@valemadre101: 🔑🔑#fyp

valemadre101
valemadre101
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 01 November 2026 17:46:41 GMT
4332
723
6
11

Music

Download

Comments

moneykidd.0
User1230987 :
Gotta wife her if she knows this song 🔥
2026-11-01 18:01:00
0
pablo8o5
pablo8o5 :
You’re eyes 🥰🥰🥰
2026-11-01 17:47:56
0
danielvillanueva161
Daniel Villanueva... :
que hermosa 🥰
2026-11-01 18:27:21
0
j_aquelinet1
j_aquelineT1 :
tutorial de maquillaje 🗣️
2026-11-01 17:56:53
0
ccastro530
Cristian306 :
Primero
2026-11-01 17:48:03
0
elcuh_andres11
Andres :
😍
2026-11-01 19:31:38
0
To see more videos from user @valemadre101, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንግዲህ  ቤቱ ከጨለመም አምፖሉን አብሩት በሩ ከተዘጋም በሩን ክፈቱት ደሞ እንዳትመለስ የሌለው መስሏት እንግዲህ ጌቶች ምሕላ ቁሙ ዱዐ ወጥሩ ቁርዐን ገልጣችሁ ፋቲሀ ቅሩ እንዳይኸልፋት ሳሩ ቅጠሉ ትመጣለች ፍቅሬ ትመጣለች አሁን መንገድ አይኑ ይፍሰስ መንገድ ምንጣፍ ይሁን ደመናው ይበተን ፀሀይ ቁማ ትቅር ማዕበሉ ፀጥ ይበል ጨለማው ያቀርቅር በተፈጥሮ አሳባ በዛው እንዳታድር እሷ ብቻ ትምጣ ኩል ሰበብ አይሁናት በወጉ አይበጠር ፀጉሯም ይንጨባረር  አልባሳት ጌጣጌጥ ቀለም ፥ ሽቱ አትምረጥ ወርቅ ፥ አልማዝ ሆኛለሁ በናፍቆቷ ስቀልጥ ። እሷ ብቻ ትምጣ ቀልቧን ሳትሰበስብ
እንግዲህ ቤቱ ከጨለመም አምፖሉን አብሩት በሩ ከተዘጋም በሩን ክፈቱት ደሞ እንዳትመለስ የሌለው መስሏት እንግዲህ ጌቶች ምሕላ ቁሙ ዱዐ ወጥሩ ቁርዐን ገልጣችሁ ፋቲሀ ቅሩ እንዳይኸልፋት ሳሩ ቅጠሉ ትመጣለች ፍቅሬ ትመጣለች አሁን መንገድ አይኑ ይፍሰስ መንገድ ምንጣፍ ይሁን ደመናው ይበተን ፀሀይ ቁማ ትቅር ማዕበሉ ፀጥ ይበል ጨለማው ያቀርቅር በተፈጥሮ አሳባ በዛው እንዳታድር እሷ ብቻ ትምጣ ኩል ሰበብ አይሁናት በወጉ አይበጠር ፀጉሯም ይንጨባረር አልባሳት ጌጣጌጥ ቀለም ፥ ሽቱ አትምረጥ ወርቅ ፥ አልማዝ ሆኛለሁ በናፍቆቷ ስቀልጥ ። እሷ ብቻ ትምጣ ቀልቧን ሳትሰበስብ "ምን ይዤ" ሳታስብ ደጃፏን ሳትዘጋው ቤቷን ሳታፀዳው አልጋ ሳታነጥፍ ልብሶቿን ሳታጥፍ ለኔ ምትሰጠኝን አበባ ሳትቀጥፍ ዝ ር ክ ር ክ እንዳለች ... እሷ ብቻ ትምጣ እንደ ሌላ ጊዜ ጊዜ ሳታጠፋ ጎረቤት 'ቻው' ሳትል እናቷን ሳትካድም የመንደር ህፃናት አስቁማ ሳትስም አይነስውር አይታ መንገድ ሳታሻግር ሳያገኛት እክል ሳይጠልፋት ግርግር ከቻለች በክንፏ ካልቻለችም በ'ግር እሷ ብቻ ትምጣ... @Habtamu Hadera ✍🏽 . . #viraltiktok #fyp #cinematic #videography #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About