@lyricaledits64: Rukh Zindagi Ne Mor Lia kesa 🥺💔 #gham_e_zindagi #sadsong #1m #dontundereview #foryou

𝔾𝕙𝕒𝕞𝕖 ℤ𝕚𝕟𝕕𝕒𝕘𝕚
𝔾𝕙𝕒𝕞𝕖 ℤ𝕚𝕟𝕕𝕒𝕘𝕚
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 01 November 2026 14:29:00 GMT
53733
4794
42
736

Music

Download

Comments

yasiraliyasirali521
yasiraliyasirali521 :
hi nice song 😳😳😳😳
2026-11-03 13:17:02
0
.dua.fatima.sahahz
♥️♥️Dua Fatima sahahzadi ♥️♥️ :
hi Allah g 🥹💔💔
2026-11-02 13:57:33
0
buttshakeel125gmail.com
butt :
hi
2026-11-02 06:51:27
0
user064470922
Shahzad Khan :
his
2026-11-01 17:37:12
0
user9320545965135
Adeel baloch :
♥️♥️♥️
2026-11-03 14:44:42
0
mukhtarghaur
Mukhtar Ghaur :
🥰🥰🥰
2026-11-03 14:06:38
0
amanatali112567
Amanat785 :
🥰🥰🥰
2026-11-03 12:52:53
0
imransulemaan
imransulemaan :
🥰🥰🥰
2026-11-03 12:51:46
0
asifali57970
Zeeshan ali :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-11-03 06:32:41
0
naziaahmed25
Nazia Ahmed :
😭😭😭😭
2026-11-02 21:13:53
0
liaqat.5323
Abid Liaqat :
😳😳😳
2026-11-02 17:54:01
0
shahidbashir207
shaidbashir :
🥰🥰🥰
2026-11-02 17:16:52
0
fayaz56070
⚡ SARDAR 💫 :
🥰🥰🥰
2026-11-02 16:41:01
0
h34452535
hamzaali :
🥰🥰🥰
2026-11-02 16:20:42
0
naveedbrohi052
Sana Jaan Zahri :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-11-02 15:50:01
0
kashirajput473
Kashi Rajput 473 :
❤️❤️❤️
2026-11-02 15:44:44
0
zindalaash415
🥺𝑈𝑑𝑎𝑠𝑠 𝑧𝑖𝑛𝑑𝑎𝑔𝑖🥺 :
🥰🥰🥰
2026-11-02 15:41:41
0
rashiadali570
Rashiadali5 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-02 15:41:33
0
maaz.abbasi620
maaz abbasi :
❤️❤️❤️
2026-11-02 15:30:48
0
bali.bahi17
Bali Bahi :
❤️❤️❤️
2026-11-02 15:28:40
0
bilal1555jjdjsjjxjknsozj
raobilal155 :
💯💯💯
2026-11-02 15:18:03
0
amir.shezad982
amir shezad :
[Innocent][Innocent][Innocent]
2026-11-02 14:57:55
0
dildarali3306
𝑫𝒊𝒍𝒅𝒂𝒓𝟏𝟏𝟎 :
❤️❤️❤️
2026-11-02 14:57:20
0
mujahidfighter
user54470565268 :
🥰🥰🥰
2026-11-01 15:01:35
0
To see more videos from user @lyricaledits64, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#እመቤቴ የተመረጥሽ ድንግል ማርያም ሆይ በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ አምላክ ካንቺ ጋራ በመሰደዱ በግብፅ መከራሽ እማልድሻለሁ፡፡ መንገድ በመሄድ የድካምሽ አሳብ በልጅሽ ፊት ይቁም ስለ ኃጢአቴ መማለጃ ይሆን ዘንድ፡፡  በምድረ ግብፅ ያገኘሽ የረኃብና የጽምዕ ሐሳብ በበኩር ልጅሽ ፊት ይቁም ስለ ኃጢአቴ ማቃለያ ይሆን ዘንድ፡፡ ካይንሽ የፈሰሰው የዕንባ ጎርፍ በፊትሽ የተንጠባጠበው በልጅሽ በወዳጀሽ ፊትም የወረደው፡፡ አሁንም ደግሞ በልጅሽ በወዳጅሽ ፊት ይቁም ስለ ኃጢአቴ ማዘከሪያ ይሆን ዘንድ፡፡  የሠራሁትን ኃጢአት ባስበው ልቡናዬ እጅግ ደነገጠብኝ፡፡ አእምሮ ሳለኝ አለል ዘለል እያልኩ በጽርዓት መኖሬን ባሰብሁት ጊዜ ልቡናዬ እጅግ ደነገጠ፡፡ የኃጢአቴን ብዛት በተቆጣጠርሁ ጊዜ ልቡናዬ እጅግ ደነገጠ አንድ ሰዓት ስንኳን ኃጢአት ለመስራት አላቋረጥኩም፡፡  በሰውና መላእክት ጉባኤ መካከል ራቁቴን መቆሜን አሰብሁ፡፡ በዓይነ ልቡናዬ እመለከት ዘንድ ወዲህና ወዲያ ተመላለስሁ፡፡ ምናልባት የሚረዳኝ ባገኝ፡፡ ከዚህ እጅግ የሚያስፈራው ከሠራሁት ኃጢአት ፍዳ የተነሣ ምናልባት የሚዋሰኝ ባገኝ ብዬ፡፡ ነገር ግን በማማለድ እኔን ለማዳን የምትቸይውን አንቺን አማላጅ አገኘሁ፡፡ ዘወትርም ከኔ እንዳትርቂ ዐወቅሁ፡፡  እንዲህ በፍቅር ያዝሁሽ በጣቶቼ አይደለም በሃይማኖት ያዝሁሽ በመዳሰስ አይደለም በእደ ሕሊና ያዝሁሽ በእደ ሥጋ አይደለም፡፡ እደ ሕሊናየን ግን የሰው ኃይለኝነት ሊያስተወው አይችልምና፡፡ የሰይፍ ስለትም ሊቆርጠው አይችልም፡፡  ልትደገፊኝ ያዝሁሽ ልትጥይኝ ግን አይደለም ወደ ላይ ከፍ ከፍ ልታደርጊኝ ያዝሁሽ ወደ ታች ልታወርጅኝ ግን አይደለም፡፡ ለዘለዓለሙ ያዝሁሽ ለዕድሜ ልክ ብቻ አይደለም፡፡ እናቴ ሆይ ነፍሴ ባንቺ ዘንድ ትክበር ስለቸርነትሽም እመቤቴ ነሽ፡፡ ስለ ፍቅርሽ የታመንሽ ስለ ልጅሽም የመድኃኒት ቀንድ ሆይ አስቢኝ እንደ ወደቅሁም እቀር ዘንድ አትርሺኝ፡፡ (በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ - መጽሐፈ አርጋኖን) ሼር ፎሎ እያረጉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🥰

About