@solomon_12_21:

ሰሎሞን ዘ-መቄት ፪ ☦️
ሰሎሞን ዘ-መቄት ፪ ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 16:21:57 GMT
63814
3921
160
210

Music

Download

Comments

dawit0973
Tiru :
የዘወትር ፀሎት ዉዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ...
2026-11-02 03:43:37
17
barkwww3
abeba :
ዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማሪያም መዝሙረ ዳዊት ቅዱስ ኤፍሬም እመቤታችን ያመሰገናትን ጸሎት ጨርሳችሁ ነው ወደ መዝሙረ ዳዊት የምትገቡት
2026-11-02 08:35:27
10
brhanu46bw
brhanubw46 :
1.ጸሎት ዘዘወትር 2.ውዳሴ ማርያም 3.መዝሙረ ዳዊት
2026-11-02 14:12:05
1
fekede789
ልየው :
ውዳሴ ማርያም ለምን ተለዬ ከዘወትር ፅሎት?
2026-11-02 15:10:27
0
kali.gashew
ቃልኪዳን 🙏🙏🙏🙏 :
የዘወትር ፀሎት ጨርሰን ከዛ ውዳሴ ማርያሞ ከዛ መዝሙረ ዳዊት መጨረሻ ነው እሚመስለኝ
2026-11-01 17:19:20
11
user5044285612651
𝑒𝑙𝑖𝑧𝑎𝖇𝖊𝖙𝖍24 :
መዝሙረ ዳዊት አይቀድሞይ? መዝሙረ ዳዊት ነው የሚቀድመው ብለው አንድ አባት አስተምረውን ነበር።
2026-11-01 17:47:12
9
felege.ghion36
Mengistu felege Ghion :
የዘወትር ፀሎት እና ውዳሴ ማሪያም ልዩነት ቢያብራሩልን
2026-11-01 16:26:48
7
eyoabgud1
Getye G :
የዘወትር ፀሎት ጨርሰን ከዛ ውዳሴ ማርያሞ ከዛ መዝሙረ ዳዊት መጨረሻ ላይ
2026-11-01 18:49:02
5
user2774578183052
ሳሙኤል ዘኪሮስ :
እግዚአብሔር ንፁህ ልብ እንጂ የፀሎት ቅደም ተከተል ጉዳዩ አይደለም ወገን እናስተውል ።
2026-11-02 09:22:17
1
dibekulu00
ተንተንኩ ለወዲቅ ወእግዚአብሄር አንስአኒ :
ሁለቱም ችግር የለውም ግን በስርዓተ ቤተክርስትያን መጀመሪያ የዘወትር ፀሎት ከዚያ ዉዳሴ ማርያም ከዝያ ዳዊት
2026-11-02 05:40:03
1
habtia213019
ጠላትንህ ከፊት ሳይሆን ከጀርባ ጠብቀው :
መዝሙረ ዳዊት ሲነበብ የየዕለት እንደት ነው
2026-11-02 13:50:25
0
abebe.mebra
a b e, :
ግን ዳዊት ባስቀድም ችግር አለው ዳዊት ደስ ይለኛል
2026-11-02 10:07:52
1
nebiyou16
N E B I Y O U :
የዘወትር ጸሎት እስከ ምን ድረስ ነው ( ከዳዊቱ በፊት)... ማብራሪያ ቢኖር መልካም ነው 🙏
2026-11-02 09:33:38
2
abirshkegojam
💚Abirsh gojjagojjamew :
የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ስህተት ከሆነ አስረዳን ወድማችን!!
2026-11-02 04:20:19
0
ahun101
TD :
1. 3. 2 .... is correct order
2026-11-01 17:44:33
0
hailemariam.demela
Hailemariam Demelash :
እኔ የምፀልየዉ የዘወትር ፀሎት ፣ ዉዳሴ ማርያም ፣ መዝሙረዳዊት ነዉ ። ችግር አለዉ እንዴ ?
2026-11-02 04:19:22
0
.21248104
ዘመኑን በጸሎት 212724 ሁሉም በእርሱ ምሕረት :
አይ መጀመሪያ 2 ነው ሚቀድም
2026-11-01 20:27:38
0
addisuantenanie81
አባ ታጠቅ :
አንቀጸ ብርሃንስ?
2026-11-01 20:56:35
0
meku788
meku788 :
መቀዳደሙ ችግር አለው?
2026-11-02 07:09:25
1
tariku.gashaw3
Tariku Gashaw :
ትክክል መምህራችን
2026-11-01 19:04:29
0
user7094416918035a
@@$$zeda Amharaking :
ቆይ አንድ አይነት አስተምሮ ለምን አይሰጥም አንደኛው መምህር መጥቶ እንድህ ነው ይለናል አንደኛው ደግም ሌላ በደብ ተወያይታቹህ ብታሳውቁን ባይ ነኝ በትህትና መልስልኝ🙏
2026-11-01 19:39:12
1
mikilove175
ድንግል እናቴ :
መምህር ሆይ የዘወትር ጸሎ ዉዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ቢሆንስ ስህተቱ ምን ይሆን?
2026-11-02 09:36:55
1
teshomegebrehana
teshomegebrehana8 :
የዘወትር ፀሎት እስከ ስበሀት ድረስ ሰላም ለኪ እና ፀሎት እግዝትነ ማርያምን ዳዊትን ከፀለይን በኋላ ነው የሚሉ አባቶች አሉ ከይቅርታ ጋር ግልፅ ብታደርጉልን
2026-11-01 17:57:50
0
eshetu.aragaw5
eshetu Aragaw :
@💚Abirsh gojjagojjamew:የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ስህተት ከሆነ አስረዳን ወድማችን!! ትክክለኛው ይህ ነው ሰውን አታሳስቱ
2026-11-02 10:20:12
1
felege.ghion36
Mengistu felege Ghion :
#ውዳሴ ማሪያም የፀሎት መፅሃፍ:-የዘወትር ፀሎት የዕለቱ ውዳሴ ማሪያም፣ እና አንቀፀ ብርሃንን የያዘ ነው። #የዘወትር ፀሎት እና ውዳሴ ማሪያም አንድ ጥራዝ ላይ ያሉ የፀሎት መፅሃፎች ናቸው~መዝሙረ ዳዊት ሌላየፀሎት መፅሃፍ ነው።እንዴት ነው ቅደም ተከተሉ የዘወትር~መዝሙር ዳዊት~ውዳሴ ማሪያም ይሆናል?
2026-11-02 00:46:21
1
To see more videos from user @solomon_12_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About