@agmasiekumnegergnw: #😥ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇷

agmasie kumnegergnw ቁምነገረኛው
agmasie kumnegergnw ቁምነገረኛው
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 16:59:35 GMT
120027
28244
553
5145

Music

Download

Comments

almazalme2
hanaaaaa :
faxarii amilaki idime yisxikii wedime
2026-11-06 06:13:46
0
citiahumed
citiahumed :
lasw yalchaw kibr ydero sawoch yegrmal🥰🥰🥰🥰
2026-11-07 01:45:15
0
shegaye.endalew
Shegaye Live :
እጅግ መታደል ነው!! ይህን ስራ መስራት አንድ ቀን ይሳካልኛል!!! በርታልኝ የእግዚአብሔር በረከት የድንግል ማርያም አማላጅነት የመላዕክት ተራዳይነት አይለይህ!!
2026-11-06 09:07:30
12
yadadaamaaa
user3160376756226yadadaamaa67 :
the first thing you
2026-11-06 23:07:33
0
mastikatamiru
mastika :
I AM WITH TEAR EYED
2026-11-06 17:53:33
0
abush8457
abush :
emebete tsth
2026-11-06 02:16:07
0
sara.2124312
Sara 2124 :
እስኪ አንደኔ ማየት ያቃተው
2026-11-05 17:32:29
13
user68639268539668
Tadele :
አይዞ ወንድሜ በርታ በሰመይም በምድርም ዋጋ ታገኘለህ
2026-11-01 17:35:14
59
user7914394667129
Aynalam :
የኔ አናተ ሲያሳዝኑ😭😭
2026-11-03 17:05:37
4
dave.dawet2
esayass :
ደጐችን,ያብዛልን
2026-11-05 16:04:19
4
mikiyas.birhan7
lij mayk :
ለመናገር ቃላት ያንሰኛል ወድሜ ይችህ
2026-11-03 16:16:21
7
user90451429431004
ሳገኝ እንገናኝ :
አምላኬ ከጎነወ ይሁን እናቴ
2026-11-01 17:20:50
12
abreshman310
abreshman :
😭😭😭 ኡፍፍ አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ በጉያሽ ስንቱን አሳቃቂ ነገር ይዘሻል።ወንድሜ የምትሰራው ስራ ታላቅ ነውና እንደነዚህ ጧሪ የሌላቸውን እናቶች ብዙ እያዬን ነው።ወደ አረጋውያን መርጃ ማዕከል እንዲገቡ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ፍቃደኛ ከሆኑ የምታገኝበትን መንገድ ብትፈጥር።ይህንን ያያችሁ ባለሀብቶች ደግሞ ይዛችሁት አትቀበሩም እስኪ ቤት የሌላቸው አሉ፣የሚበሉትና የሚለብሱት ነገር የለም እርዷቸው ሞት አይቀርም የላኛውን ቤታችሁን አብጁ
2026-11-05 10:32:20
4
kiya28334
ጎንደር :
እንደኔ እያየ የሚያለቅስ አለ ግን
2026-11-05 18:53:28
4
meseret.mulat73
𝑏𝑖𝑙𝑙𝑎💞🦋💜 :
በርታልን ወንድሜ🥰🥰🥰🙏
2026-11-04 11:29:38
1
29fikrhabesha
Fetifkr Fetifkr :
አንተልጅ ተባረክ አቅም ሰቶኝ አብሬክ ለመጠየቅ ያብቃኝ ያንተን ቪድዮ ካየን በዋላ ስንቱ አመሰገነ
2026-11-01 18:44:51
7
.mer886
ⓂAR🎼ነኝ 🇵🇸 ትግስተኘዋ 💬ህልሜን መሳይ :
የኔ ንግስት እኔ ልበሳቁልልሽ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-01 17:29:47
6
user5181184474342
ሀብቴ ጎንደሬው❤❤❤❤ :
እናቴ አይዞወት ፈጣሪ ይርደውት
2026-11-02 14:18:02
3
zed.asefa.zed
Zed asefa Zed :
ኡፍፍፍፍ እውነት የተሰማኝን ስሜት በምን ልግለፀው በቃ ህመም ብቻ
2026-11-01 20:36:12
4
beti.lule3
Beti Lule :
የኔእናት
2026-11-02 18:59:42
1
teshome.tessema0
Teshome Tessema :
እናቴ አ ይዞት
2026-11-05 12:32:28
1
user7566752974139
ማስቴ ጋይቴዋ :
ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈልህ
2026-11-02 15:06:32
2
dani_man_6
@Dani_Man_21 :
ስራቹ ሊበረታ ይገባል ግን ከቻላቹሁ ዘላቂ መፍትሄ ስጧቸው ይሄ ሲያልቅ ተመልሰው ወደቀድሞው ህይወት እንዳይመለሱ
2026-11-02 19:12:50
2
user5558131627609
አማራው ተራራው 💪💪💪 :
የኔ እናት
2026-11-01 17:09:17
3
To see more videos from user @agmasiekumnegergnw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About