Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zryan.bokani: زستانیش هات #awatbokani #awatpage #awatbokaniofficial #awatpage1 #awat_bokani
𝚉𝚁𝚈𝙰𝙽 BOKANI
Open In TikTok:
Region: IQ
Sunday 01 November 2026 10:27:37 GMT
9636
664
6
58
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.62MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.79MB
)
Watermark .mp4 (
0.62MB
)
Music .mp3
Comments
👸 پەمۆ/𝑷𝑨𝑴𝑶🤴 :
كيان 😊
2026-11-01 14:27:23
3
Taqanakam :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-01 15:24:19
2
karwan H mhamad :
[وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة][وردة]
2026-11-02 08:34:11
1
To see more videos from user @zryan.bokani, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
> እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ።" width="135" height="240">
ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው #በእሁድን_በኢቢኤስ " ለሕክምና ገንዘብ ባገኝ ደስ ይለኛል። " << ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው >> እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ።
send this to your friend who keeps saying they need a side hustle 💀 #sidehustleideas #aivideo #airbnb #openart
i mourn her
#الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #ترف_العبيدي #السعودية #مودل #امي @ترف العبيدي
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy