@aubrey.peterson29: No one saw this Fast Money answer coming! #FamilyFeud #SteveHarvey #GameShowClips #VintageGameShow #FunnyReactions

Aubrey Peterson
Aubrey Peterson
Open In TikTok:
Region: US
Monday 02 November 2026 10:33:44 GMT
1767
37
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @aubrey.peterson29, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💔 የትዳር እና የፍቺ ጠባሳ፦
💔 የትዳር እና የፍቺ ጠባሳ፦ "የተፋታች ሴት እንዳታገባ" የሚለው ምክር ከምን የመነጨ ነው? ብዙ ጊዜ "ዋናው ፍቅር ነው" እንላለን፤ ነገር ግን ወደ ገሃዱ ዓለም ስንመጣ ትዳር ከስሜታዊ ፍቅር በላይ ጥልቅ ስነ-ልቦናዊ ዝግጁነትን ይጠይቃል፡፡ አንድ ወንድ የተፋታች ሴትን ሲያገባ የሚገጥሙት ያልተነገሩ መራራ እውነታዎች አሉ፡፡ አንድ ወንድ ሊያስብባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🔹 ያልተዘጋ የድሮ ምዕራፍ፦ አዲሱ ባል የሚመጣው ታሪኩ በተጀመረና በርካታ አሳዛኝ ገጾች ባሉት መጽሐፍ ላይ ነው፡፡ 🔹 የንጽጽር ጥላ፦ ስልኩን ሳይለንት ሲያደርግ ወይም ከሥራ ሲዘገይ "ያንኛውም እንዲህ ነበር የጀመረው" በሚል አዲሱ ባል ያልሰራውን ጥፋት እንዲከላከል ይገደዳል፡፡ 🔹 ልጅ ያላት ሴት ከሆነ፦ • ባል በገዛ ቤቱ ውስጥ የልጁን ስህተት ማረም የማይችልበት "የስልጣን እቀባ" ይገጥመዋል፤ • ከቀድሞው ባል ጋር "ስለ ልጅ ጉዳይ" የሚደረጉ ያልተቋረጡ ንክኪዎች ቅናትን እና አለመተማመንን ያመጣሉ፤ • እናትየው በባሏ እና በልጇ መሃል ስትሆን ልጇን መምረጧ አይቀሬ ነው፡፡ 🔹የመሸሽ ዝግጁነት፦ ፍቺን በተግባር ያየ ሰው ችግሮች ሲመጡ "ከዚህ የከፋ አይመጣም፤ ድሮም ፈትቼ የለ" የሚል የድፍረት ስሜት ሊያድርበት ይችላል፡፡ ትዳር የሁለት ሉዓላዊ ሰዎች ጥምረት ነው፡፡ ነገር ግን ካለፈው ሕይወት የተረፈን ጠባሳ ለመጠገን መሞከር የሚጠይቀው ዋጋ ከጥቅሙ ያመዝን ይሆን? እርስዎ ለወንድምዎ ወይም ለጓደኛዎ ምን ይመክሩታል? "ፍቅር ካለ ያለፈው አይታይም" ይላሉ ወይስ "ያልተፈታ ጠባሳ የሌለባትን መምረጥ ይበጃል"? #ግርምት🤔🙇💔💔💔💔💔💔

About