@world_information_187530: ❤️ የምትወዱትን ሰው ለመርሳትና ከሕይወታችሁ ለማስወጣት የሚረዱ 3 አስፈላጊ ነገሮች! የሚወድ ሰው በቀላሉ አይረሳም፤ ነገር ግን ልቡ ይሰበራል። 💔 ይህ ቪዲዮ ብዙ ሰዎችን ሊጠቅም ስለሚችል ለሌሎችም እንዲደርስ የቪዲዮውን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ሼር አድርጉት። 1️⃣ መጀመሪያ እውነታውን መቀበል አለባችሁ። አንዳንድ ጊዜ የምንወደው ሰው አሁንም እንደሚወደን እናስባለን። ነገር ግን እሱ ወይም እሷ ከእኛ ጋር መቆየት እንደማይፈልግ ስንረዳ፣ ያንን እውነታ መቀበል አለብን። አንድ ቀን የተወደን ሰው ወደ እኛ ይመለሳል ብሎ መጠበቅ ራስን ከማታለል በስተቀር ሌላ አይደለም። ስለዚህ ግንኙነቱ እንዳበቃ ከተረዳችሁ፣ ያንን ተቀብላችሁ ወደ ፊት መራመድ አለባችሁ። 2️⃣ ያንን ሰው ለመርሳት በተደጋጋሚ እሱን ማሰብ አቁሙ። ብዙ ሰዎች የሚፈጽሙት አንድ ስህተት አለ። አንድን ሰው ለመርሳት ሲሞክሩ፣ ያለማቋረጥ እሱን ያስባሉ። ለምሳሌ፣ ከአራዊቶች ውስጥ ዝሆንን እርሳው እንዳታስቡ ተብሎ ብነገራችው ፣ ምናልባት በእነዚያ ሰከንዶች ሁሉ ስለ ስለ ዝሆን ታስባላችሁ። እንዲሁም አንድን ሰው ለመርሳት እየሞከራችሁ ሁልጊዜ እሱን ማሰባችሁ የበለጠ እንድታስታውሱት ያደርጋል። ስለዚህ አእምሯችሁን በሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ላይ አተኩሩ። 3️⃣ ከዚያ ሰው ጋር የሚያገናኟችሁን ነገሮች ቀንሱ። ያንን ሰው ለመርሳት ከፈለጋችሁ፣ በተቻላችሁ መጠን ከእሱ ጋር የሚያገናኟችሁን ነገሮች ራቁ። ይህም በአካል ከእሱ መራቅን ብቻ ሳይሆን፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያለውን ግንኙነት መቀነስንም ይጨምራል። በማኅበራዊ ሚዲያ ያለውን አካውንት ብሎክ ወይም ሙት አድርጉ። የእሱን ፎቶዎችና መልዕክቶች ደጋግሞ ማየት አቁሙ። ያለፈውን ግንኙነት የሚያስታውሷችሁን ነገሮች ከእይታችሁ አርቁ። ምክንያቱም እነዚያን ነገሮች ደጋግማችሁ ማየታችሁ ያለፈውን ግንኙነት እንድታስታውሱ ሊያደርጋችሁ ይችላል። ❤️ በመጨረሻ፦ ራሳችሁን ለመንከባከብ፣ አዲስ ነገሮችን ለመማርና የወደፊት ሕይወታችሁን ለመገንባት ጊዜ ስጡ። ከሁሉም በላይ የራሳችሁን ዋጋ አትርሱ! #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #oromotiktok ##family @@1234Tilo Mesay @DARBATAMAA @End The War! ጦርነት ይብቃ!
ተከተሉኝ ስላችው በሚክኒያት ነው!!
Region: ET
Monday 02 November 2026 10:47:10 GMT
Music
Download
Comments
:
ተግባር እንደተፃፈዉ ቀላል ቢሆን ማን ይሰቃይ ነበር
2026-11-02 15:54:22
8
:
እዉነትም ስጀመር እረስህን ሁን ነዉ ጉደዩ
2026-11-03 17:23:49
2
:
ግን እኮ አይቻልም
2026-11-10 16:32:14
1
:
ልክ ነህ ግን መርሳት ከባድ ነው
2026-11-03 11:55:45
2
:
mechem aychalim Bicha Gizie Lehulu
2026-11-12 09:21:01
0
:
እንደዚ ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር
2026-11-10 15:11:35
1
:
sade [Crying][Crying]
2026-11-03 17:35:11
1
:
መርሳት ይከብዳል ቀላል አይደለም
2026-11-03 08:32:27
1
:
መርሳት ከባድ ነው
2026-11-07 09:35:17
0
:
እየሠነበቡኩት.እራሡ.እሡን.ማሠብአልተዉኩም
2026-11-02 19:53:20
0
:
ሲታሰብቀላልይመስላልግን።።።።።።
2026-11-02 19:10:46
0
:
hasabehe betam teaming new enamsegenalen
2026-11-05 15:43:45
0
:
rpelisy
2026-11-03 02:32:37
0
:
ye halal
2026-11-03 16:17:13
0
:
መርሣት አልቻልኩም ሁሌም በህልሜ ይመጣል
2026-11-02 22:16:40
0
:
ይመችህ
2026-11-03 03:20:34
0
:
ምክር እና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው አለ ያገሬ ሰው። ተው ባክህ ድንገት ያጣኃትን ግራ ጎኔን በዚች መልክ ልረሳት? ተወኝ እስኪ
2026-11-02 19:45:18
3
:
ያልደረሰበት ብዙ ያወራል
2026-11-05 14:35:52
0
:
🥰🥰🥰
2026-11-03 14:26:00
0
:
[Like][Like][Like][Like]
2026-11-10 13:49:07
0
:
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-02 12:30:55
0
To see more videos from user @world_information_187530, please go to the Tikwm
homepage.