@dr.agegnewchristwitness: "ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ በኀጢአት መኖርንና ዓለማዊ ምኞትን ክደን፣ በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛት በጽድቅ፣ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤ ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤"ቲቶ 2:11-13
Dr Agegnew_Christ_Witness
Region: ET
Monday 02 November 2026 05:51:49 GMT
Music
Download
Comments
More Grace :
also you don't understand this versus
2026-11-02 14:48:58
0
Alinasr Abduljalil :
መናልባት ሙሉውን መስማት ግድ ይላል ይሄ የተቆረጠ ደግሞም የባህሪ ችግር ላይ የተሰጠ ሀሳብ መሆኑ ግልጽ ነው። በዋናነት ለኃጢያት የሚገፋፉ እና ኃጢያት የሆኑትን በግልጽ አንተም ለይ ቲኦሎጂውን በአግባቡ።
2026-11-02 08:50:22
5
Eba :
😁😁😁
ye fetari yale
2026-11-02 10:02:31
0
Ephraim אֶפְרָיִם :
ሙሉ ስብከቱን አልተረዳህም
2026-11-02 08:34:30
2
habtamubizuneh0 :
ትክክልኮ ነው ምያስተምረው
2026-11-02 08:09:11
1
shambelhirpo :
ቤተክርስቲያን ይህን ትምህርት በትምህርት ለመፍረስ መዘጋጀት አለበት። ዶክቶር አንተን ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-02 08:21:26
1
Deresse J Farsa :
ጥያቄ አለኝ ፣ ሓጥያት ምንድነው ?
በአጭር ቃል መልስልኝ ወንድሜ
2026-11-02 14:39:53
0
Daannoo :
ማለት የፈለገው ውስጥህ እዬፈለገው በራስህ ትግል ጥረት ወይ ችሎታ አይደለም ማለቱ ይመስለኛል::በመገረዝ ወይ ባለመገረዝ ሳይሆን በፀጋው በእምነት እንደሚዳን::እና ፀጋው አስችሎን ሁሉን በፍቅር እንደምናራግፍ::
2026-11-02 11:05:56
0
Tsedey :
በኢየሱስ ስም ውጋሁ
2026-11-02 09:08:14
1
Dr Agegnew_Christ_Witness :
"ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ በኀጢአት መኖርንና ዓለማዊ ምኞትን ክደን፣ በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛት በጽድቅ፣ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤ ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤"ቲቶ 2:11-13
2026-11-02 05:55:59
2
kaynkidany :
ትክክል እኮነው። ወንድሜ
2026-11-02 08:20:31
0
@Abi :
እንዴት ነው የተረዳህው በደብ አዳምጠው
2026-11-02 08:37:51
1
tamirat :
ምርጥ ትምህርት እየሱስ ምቼም አድኖ አያውቅም
2026-11-02 10:47:54
0
Samson Belayneh :
ትክክል ነው። ወንጌሉ እንደዛ ነው የሚያስተምረው
2026-11-02 10:47:28
0
Prophet Ermias የወንጌል አገለጋይ :
እግዚአብሔር ይገጽጸዉ
2026-11-02 11:16:11
0
Sirak Tilahun Siru :
ሃሳቡ ኣልጠላሁትም ምክንያቱ እግዚኣብሄር እንዳይቆጣህ ሳይሆን እንደማይጠቅምህ መረዳት ኣለብህ ነው ሃሳቡ ; እና ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን ኣይጠቅመኝም ስለ ሚለው ቃሉ- የሚጠቅመን እና የማይይጠቅመንን ለይተህ ማወቅ ማለቱ ነው ወድጀዋለሁ ሃሳቡ በተለይ ነጻነት ሃጥያትን ለማቆም ሃይል ይሰጣል ያለው ደግሞ ትክክል ነው ለ ኣንድ ኣማኝ በክርስቶስ የሆነውን ማንነቱ ስትነግረው ነው በቅድስና የሚኖረው ኣንጂ ኣትንካ እትያዝ ስላልከው ኣይደለም ቆላስያስ 2;20-23
2026-11-02 10:37:23
0
zolakass :
ምረጥ ሀሳብ ነዉ
2026-11-02 09:54:12
0
Gammee /7/ :
ewunatun newa
2026-11-02 06:24:34
0
Prophet Amenvisionary leader :
የምገርም ነው እኮ
2026-11-02 08:30:45
0
Pro /DAWIT GAShAAW :
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ጌታን በርታ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-02 08:33:58
0
🔥🔥 ይዲዲያ Jedidiah blessed 🔥 :
የአማርኛውም ትርጉም እንግሊዘኛውም ስብከት እኩል አታስኪደው ለመስማት አይመችም ተባረክ
2026-11-02 09:21:32
0
Sami :
ሙሉውን ሳታሰማን መፍረድ አይቻልም
2026-11-02 10:07:38
0
Tamene Garzo :
ልክኔህ አፎስትል ሀሰተይኛ ትምህርት ስያስተምር እያዬን ዚሚ ማለት አይገባም ተባረክ እወዳሎዉ❤️
2026-11-02 14:52:05
0
ሚኪ የሰመአቷ :
የሚራክል መንፈሳዊ አባት
2026-11-02 09:39:58
0
truthmidia :
አንደኛ:- ሙሉውን አላዳመጥንም ነገር ግን እንደሚመስለኝ እነዚህን ማቆም የፅድቅና የቅድስና መለኪያ አደለም
ሁለተኛ:_ሰው በራሱ ሊቀደስ አይችልም የሚል ነው የሚመስለኝ።😎😎😎😎
2026-11-02 10:08:33
2
To see more videos from user @dr.agegnewchristwitness, please go to the Tikwm
homepage.