Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@baye_atalel:
Baye Atalel - ባየ አታለል
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 17:44:57 GMT
148635
12131
468
731
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.38MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.73MB
)
Watermark .mp4 (
4.38MB
)
Music .mp3
Comments
eyosiyas sisu :
profit after tax 7.3b
2026-11-02 11:08:36
0
Tesfaye Desu :
የታክስ ዓይነቶች መደባለቅ (Multiple Tax Types)፦ የተከፈለው 6 ቢሊዮን ብር የንግድ ትርፍ ግብርን (Profit Tax) ብቻ ሳይሆን ሌሎች የተሰበሰቡና የተከፈሉ ግብሮችን አካቶ ሊሆን ይችላል። ይህም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT - 15%)፣ ከተለያዩ ድርጅቶች የተሰበሰበ የተያዘ ግብር (Withholding Tax)፣ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ (Customs Duties)፣ እና የሰራተኞች የገቢ ግብር (PAYE) የሚያጠቃልል ከሆነ አጠቃላይ የተከፈለው ግብር ከንግድ ትርፉ ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ሊመስል ይችላል።
2026-11-01 18:25:06
48
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️ :
2.ሚሊየን ብር አለኝ ምን ልጀምርበት
2026-11-01 17:51:20
12
josy :
profit calculated after tax
2026-11-01 18:34:26
82
Yonasi bekela27🙏 :
sask ikno😂
2026-11-02 13:41:25
0
12ertupnddf :
serategnaws
2026-11-02 13:31:11
0
aych :
it's not fair
2026-11-02 10:18:07
0
Asking & Explaining page :
He just left with 1.3B net profit
2026-11-02 13:37:39
0
Sewmehon :
6 ቢ + 7.3= 13.3 ነበር ማለት ነዉ ትርፉ
2026-11-01 19:17:43
67
yaredo m :
ያተረፍኩት 7.3 ነዉኮ ያለዉ ሲቀነስ 6 ቢ ያተረፈዉ 1.3 ማለት ነዉኮ አልገባኝም ግን ?
2026-11-01 18:20:47
133
Abreham A-Z :
what cantry thise🤔🤔
2026-11-01 19:02:45
0
ghost :
ወደ 6.3B አካባቢ ነው የሚመጣው ይመስለኛል እኔ ግን በያጅ ነኝ
2026-11-02 16:06:50
2
Addis መዝናኛ :
የVat ተመዝጋቢ ከሆንክ ከትርፍህ 35 ፐርሰንት መንግስት ይወስዳል ዲቨንድድ ብሎ ደሞ 10 ፐርሰንት ይወስዳል በአጠቃላይ ወደ 45 ፐርሰንት መንግስት ይወስዳል ሰውዬው ወደ 13 ቢሊዮን አካባቢ ነው የአተረፈው ማለት ነው
2026-11-01 19:14:19
6
Danie :
ሸያጨ= 40b ወጭ=22b ትርፍ = 20b ግብር= 0.30%= 6B ቀሪ ትርፍ = 14b መስፍን ህዝብ የተዘረፈው!!!
2026-11-02 16:09:13
0
Ķaliđ Àl Iŝŕà :
ሀብታም ልሆን አስቤ ነበር ተውኩት
2026-11-01 18:46:13
33
© ተመስገን አምላኬ🌻🌾~ :
እንዴት መሰለህ ላስረዳህ ጠቅላላ ካፒታሉ 40 ቢሊየን ነው ስለዚህ ታክሱ ስንት ይሆን መሰለህ 40 ቢሊየን ×15% = 6 ቢሊየን ብር ትርፋ 7.3 ቢሊየን ይህ ማለት ታክስ ካልከፈለ 47.3+6 ቢሊየን = 53.3ቢሊየን ብር ነው። ተረዳኸው አሁን
2026-11-02 03:58:04
2
Kiru :
አጠቃላይ ሽያጭ - 40 ቢሊየን ከታክስ በፊት ትርፍ - 13.3 ቢሊየን (7.3+6) ታክስ - 6 ቢሊየን ከታክስ በኋላ ትርፍ - 7.3 ቢሊየን ማለቱ መሰለኝ ግን ይህም ሆኖ ታክስ ከ 4 ቢሊየን በላይ መሆን አልነበረበትም
2026-11-01 19:33:42
12
ያጣ መልክ የለውም :
ትርፉን 13 ነው ለሁለት ስከፍለው 6እና7
2026-11-01 17:53:29
5
F.B.I Mercenary☠️ :
😂
2026-11-02 01:04:10
2
Ibrahim ትራዉሬ :
ትርፉ 7.3ቢሊዮን አተረፈ 6 ቢሊዮን ለመንግስት ሰጠ እና 1.3ትርፍ ማለት ነዉ ከ 100% ትርፍ 85% ለመንግስት ነዉ ማለት ነዉ ድህነትን የመሰለ ነገር የለም
2026-11-02 08:25:09
1
ጁዳ 21 :
ተሳስቶ ነው ባክህ😁😁
2026-11-02 06:57:09
4
አማራ አማራ!!!! :
ታክስ ከሽያጭ ነው ግብር ግን ከትርፍ ነው ታክስና ግብር ይለያያሉ ታክስ አትርፍም ክሠርም በሸጥከው ልክ 3,5,7,9,&15 % እንደዘርፉና እንደ ንግድ ደረጃህ ተባዝቶ ትከፍላለህ
2026-11-02 06:22:47
0
Ⓝⓐⓗⓞⓜ 🏹 :
ግብር 43 persent new
2026-11-02 14:30:35
1
Miky270 :
hulachinim new yalgban
2026-11-02 09:19:35
1
mi :
የታወቀ እኮ ነው በትንሹ 2.5% ከአጠቃላይ ሽያጭ ዓመታዊ የመክፈል ግዴታ አለ ብከስር እራሱ። ኢትዮጵያ ውስጥ 100 ብር ብታተርፍ ከ40 እስከ 60ብር በግብር ለመንግሥት ትከፍላለህ። ለዛ እኮ ነው አቅም ያለው ነጋዴ ሀገር እየለቀቀ ግብር የሚቀንስበት ሃገር የሚሄደው።
2026-11-01 19:10:25
4
To see more videos from user @baye_atalel, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ټول راســره واورئ 🥹💗 #tariq_estic #aesthetic #pashtopoetry
А вы бы простили?
😍🦋#fyp #Love #song #fyppppppppppppppppppppppp #CapCut
🤎✨🍂
#nyc #nailart #japanesegel #handpainted #japanese
light em up hoodtrap 🥶🔥 #cristianoronaldo #edit #fy #aftereffects #football #ronaldo #promo #reverse #phonk
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy