@mychickenaddis: #mychickenaddis #ዶሮእርባታ #poultry #viralreelsシ #habesha

My chicken Addis
My chicken Addis
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 09:21:54 GMT
9868
811
20
113

Music

Download

Comments

natnael_siyum
Natty :
1, ለመኖ በቀን 120 ግራም * ለ1700 ዶሮ 24,480 ብር በወር ደሞ 734,400 ነዉ ምታወጭዉ 2, ሲቀጥል ደግሞ እንቁላል ሱቅ እንጂ እኛ ስናስረክብ “ከፍተኛዉ” 22 ብር ነዉ። 3, በ1581 እንቁላል (93%) ከፍተኛዉ productivity አማካኝ አይደለም። ስለዚህ እዉነታዉ በቀን በአማካይ 1,445 (85) እንቁላል ቢገኝ በ22 ብር ቢሸጥ 31,790 ብር በወር ደሞ 953,700 ብር ነዉ። ከዚህ ላይ የመኖ ብቻ ቢቀነስ ማለትም (953,700 - 734,400 =219,300) አስቢዉ የትራንስፓርት፣ የመብራት፣ የወሃ፣ የሰራተኛ፣ የቦታ ኪራይ…. በትንሹ 70,000 እንኳን ቢወጣ ከወጪ ቀሪ 150,000 አካባቢ ነዉ። መነሻ ካፒታል ደግሞ 3,000,000።
2026-11-02 17:02:11
8
beckyirgalem
@becky 1921... :
የዶሮ እርባታ ለመጀመር ወስኛለሁ የ 3 ወር ቦቫንስ የዶሮ ዋጋ ስንት ነው ? እና ለመቼ ይደርሷል።
2026-11-02 14:54:36
0
sulyman.chistaw
Sule shegaw💪💪 :
Maychicin adis
2026-11-02 13:40:48
0
biruk.selemon33
Beruk _bura :
ሀሳብሽ አርፊ ነዉ ችግሩ ከነዝ ሁሉ ዶሮ ኬት መጣ ሳይባል በየሆነ በሽታ አንዱ ይታመማል ከዛ አበቃለታ የኔህይወት
2026-11-03 10:09:59
0
joeljrbm899889
user3181817145908 :
hule be netistisr west atgebu
2026-11-02 12:38:14
4
adbisaa112
Abdisa430 :
ካፒታል ስለማይችልኝ ካራዳሽን እኔ ቦታ አለኝ በዛ ላይ ተማሪ ነኝ እረድሃለው ወንድሜ ካልሺኝ ቦታ ስላለኝ እባክሽን አግዢኝ ዕገዛ ብቻ ነው ገና ያ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ
2026-11-02 09:29:23
0
alfa.techboom
Alfa Tech Security solution :
😂😂😂simotus habibti
2026-11-03 05:56:31
0
om.ahmed.b
Mensur HD Editer :
w͟o͟w͟ a͟n͟d͟ m͟e͟ a͟m͟ h͟a͟v͟e͟ 121 c͟h͟e͟c͟k͟e͟n͟ i͟t͟s͟ g͟o͟o͟d͟ y͟e͟a͟?
2026-11-02 14:35:09
0
henatse
Henok Tsegaye :
አቤት ቀደዳ 😂
2026-11-02 18:20:49
2
solomon122119
yemariam :
ማበርታቻ ሳሆን መለስተኛ የሆነ ሀብታም የሆነ ሰው ነው የሚጋብዘው እቁላል አስክምጥሉ ያለው ወጭ አይነገርም ?
2026-11-02 12:22:13
2
wegeneyetera
Wegene Yetera :
በወር ሳይሆን በዓመት በይ😏
2026-11-02 17:38:35
0
getnetmun
Getnet :
🥰🥰🥰
2026-11-02 11:41:21
0
bbrish2716
brishB761 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-02 09:30:59
0
sam375301
aqua :
😁😁😁😀😀😀
2026-11-02 09:30:01
0
user8525460244814
Tesfaye daba :
👍👍👍
2026-11-02 16:11:28
0
To see more videos from user @mychickenaddis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About