@adonaymada: ቪድዮ ከመስራታቹ በፊት እነዚ መርሆች ኣንብቡ 1፡ ባላገር የሚለው ዘፈን በመጠቀም ከቤት ውጪ ሆናቹ ቪድዮ መስራት 2፡ ወደዚ ባላገር ቻሌንጅ ለመቀላቀል ከ ኢትዮጲያ ውጪ መሆን ኣለባቹ 3፡ ሽልማት - 35ሺ ዶላር ለ 3 ሰዎች ይሰጣል 1ኛ ለወጣ - 20ሺ ዶላር 2ተኛ - 10ሺ ዶላር 3ተኛ- 5ሺ ዶላር @CBE Connect mention ማረግ እንዳይረሳ ከዛ ደግሞ #cbeconnectbalagerurchallenge ሃሽታግ እንዳይረሳ ደረጃ የሚሰጠው በእይታ ብዛት ነዉ እይታ ብዛት ይዛቹ መርህ ካላካተታቹ ለ ሽልማቱ ብቁ ኣትሆኑም እወዳቹሃለሁ ❤️

Adonaymada444
Adonaymada444
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 09:01:10 GMT
67458
12297
352
1065

Music

Download

Comments

wendaameu
@wonde Barber :
አዶናይ ለአርቲስት ደረጀ ደገፋው ቻሌጅ አስጀምርለት
2026-11-02 09:49:24
24
miliona447
miliona :
ችግራችን የሚፈታልን እንጂ ችግራችን የሚያስታውሰን ኣላጣንም ሀገሩን በከፍተኛ በኣለማቀፍ ደረጃ የሚያስተዋውቅ ለወጣቶች ኣዲስ ተስፋን የሚሰጥ ሂወታቸው የሚቀየር ሰው ሲረዳ ድህነትን ከስሩ የሚነቅል በሞት ኣፋፍ ያሉ የልብ ህሙማን ህፃናት ከፍጣሪ በታች ኣዲስ የመኖር ተስፋ እና እድል የሚሰጥ የብዙ ቤተሰብ እምባ የሚያብስ የተረሱ ኣርቲስቶቻችን በክብር ኣስታውሶ ክብር የሚሰጥ የሚገባቸው ሽልማት የሚሰጥ ጀግና ወጣት ኣዶናይ ብርሃነ ሃይለሚካል በመምረጥ የዜግነት ግዴታችን እንወጣ ።
2026-11-02 09:29:39
71
jan_hoy12
lmat sleshi (ጃን ሆይ) :
ማን ነው ሰኞ 6.00am የደረሰው
2026-11-02 09:08:20
35
feven4447
ቤቤ444 :
adonay እንደዚ መማር በህግ ያሰቀጣል😂❤
2026-11-02 09:11:38
31
sb28765
SB2026 :
I’m ready to do thank you❤️❤️❤️❤️
2026-11-02 10:56:52
0
esye92
🦋 eyerus :
aduyeee ate xena ate bicha dena Salam hunelen yegna tewdaj ye hiwot memeherachen love you brother 🥰🥰🥰
2026-11-02 10:25:16
0
semghi
rozi444 :
ባላሀገር 👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-02 09:12:28
19
z601352
Sofiy 444 :
[Red heart][Heart eyes]king
2026-11-02 10:58:23
0
user5068088814000
ሂድ ስራህ ይከተልሀል :
ባላገር[Power]
2026-11-02 09:06:00
10
mtm20412
MTM :
am firt
2026-11-02 09:03:34
6
samrawitsamri755
Sãmŕi💫444♾️ :
hulachnme gedeta enewta vote bemderge adonay be 6 zerfe eichu hunwalne vote argu betchmerim 5 geza free vote let's go vote him♥️🗳
