@adu.lover: ዛሬ ጠዋት ከኤርትራ መንደፈራ በመነሳት የጦር መሳሪያዎችን ጭነው በአጀብ ይጓዙ በነበሩ ከባድ የጭነት መኪኖች ላይ ዓዲ ዃላን አቋርጠው «ኣፍማይ» በተባለ አካባቢ ሲደርሱ፣ በጀግናው የኢትዮጵያ አየር ኃይል እና መከላከያ ሠራዊት በተወሰደ እጅግ የተሳካ ተደጋጋሚ የድሮን ድብደባ መኪኖቹ ሙሉ በሙሉ ወደ አመድነት ተቀይረዋል። የሻዕቢያ አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ ያቀደው ሰፊ ጥፋትና ሴራ በመከላከያ ሠራዊታችን በብቃት የተከሸፈ ቢሆንም፣ አሁንም አሸባሪ ቡድኖችን በመደገፍና በኤርትራ ውስጥ ማሰልጠኛዎችን በማደራጀት የጦር መሳሪያዎችን ወደ ሀገራችን ድንበር ለማስገባት ተደጋጋሚ ትንኮሳዎችን እየፈጸመ ይገኛል። ይሁን እንጂ የሀገራችንን ጸጥታና ሉዓላዊነት ለማስከበር ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ሁሉ ምላሽ እየሰፈረች የምትቀጥል መሆኑ ተገልጿል። #Ethiopia #EthiopianAirForce #ENDF #DefendEthiopia #EthiopianSovereignty

Addis መረጃ  🇪🇹
Addis መረጃ 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 12:07:54 GMT
14341
449
5
58

Music

Download

Comments

alaman610
አማራⓃⒺⓌደሜ🇱🇹🇱🇹🇱🇹💪💪💪 :
ኢትጲያ ትቅደም💪💪💪💪💪💪
2026-11-02 12:00:30
0
fkie29
fkre. 12 :
ኢትዮጲያ💪💪💪💪💪💪💪
2026-11-01 12:59:55
0
aminat.mufti6
Aminat Mufti :
ኢትዩጵያ
2026-11-01 12:45:57
0
shukrimumad1
Shukri Mumad :
😳😳😳
2026-11-01 12:33:50
0
alaman610
አማራⓃⒺⓌደሜ🇱🇹🇱🇹🇱🇹💪💪💪 :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-02 12:00:07
0
To see more videos from user @adu.lover, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About