@tsehey27: #ምን ይሻላል?? #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 *#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ፀሐይ 21✝️
ፀሐይ 21✝️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 01 November 2026 17:08:19 GMT
45437
638
245
248

Music

Download

Comments

2341323278a
Alh amd ulil lah🙏 :
የኔ ቢጤ 😥
2026-11-02 04:20:19
0
blenblen051
ብሌን 💝ሆደ 💖ባሻዋ 💕💕💕 :
ሺቦ ከሌለው አሁንም ይወድቃል ሺቦ በደንብ ከማገሩጋ መመታት አለበት በዛ ላይ ቢያንስ ጠዋትና ማታ 15 ቀን ውሀ መጠጣት አለበት በደንብ ከዛ ነቅነቅ አይልም 😲😲😲😲😲😲
2026-11-01 19:31:09
115
ask.mi.lazim
HEKMA🍁🧕🐝 :
ሽቦ የታለው እጭቃው ላይ ስሚቶ እደት ይደረጋል [Innocent]
2026-11-01 19:50:06
37
.z00147
ዙዙ የሀርድቦዋ🍫 :
እዝህቤት ግን ብሎኬት ለምትሉት ግን ሀሳብ ስጡኝ አቅሜ ይቻላል ወይ😥
2026-11-01 19:02:45
6
rahma772818
𒁂✺ሪች🔇አመለሸጋዋ🔏✺𒁂 :
እኔ ባልሰራይቅርብኝጂ የጨት አልሰራም 🥺🥺🥺
2026-11-02 02:04:32
3
meti8143
meti :
ከለፋቹ አይቀር ሰው ሀገር ቡልኬት ስሩ ማሮቼ🥰🥰
2026-11-01 18:52:21
11
tg97202
Tg ጎጃሜዋ🎀 :
ምንድን ነዉ መፍትሔዉ ምታቁ
2026-11-01 19:10:09
1
fifaaa150
~𝑤𝑖𝑠𝑒..𝑔𝑖𝑟𝑙🍒🕌📚🖊 :
ለእንጨት ቤት የውጭ ከቨር የሚሆን ልሙጥ የሆነ በካሬ የሚሰራ የብረት ፋብሪካ ለምን ሀብታሞች አይከፍቱልንም ሁሌ 1አይነት ስራ🙄
2026-11-02 03:41:33
0
workalem.abebaw
Workalem Abebaw :
ቦታው ምስጥ ስላለው ነው አቅም ሲኖርሽ በብሎኮት ትሰሪዋለሽ
2026-11-01 17:16:00
15
sadaa.ali810
Sadaa Ali :
ሽቦውን በደብ አሰወጥሪ ሲቀጥል ሽቦው ሲወጠር ቢስማር በደብ መብዛአት አለበት እና አዲ ዙር አሰገፈሽ ለሀያ ቀን ጧት እና ማታ ወሀ በደብ መጠጣአት አለበት ካልሆነ ግን መውረዱ አይቀርም
2026-11-01 19:13:24
8
user4155332139447
ማራናታ :
እምንአጋጠመዉ
2026-11-01 18:57:26
0
aberatetrmke
abera tetemke :
እኔ ሙያዊ ምክር ልስጥሽ ጭቃው ብዙ ነው በስሱ አስመርጊው ከዛ ሽቦ ይወጠርለት በሚቀጥለው በደንብ ይገረፍ እና ውሀ ከጠጣ በውሀላ ልስን ሳበዛ ይለሰን እዲህ አድርገሽ ከወረደ እኔ እቀጣለሁ
2026-11-01 20:48:43
4
my.father.is.my.li96
my father is my life ❤ :