2026-11-02 10:16:04
0
a.mejid5
m̶e̶j̶i̶d̶ :
ስንት ደረሰ በጣም አክቲቭ ነኛ🥰
2026-11-02 09:05:46
6
user8843813522913
3m & 2a :
jaginachin tichilalak🥰🥰🥰🥰
2026-11-02 10:27:33
0
kalina8933
kalina 444 :
ሁሌ ተደሠት የኔ ጠንካራ
2026-11-02 09:18:40
6
sami270751
ety pubg :
አዶናይ እባክ ኢምቦክሴን እየው እባክ 🥺🥺 🙏🙏🙏
2026-11-02 09:04:18
7
lijdavayenatu0
lij dev yenatu :
አዶናይ አደኛ ነው ምትሉ
2026-11-02 09:07:55
5
chalachew5954
chacha :
adonayyyyyyyyyyyyyy
2026-11-02 10:34:11
0
lij4955
Nes,𝖗𝖎𝖓🧕🦋 :
sorry adonay😭
2026-11-02 09:16:39
0
feven4447
ቤቤ444 :
ችግራችን የሚፈታልን እንጂ ችግራችን የሚያስታውሰን ኣላጣንም ሀገሩን በከፍተኛ በኣለማቀፍ ደረጃ የሚያስተዋውቅ ለወጣቶች ኣዲስ ተስፋን የሚሰጥ ሂወታቸው የሚቀየር ሰው ሲረዳ ድህነትን ከስሩ የሚነቅል በሞት ኣፋፍ ያሉ የልብ ህሙማን ህፃናት ከፍጣሪ በታች ኣዲስ የመኖር ተስፋ እና እድል የሚሰጥ የብዙ ቤተሰብ እምባ የሚያብስ የተረሱ ኣርቲስቶቻችን በክብር ኣስታውሶ ክብር የሚሰጥ የሚገባቸው ሽልማት የሚሰጥ ጀግና ወጣት ኣዶናይ ብርሃነ ሃይለሚካል በመምረጥ የዜግነት ግዴታችን እንወጣ ።
2026-11-02 09:56:16
8
amen.s123
ሄለን የሸገሯ 444 🔥 :
ኣያቹ ማስታወቂያንማ ኣንተ ስራት ሰልእውነት አኮነው ኣያቹት እንዲት እንደሰራው ግረማው ኣንደበቱ ኣክቱ ሁሉ ሙሉ የሆነ ወጣት እኮ ነህ ❤️በሉ ባለሃብቶች ድርጅቶቻቹን በዚ ጀግና ወጣት ኣሰተዋውቁ እሱ ያለበት ሁላ ሙሉ ነውና ኣዶናይን ምርጫቹ ኣርጉት ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-02 11:03:42
2
yared_1341
Yared_13 :
ችግራችን የሚፈታልን እንጂ ችግራችን የሚያስታውሰን ኣላጣንም ሀገሩን በከፍተኛ በኣለማቀፍ ደረጃ የሚያስተዋውቅ ለወጣቶች ኣዲስ ተስፋን የሚሰጥ ሂወታቸው የሚቀየር ሰው ሲረዳ ድህነትን ከስሩ የሚነቅል በሞት ኣፋፍ ያሉ የልብ ህሙማን ህፃናት ከፍጣሪ በታች ኣዲስ የመኖር ተስፋ እና እድል የሚሰጥ የብዙ ቤተሰብ እምባ የሚያብስ የተረሱ ኣርቲስቶቻችን በክብር ኣስታውሶ ክብር የሚሰጥ የሚገባቸው ሽልማት የሚሰጥ ጀግና ወጣት ኣዶናይ ብርሃነ ሃይለሚካል በመምረጥ የዜግነት ግዴታችን እንወጣ ።
2026-11-02 10:09:25
3
biniyam_solo
biniyam 444♾️ :
hero🥰🥰🥰
2026-11-02 10:50:13
1
mypearl444
የአዶናይ ተማሪ 444✌️ :
አበረታቱኝ ልጀምረው ❤❤
2026-11-02 09:49:02
4
selina58764
selina 👑444 :
legend
2026-11-02 09:28:52
4
logawwww444
Aschalew🇩🇪 :
ጀግናው😎
2026-11-02 10:00:16
3
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About