@abd.hd77: የሰው ሀቅ መብላት ከባድ ነው #fypシ

ABD-HD77
ABD-HD77
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 02 November 2026 01:51:41 GMT
67967
1266
271
303

Music

Download

Comments

susee092
Allah Wakil💝 :
SubhanAllah [Teary eyed]
2026-11-02 10:20:32
0
user3493441319219
umi.faarhanii :
subllhaallha😭😭
2026-11-02 12:29:28
0
neima5171
የቲሟ ወፍ🦜😢 :
ወላሂ ምንም አልታየኝ😳😳😳
2026-11-02 13:33:25
3
susuunat
🍓 medii🍓 :
አረ አልቀየረችም አላህን ፍሩ🥺
2026-11-02 06:54:37
14
user5765465377862
مدينه مدينه :
ያአላህ እደዛሰፍራ ደሞስመርቅ የኔናት በሁለቱምአገር አላህይሸልምሺ
2026-11-02 04:28:41
3
kero.abdirazak
አብድረዛቅ ሀምዳለ🎤 ሾፎዴ አጎ💪💪 :
ቀየረቹ ልበል🤔
2026-11-02 06:36:58
28
user3193126259984
ገብረኤል አባቴ :
ይቅር ይበላት ካሜራማኖች ግን ትለያላችሁ😂😂😂🥰🥰🥰
2026-11-02 07:37:09
8
fawz219
❤ ራቢ 😘 :
ይቺን አሜሪካ ልከን ካርታችንን ትሥረቅልን 🤣🤣🤣🤣
2026-11-02 05:50:43
10
godada.z
መታመን ለራስነዉ🙏🙏🙏 :
መስፈሪያዉን ቀየረችዉ
2026-11-02 10:47:31
7
hbst21
እሰይ የምስራች🌍 :
ግን እህል በኩባያ ይሸጣል እንዲ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ
2026-11-02 16:03:17
1
mywelow
የባላባቱ ልጅ ✅💪 :
እኔ አልወኔጀልም ግን ደሞ 5 ጊዜ ደጋግሜ አየሁት[Tears of joy][Snicker]
2026-11-02 09:59:54
8
hawineg
ሀዊ ነኝ ጎንደሬዋ :
የኛ ሀገር ጉድ ወላሂ ሞላላ እና ትቁረጠኝ የሚባል ቆርቆሮ አለ ሞላላ ማለት ረጅም ቆርቆሮ ነው ትቁረጠኝ ደግሞ አጭር ናት ነጋዴዎች ሁለቱን ቆርቆሮ ይዘው ሲገዙ በሞላላው ቢሸጡ ደግሞ ልክ እንደዚህ እየቀየሩ በትቁረጠኝ ባጭሯ ይሸጣሉ በጣም ያሳዝናል ሰውን ማታለል
2026-11-02 20:35:43
1
mysweetloveismylife
my sweet 👌 :
Ani homaa arginee [Snicker][Innocent]
2026-11-02 14:57:19
0
user49141562435820
የዋሥየ.እህት.ያለምየ.የኒህ የሁለቱ💘 :
የገባችሁ አስረዱኝ
2026-11-02 04:59:02
3
sa731807
꧁Bo●ይካ𝄞🇹🇷👨‍✈️ :
ወላሂ አልቀየረችውም🥺አስታውለህ ዕየው
2026-11-02 11:57:33
0
r.h2665
R & H :
ኩባያዉን ቀየረችዉ ያአላህ ከሠዉ ሀቅ ጠብቀን
2026-11-02 05:14:28
14
hayatkhan0553019776
ዝምተኛዋ Ⓐ👌🔐 :
አልቀየረችም እኮ ግን😳
2026-11-02 10:57:51
0
mayloveme1
🅰ነኝ የስልጤው ዘናጭ💊♥💛 :
ወለሂ እኔ ገብቶኘል ያልገበዉ መነዉ😳ወይኔ አለህ ይጠብቃን😱
2026-11-02 15:28:25
0
nur0598857
🎀كن فيكون👉 :
አልቀየረችም🥰
2026-11-02 14:55:38
0
bakdxb
የባቦዋ 🇸🇦💪 🥰🍋 :
እረ አልቀየረችም ተው ወንጀል አትግቡ
2026-11-02 16:58:07
0
user4632946756071
ሉባባ ሰይድ አሊ :
እኔ እንደገባኝ መለኪያውን ቀየረችው 😳
2026-11-02 12:06:12
2
user8315685486623
*꧁የበረሃዋ ሮዝ꧂* :
አራተየአየሁትግንአልገባኚም😳
2026-11-02 07:40:52
0
belat7891
እኔ ቸኮልኩ እጂ አተ መች ዘገየህ :
ቀየረችው እንዴ?
2026-11-02 08:31:16
0
senayet280
senait Mulu Shewa💞 :
አልቀየርችም መልኩ እራሱ አንድ አይነት ነው
2026-11-02 11:21:32
0
neima.241
📚እልከኛዋ N💎 :
ሱበሀን አላህ ቀየረችው መስፈሪያውን😥😥😥
2026-11-02 05:20:19
0
To see more videos from user @abd.hd77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About