@viewer_1221: ሕይወት ስትከብደን፣ ሐዘን ልባችንን ሲሰብረው፣ እና መሄጃ ሲያጥርን... መፍትሔው መታገል ብቻ አይደለም። አንዳንዴ ማቆም፣ መቀበል፣ እና መርሳት ትልቁ መዳሕኒት ይሆናል:: ያለፈው ትዝታ ሲያሳክክ፣ ትናንትን መርሳት ለነገ ብርሃን ይሰጣል። ልብን የሰበረውን ድምፅ ማስታወስ ማቆም፣ የውስጥ ጸጥታን ያመጣል። ሁሉም ሕመም በጊዜ ሂደት ይተናል፤ ዐይናችንን ከትናንት ፍርስራሽ ላይ እንንቀል። አንዳንዴ ተሸክመን የዞርነው ሐዘን፣ ለራሳችን የሰጠነው ከባድ ቅጣት ነው። ትከሻችን ላይ ያለውን ሸክም አራግፈን፣ በነፃነት መተንፈስ ስንጀምር ሕይወት ጣፋጭ ትሆናለች። መርሳት ማለት መሸነፍ አይደለም፤ ለሕይወት ሌላ ዕድል መስጠት እንጂ። "አንዳንድ ነገሮች መስተካከል ሳይሆን... መረሳት አለባቸው።" ዛሬን በንጹሕ ልብ እንቀበል፤ ትናንት የሞተው በትናንትናው መቅረት አለበት። መርሳት የፈጣሪ ስጦታ ነውና፣ ለነፍሳችን ዕረፍት እንሰጣት። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo
የእኔ እይታ
Region: ET
Sunday 01 November 2026 15:23:54 GMT
Music
Download
Comments
abdu :
መሪሳት ከባድ ቢሆን ግን አንድነገር ከውስጥ መቸም አይጠፋም ,,መቸም መቸም ??????
2026-11-01 18:38:45
0
Selam :
መርሳት ከባድ ነዉ😪😪😪
2026-11-01 16:45:31
1
sነኝ የm ♥️ :
ለምን እያልሁ ሥሟገት መርሣት በሽታ መሥሎኝ ተመሥገን የመርሣት ችግር የለብኝም🥰
2026-11-01 17:41:56
0
ሙሉ ሸዋ ተጉለት :
እውነት ነው ይመችክ
2026-11-01 15:35:52
0
Martii🐝 :
ሳህ
2026-11-05 04:57:33
0
Rehma Mohammed :
እውነትነው
2026-11-01 16:10:13
0
💪44% ኑሮ ኮድ ጠየቀኝ 🙏💪 :
መርሳት ባይንር ሁሉም ሰዉ ሟች ነበር
2026-11-01 15:53:33
0
I.D.F is 💪💪💪💯🇮🇱🇮🇱🇮🇱 :
👍👍👍👍
2026-11-02 11:32:48
0
medi :
👌😍😍
2026-11-02 11:01:59
0
የህይወት ምእራፍ👸 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-01 19:23:33
0
Rehma Mohammed :
🥰🥰🥰
2026-11-01 16:10:18
0
I'm beautiful gir :
😳😳😳
2026-11-02 16:47:09
0
Aysha :
💚💚💚
2026-11-01 15:32:57
0
ሞሚና ሁሴን :
👌👌👌
2026-11-03 10:43:25
0
To see more videos from user @viewer_1221, please go to the Tikwm
homepage.