@nbcethiopia: አንበሳው መጥዐ ብለው የተጣመሩት ጅቦች - ጊዜ ግስ ከማርእሸት ፀሐዩ ጋር ሙሉ ቃለ ምልልሱን በቅርብ ቀን ይጠብቁን @nbcethiopia :: :: :: :: :: :: :: :: :: :: :: ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV #NBCEthiopia #ሆኖ_መገኘት #Ethiopia #ጊዜግስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ማርእሸትፀሐዩ
NBC Ethiopia
Region: ET
Sunday 01 November 2026 17:24:04 GMT
Music
Download
Comments
Fekadu2123 :
poletica is derty game😅😅😅
2026-11-01 18:23:22
112
Truth :
NBC is Dirty Media In Ethiopia.
2026-11-01 22:29:53
0
nuhi@16 :
አበራይተነው የሂሊኮፍተሩን ሞተር ሳያጠፋ ነው የሮጠው😭😭😭
2026-11-01 18:45:28
39
NIGUSE ABERA :
በቃ እዬንን ያያቹ ወንድሞቼ ይበቃል ከንቱ ሞት አትሙቱ
2026-11-01 18:33:11
26
man@21 :
ይገርማል እንደስስት እየተቀያየሩ ትወና ይችሉበታል እግዚኦ
2026-11-01 18:44:30
41
Welkero :
ጌታቸው ረዳን አስታወስከኝ
2026-11-01 19:08:09
16
Natnael Tadesse :
ወድሜ አታውራ ብልፅግና እንኳ እየተዝናና ነው
2026-11-01 18:02:49
12
የ🐌ኑሮ_የጠፋ ሰው _⏰Fikadu_ K_90's :
አይ ፖለቲካ ህዝብ ግን እንደተኛ ነው
2026-11-01 18:46:29
1
ኢቶሪካ :
እኔኮ ማነው እያልኩ 😁😁😁😁😁😁
2026-11-01 18:15:42
13
teshager1223 :
በስማም ውርደት።ሁሌ አንድ አይነት ወሬ
2026-11-01 18:28:27
7
Kassie Andualem Taye :
አይ አንቺ አለም
2026-11-01 18:28:01
1
@aqua1990 :
politics is not dirty game , but Ethiopian politicians are certainly dirty!!!
2026-11-01 19:11:45
2
አብዱል አዚዝ 💊🇻🇳🇻🇳 :
nbc
2026-11-01 17:34:39
10
ኤልሮኤል ☦️🔯 :
አይ ዘመነ ካሴ ሲጀመር ሞጣ እንደተናገረው ዘመነ ብልፅግና ነው መሰለኝ እንዴ ሁሉም ነገር ተቡካካ እኮ 😂😂
2026-11-01 19:35:34
2
My Life Line🤔💞💞💞 :
አይ ማርውሸት
2026-11-01 19:22:08
3
nurye :
ወየንሸት
2026-11-01 18:37:54
4
user7199422299829 :
moteh bihon nuro
2026-11-01 20:58:19
1
ዙረት :
ይበቃል ይሄን ህዝብ ተውት በቃ ይኑርበት እባካችሁ ህዝቤ ንቃ ይቅርብህ ለሰላም እጅህን ዘርጋ ሰላም ብቻ ነው ሚያዋጣው ነገር ንቁ
2026-11-01 19:54:05
1
user12448313498851 :
አይ አር እሸት
2026-11-01 20:13:24
1
1921 ያባቱ ልጅ :
ክክክክክክክ
2026-11-01 18:55:25
0
MOHAMMED CHLESA 💙 :
ከምር ማር እሽት የደረሰበት ሃረመናዊ ድብደባ በጋዛ የትግር አጋሮቹ ለማመን የሚከብድ ጭካኔ ነው የማርሸት ጠላትነት ለመንግስት ነበር መንግስት አይደለም ያጠቃው ጠ/ሚ ሲያብጠልጠል የነበረው ማርሸት በእጅ ስላስገባው ልግደለው አላለም አሳክሞ ቢያስ እንዲኖር ፈቅዶለታል በርግጥ ፖለቲካ አስቸጋሪ ነው በተለይ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የሃሳብ አይደለም የጠመንጃ ፖለቲካ ንፅዋንን ያስፈጃል በማርሸት ምክንያት ስንት ያልግባብ የጠፉ የንፅዋን ነብስ ቤቱ ይቁጠረው ዋናው አላማ መሆን ያለበት ድጋሚ ለሚጠፉ የንፁዋን ነብሳት እንዳይኖር የማርሸትን መሰል ወድሞቻችን በልቦናቸው አስተውለው ወደ ሰላማዊ ትግል ለመመለስ ያስባሉ ወይ የሚለው አስተሳሰብ ይፈጠርባቸውል የሚል ጥያቄ ይፈጥርብኛል ለወድማች ማርሸት ሙሉ ጤናውን ፈጣሪ ይመልስለት
2026-11-01 18:03:21
0
nati sew :
Ai nw edatshewedu
2026-11-01 18:45:42
1
user8118238451901 :
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
2026-11-01 20:45:57
0
alam sm8th :
antes
2026-11-01 20:35:07
0
beley tolaa :
weyne belachew
2026-11-01 21:02:57
0
To see more videos from user @nbcethiopia, please go to the Tikwm
homepage.