@bintumi4867: ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ🔥 (MSL) ከአዲስ አበባ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ልዩ ፕሮግራም አዘጋጀ:: አዲሱን የት/ት ዘመን በማስመልከት ለግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ያሰናዳው ✅ የMSL አባል የመሆን ዕድል ✅ MSL በሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ላይ የመሳተፍ ዕድል ✅ የሊደርሺፕና የግል እድገት ስልጠናዎች ✅ ሰርተፊኬት የሚሰጥባቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ✅ አካዳሚክ ሜንቶርሺፕ በመድረኩ እንደተገለፀው ለግል ኮሌጆች ዲዛይን የተደረገ ፕሮጀክት ላውንች የሚደረግ ይሆናል::@Muslim students league @Abdurahman Seid |ሜጢ|

فاطمة زهراء🌸
فاطمة زهراء🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 21:11:32 GMT
713
65
2
5

Music

Download

Comments

haneennoor09
𝙥𝙧𝙞𝙣𝙘𝙚𝙨𝙨 👸 :
Arif program neber masha allah[Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-02 04:31:32
0
baaru84
baħaru :
🥰🥰🥰
2026-11-01 22:02:51
0
To see more videos from user @bintumi4867, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About