Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hana211922:
hana211922
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 02 November 2026 08:21:53 GMT
294796
31561
262
1755
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.24MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.55MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ታዛቢዋ :
አረ ለኔም ተሳስቶ እንዲደዉል ንገርልኝ
2026-11-02 12:44:06
264
Hayal01 :
እግዚአብሄርም በልጁ በየሱስ ሰርግ እንድንገኝለት ይፈልጋል ታድያ ሙሽራው እየሱስ ሲመጣ ይዞ በደ ሠማይ ቤት የሚመለሠው በእርሱ ያመነ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሄር አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶዋልና።
2026-11-02 13:22:11
48
Merry YNWA :
አሹዬ አንተ ቤቶች ስታቆም እኔም ማየት አቆምኩ ድምቀቱ አንተ ነበርክ
2026-11-02 11:53:48
418
Yehizib Tube የህዝብ ቲዩብ :
አወራሩ ይገርማል፣ በነገራችን ላይ ያላሰብከው ሰው ሲደውል አታምንም። ለኔስ ማን ይሆን የሚደውልልኝ ግን የማላምነው
2026-11-02 10:30:35
83
Queen seni 👸 :
ግን አሱ ሰው አይደል እዴ
2026-11-02 13:40:08
92
@102030 :
አሽዬ እየሱስ እኮ በመስቀል ሞቶ ነው የሚወድህ🥰🥰🥰
2026-11-02 11:23:31
41
wude T.s :
አይእኛ ግን ለሰው የምሰጠውን ቦታ ለእግዚአብሔር ብንሰጠው ግን
2026-11-02 13:08:20
55
ሳቤላ ቤን🦋 :
አንድ ሰው ለሌላ ሰው እንደዚህ ፍቅርና አክብሮቱን ሲገልፅ መስማት እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤❤❤
2026-11-02 14:42:52
112
ፍጡማ :
😁😁😁ንጉሳችን ኤፍሬም
2026-11-02 09:00:56
137
Wubalem 1380 :
እኔን ሚነካኝ የኢየሱስ ፍቅር ብቻ ነው
2026-11-02 15:04:43
12
DM :
አታካብድ ዘፋኝ ደወለ ብለክ
2026-11-02 17:14:55
23
የመሲሁ ልጅ ✝️⛪️❤️ :
ምን ትሰሪለሽ😂😂
2026-11-02 10:41:57
29
የሺመቤት :
በሱ ዘፈን ነበር ፍቅር የያዘኝ ይኸዉ 32 አመት አፈቀርኩት እሱ ግን አልፈልግሽም አለኝ የኤፍሬም ን ሙዚቃ እየሰማሁ አለቅሳለሁ
2026-11-02 11:45:35
16
mesfin :
ማንም ቢደውል አይደንቀኝም ከናት እና ካባቴ ውጭ
2026-11-02 18:20:07
6
Adisalem Terefe :
ለኔም ተሳስቶ በደወለልኝ እንዴት እንደምወደው ❤️❤️❤️❤️
2026-11-02 11:13:53
26
S.michael :
Amen and Amen 🙏
2026-11-02 19:47:10
0
ጥጋቡ :
ንጉስ እኮ ነው ኤፍሬም ታምሩ
2026-11-02 16:50:23
13
helen💃 :
አሰራብን እዴ እደዚ እምንወደዉ
2026-11-02 13:53:55
16
мυℓυ Ѕнєωα 🦅 :
ኤፊ በአካል በደምብ አውቀዋለሁ። በጣም ትሁት ሰው ነው
2026-11-02 15:30:38
6
Aየሀይቅዳሯ🥰🥰🥰 :
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
2026-11-02 12:24:13
8
መትዮቹ :
አሽዬ ምርጥ ኤፍዬ የኛ ጀግና🥰🥰🥰🥰
2026-11-02 11:39:38
11
chachimask1 :
አልጠገብኩትም አላለም 😅😅😅
2026-11-02 13:12:33
10
ውብ ፈርኒቸር :
ያረቢ ልባችንን ለአንተና ለረሱል ውዴታ እንዲ ሚንሰፈሰፍ ለወላጆቻችን የሚራራ አድርግልን አሚን
2026-11-02 15:02:44
7
محبوبه حاجيuser9815318636032 :
ጠገብከዉ
2026-11-02 11:56:13
8
kidu ❤❤ :
አሹየ አንተ ሚኒሊክ 06እኔ ጃን ሜዳ 03አየኖርን አንድ ቀን መንገድ ላይ መሽቶብኝ አጊተከኝ ነይ ልሸኝሽ ስትለኝ የለከፍከኝ መስሎኝ የተደሰትኩትን ያክል ነው የተደሰትከው🤣
2026-11-02 11:55:23
14
To see more videos from user @hana211922, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
😱😡#identityv #IdentityV #IDVSpookyTime #idv #idvgameplay
আমার নেতা বঙ্গবন্ধু শেখ মুজিবুর রহমান #জয়_বাংলা_জয়_বঙ্গবন্ধু🇧🇩 #জয়_বাংলা_জয়_বঙ্গবন্ধু🇧🇩 #আওয়ামী_লীগ #বাংলাদেশ🇧🇩 #জয়_বাংলা_জয়_বঙ্গবন্ধু🇧🇩
Timofei Tarasenko (biệt danh "TT") là một vận động viên Rubik chuyên nghiệp (speedcuber) người Nga, thành viên của đội tuyển danh tiếng GAN GURUS. Dù còn rất trẻ (sinh khoảng năm 2012), cậu đã nhanh chóng vươn lên trở thành một trong những tài năng Rubik xuất sắc và toàn diện nhất thế giới với hàng loạt Kỷ lục Thế giới (World Records) ở các hạng mục Rubik lớn và Megaminx. Tính đến tháng 10 năm 2026, Tarasenko sở hữu bảng thành tích đáng kinh ngạc theo Hiệp hội Rubik Thế giới (WCA): • Huy chương: 140 Vàng, 45 Bạc, 25 Đồng. • Kỷ lục: 7 Kỷ lục Thế giới (WR), 14 Kỷ lục Châu lục (CR) và 83 Kỷ lục Quốc gia (NR). #timofeitarasenko #rubik #top1 #fyp #viralvideo
المستثمر الحقيقي بيشوف المليون درهم بذرة 🌱 يزرعها في التربة الصح، ويسقيها بالقرار الصح، وينتظر الوقت المناسب للحصاد 🌾 الأسئلة الأهم: شو المشروع المناسب؟ شو خطة الدفع الأفضل؟ وأيمتى تبيع أو تنتظر؟ ⏳ الجواب يبدأ من مستشار عقاري فاهم السوق. اختيارك للمستشار… هو أول استثمار في ثروتك. 💼💰 A real investor sees one million dirhams as a seed 🌱 Plant it in the right soil, nurture it with the right decisions, and wait for the right time to harvest 🌾 The real questions are: Which project is right? What payment plan fits you? When should you sell… and when should you wait? ⏳ The answers start with a real estate advisor who understands the market. Choosing the right advisor… is your first investment. 💼💰 . . . . . . #uae #dubai #RealEstate #property
#sandalbaim #sandalkodok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy