@dagnaw.gebru: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #musteatinmycity #Black_People «በ1755 ሊዝበን በርዕደ መሬት ፈራረሰች። ግን ከፍርስራሹ ውስጥ አዲስ የአስተሳሰብ ዘመን ተወለደ። ሰዎች ተፈጥሮን ብቻ መፍራት ሳይሆን መመርመር፣ መረዳትና መቆጣጠር መማር ጀመሩ።» የ1755ቱ የሊዝበን ርዕደ መሬት ትልቅ ታሪክ የሆነው ሰዎችንና ሕንፃዎችን በማጥፋቱ ብቻ አይደለም። የአውሮፓን የሃይማኖት፣ የፍልስፍና፣ የሳይንስና የመንግሥት አስተሳሰብ የቀየረ ክስተት ስለነበር ነው። ቮልቴር ሁሉ ነገር ለበጎ ንው ሲል ሩሶ ስው በተፈጥሮ ውስጥ ያለ ስቃይ ሁሉ በእግዚይብሄር ላይ መጣል የለበትም ይላል ። ካንት የመሬት ምንቅጥቀጡን እንደመለኮታዊ ቅጣት ከመቁጥር የተፈጥሮን ህጎች መመርመር አለበት ይላል

Dagnaw Gebru
Dagnaw Gebru
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 16:07:19 GMT
1557
104
3
5

Music

Download

Comments

birranguddeta
birranguddeta :
you Always come with a new ideas ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-01 17:09:48
1
zzzz328745
ZL :
😎😎😎
2026-11-01 18:01:30
1
usmanbey402
dragon :
🥰🥰🥰
2026-11-01 17:08:52
1
To see more videos from user @dagnaw.gebru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About