መጀመሪያ በደንብ መመረገ ከዚያ ሸፕ መኖር አለበት ይህ ሸፕ የለውም ጭቃ እና ስሚንቶ አንደ ላይ ነው ያደረጉት እኮ መጀመሪያ በደንብ ጭቃው የቡካ ጭድ ወይም ገለባ እያደረጉ በደንብ ይሹት የደረቅ ቢንሰ 7ወር ያላነሰ ከዚያ ሸፕ ያደረጉ ከዚያ ሰሚንቶ ምንም አይሆንም ይህ የሚሰራው ችግር ነው የኔን ገብትሸ እየር ገና አልተጨረሰም ግን እየው
2026-11-02 00:08:31
1
alehamedulilahe1
ሱሱ የእናቷ ልጅ/ የመሻሪዕዋ ተማሪ 💚💛❤️✅ :
መጀሪያ ጭቃው በአግባቦ አልተዘጋጀም ሁለተኛ ሲሚንቶው በትክክል መዘጋጀት አለበት ሲሚንቶ ለመቆጠብ ሲባል አሻዋ ከበዛበት መጨረሻው ይሄው ነው
2026-11-01 19:05:17
5
use30357
➻𝑙𝑗𝑖🅰 አቅለኛዋ🥀➻Ⓗሸጋ ሚስት💍 :
ዉደ ከስር ደረጃ ስለለ እንደሆነ😳
2026-11-02 02:01:52
1
beltuesem
በለጡ sauideአልቫስት&Gonderፈርኒችር :
የምን ግዶኝ ስራ እንዴ ጉድ ስታስሩ ጭቃው በድንብ አዘግጁት ሲግጥል በጭቀው ተጭቅጭቆ በድንብ መቆየት እና መድርቅ አለበት ክዛ ሲሚንቶላይ አሺዋ መብዛት የለበትም ሺቦም እኮ የለውም ሲቀጥል ስታስሩ በድንብ ሙያ ያለው አድርጉ ክዛም ተክታትሎ እና ተቆጣጥሮ የሚስራ ካልሆነ ችግር ነው
2026-11-01 23:54:06
1
ugbdigdx
𝑡𝑒𝑘𝑢𝑙𝑎𝑤" :
ሽቦው ወይም ሲሚቶው አይደለም የሚመረግበት አፈሩ ነው በኛ በወሎ ቦዳ የሚባል ያፈር አይነት አለ እሱ ከሆነ አሁንም ይወርዳል ለጭቃ የሚሆን አፈር ከሌላ ቦታ በመኪና አስመጭ መኪና ካልገባው ደግሞ አላህ ይዘንልሺ
2026-11-01 23:34:41
1
blenblen051
ብሌን 💝ሆደ 💖ባሻዋ 💕💕💕 :
የምን አገባኝ ስራ ስለሚስሩት ነው ሀላፊነት ወስዶ የሚያስራ ቤተስብ ከሌለ ስሩልኝ ተብሎ ብር ስለተላከ ብቻ አይሆንም
2026-11-01 20:59:00
2
zarha6182
زهره🧕 محمد🤍የሸዋዋ🐅🕌☪️ 🕌☪️ :
የትነዉሠፈርሺ
2026-11-01 22:19:54
1
user2122232728
እማ በፀሎትሽ :
ፀበል መርጨት ነዉ እኔም ወርዶብኝ ነበር 😥
2026-11-01 21:54:41
0
huda07252
huda :
መጀመሪያ ጭቃው ገለባ አንሶታል ሲቀጥል ሽቦ ከሌለው አይቆምም ሽቦ የግድ ነው
2026-11-01 20:01:40
2
alhamdulila32146789
🇪🇹ام بلال 🌹🌹🌹 :
ውሀአልጠጣ ይሆናል
2026-11-01 21:58:44
1
user925600062651
ኡሙ ቢላል :
ማሬ ዜሮ ማገር ከተመታ በሁዋላ ነው ጭቃ የሚመረገው ማገር ጭማሪ ያስፈልገዋል የኔቤት የተሰራው እንደዛ ነው
2026-11-01 19:31:20
2
habiba3489
𝓱𝓪𝓑𝓲𝓑𝓪🧕🦌🦋 :
የኔ ከርታታ ስትሁነሺ እደምታመጭው ብሩን እኮ ቢቁት ኑሮ ሺቦ ወጥርው ቢገርፍልሺ ምናለአብሺሪ የዱኒያ ቤትነው💔😭
2026-11-01 22:50:31
1
zehra.seid98
ZEHRA SEID :
ሽቦ የለውም እኮ ነገም ተመልሶ ይወድቃል ያለሽቦ እንደት ይሆናል ወይስ አልታየኝ ብሎ ነው
2026-11-01 19:59:55
0
To see more videos from user @tsehey27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About