@debrebirhan2222: የብልጽግና ፓርቲ ኢኒሼቲቭ የኾነው የኮሪደር ልማት 🌿 የኮሪደር ልማት ከተሞችን አረንጓዴ፣ ውብ እና ጽዱ እንዲሁም ለጤና ተስማሚ በማድረግ የነዋሪዎችን ሕይወት ለማሻሻል ምቹ ሁኔታ የፈጠረ ልማት ነው። ✅ የኮሪደር ልማት ሥራው ያካተታቸው፦ 🔹 አረንጓዴ እና የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች 🔹 የብስክሌት እና የእግረኛ መንገዶች 🔹 ፋውንቴኖች 🔹 ስማርት የመንገድ መብራት ፖሎች 💡 ደብረ ብርሃን በኮሪደር ልማት እየተዋበች፣ ማታም በስማርት መብራቶች እያበራች ለነዋሪዎችና ለጎብኝዎች ምቹ ከተማ እየሆነች ነው። 🏙️ 📸 የደብረ ብርሃን ከተማ የኮሪደር ልማት አሁናዊ ገጽታ በምስል፦ 👇 #የኮሪደር_ልማት #ደብረ_ብርሃን #የመደመር_መንግሥት #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ
ደብረ ብርሃን Official
Region: ET
Sunday 01 November 2026 14:23:06 GMT
Music
Download
Comments
Price Art :
ፍትህ ለሳሪያ ቀበሌ ህዝብ
2026-11-01 15:57:24
1
ይቆያል እንጂ መጋቱ አይቀርም :
hageri
2026-11-01 14:32:00
0
etagegn :
ሸዋ ናፈቀኝ
2026-11-04 18:43:01
0
One LOve :
ሶስት የማብሪያት ፖል አቁማችሁ ማቅራራት
2026-11-06 08:11:10
0
gebrelalabatee :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-11-02 22:59:02
0
ገብርኤል አባቴ 19 :
💪💪💪
2026-11-02 01:35:10
0
620312 :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-02 12:42:00
0
EndaleH :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-01 15:06:48
0
user71458663605430 Sara :
🥰🥰🥰
2026-11-01 15:43:05
0
ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ አባቴ አተ ጠብቀኝ :
🥰🥰🥰
2026-11-08 11:30:15
0
user43005550701325 :
🥰🥰🥰
2026-11-01 14:31:06
0
debebe goshu :
🥰🥰🥰
2026-11-12 17:44:30
0
To see more videos from user @debrebirhan2222, please go to the Tikwm
homepage.