@wegounknownnnn: let’s get negative 🤬 #fyp #negative #anthonyedwards

🤫
🤫
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 01 November 2026 14:23:59 GMT
352
21
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @wegounknownnnn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Gemini · ክፍል 1፦ የ AI ችሎታችንን እናሳድግ፤ Google Gemini-ን አብረን እንጫነው፣ ውይይትዎ የት እንደሚቀመጥ እናስተካክል 👀 ነፃ version አለው፤ ሙሉ አቅሙ ግን በክፍያ ነው። ✅ በ Android ላይ፦ ከስሩ Google LLC የሚል መሆኑን ያረጋግጡ 🔒 Google account-ዎን በ 2-Step Verification ይጠብቁ፤ code ለማንም አይስጡ ⚙️ Menu › Settings › Activity › «Keep activity»፦ On ከሆነ ውይይቶች ይቀመጣሉ፣ AI-ን ለማሻሻል ይውላሉ፣ ጥቂቶቹን ሰዎች ያነቧቸዋል (እስከ 3 ዓመት)። Turn off ቢያደርጉትም ለ72 ሰዓት ይቀመጣሉ 🕶️ Temporary chat፦ ታሪክ ውስጥ አይታይም፤ ለ AI ማሻሻያ አይውልም፤ ለ72 ሰዓት ብቻ 🚫 ፈጽሞ አያስገቡ፦ password፣ የባንክ/ካርድ ቁጥር፣ የመታወቂያ ቁጥር፣ የሌሎች የግል መረጃ 👍👎 የግል ውይይትን በ like/dislike አይገምግሙ፤ ሰዎች ሊያነቡት ይችላሉ ⚠️ «ርካሽ Google AI Pro» የሚሉ ሻጮችን ይጠንቀቁ፤ ክፍያ በ app-ው ውስጥ ብቻ 🧠 Models፦ Flash-Lite (ፈጣን) · Flash (ለሁሉም) · Pro (ጥልቅ አስተሳሰብ) · Extended thinking (ከባድ ችግር) 💳 Plans፦ Free → Flash፣ በተወሰነ መጠን Pro · Google AI Plus · AI Pro · AI Ultra (ከፍ ባለ ቁጥር usage ይጨምራል) ✍️ የዛሬው መለማመጃ prompt (ከ ChatGPT እና Claude መልስ ጋር ያወዳድሩ)፦ ሰላም! ስለ ራስህ በሶስት አጭር ዓረፍተ ነገር በአማርኛ ንገረኝ። ⏭️ ክፍል 2፦ በአንድ ጥያቄ የቢሾፍቱ ጉዞ ከ Google Maps ጋር። follow ያድርጉ እንዳያመልጥዎ። 💬 ሶስቱንም ሞክረዋቸዋል፤ የትኛው መልስ ተሻለዎት? comment ላይ ይጻፉልን 👇 ▶ ሙሉውን ነፃ ኮርስ YouTube ላይ ይመልከቱ (@TheAIThreatLab)፤ link-ኡ bio ላይ አለ። 🔎 Gemini በአማርኛ · Google Gemini · AI ደህንነት #ኢትዮጵያ #አማርኛ #habeshatiktok #Gemini #AISafety #TheAIThreatLab#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About