@tsegin21: ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ የሚሰጣችሁ ትልቁ ስጦታ ጊዜ እና ነፃነት ነው። ነገር ግን እነዚህ ሁለቱ ነገሮች ያለ ንቃተ-ህሊና (Consciousness) ከተያዙ፣ ነፃነት ወደ አላስፈላጊ ውልብልብነት፣ ጊዜ ደግሞ ወደ ባዶነት ይቀየራል። ዓለም በዚህ እድሜያችሁ ትኩረታችሁን ለመስረቅ፣ አእምሯችሁን በከንቱ ጫጫታ ለመሙላት እና በሕይወታችሁ ላይ ጢባጢቤ ለመጫወት ዝግጁ ናት::ስለዚህ የዩኒቨርሲቲው ግርግር፣ የስሜት መጫወቻነት እና የዓለም ወከባ አእምሯችሁን እንዳያደክመው ኮንሺየስ ሆናችሁ ወደ እምነታችሁ ሽሹ።#viral #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #onthisday #university
Grace 21❤️
Region: ET
Monday 02 November 2026 11:14:04 GMT
Music
Download
Comments
Rodd🔹 :
ሁሉም መካሪ የሆነበት አለም
2026-11-04 08:06:32
58
haregwa tadese :
ልጄ 4ኛ አመት አዳማ ናት ምን እደምትል ታውቂያለሽ ሀይማኖቴ ከአለም መደበቂያዬ ነው ትላለች
2026-11-03 13:49:06
119
sol man :
thnks sis for advice👍
2026-11-07 12:11:35
0
sermar :
እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
2026-11-03 12:27:56
36
tedda ye abatu lji :
thank you agood nice
2026-11-06 02:18:30
0
J𝓸𝓷☦️ :
tank You Sis fresh negn etegebrewalehu
2026-11-06 15:06:35
0
Maru ጨዌ :
thanks
2026-11-07 07:14:57
0
SUPERSTAR :
after I become conscious about my life I became totally different person thanks smart girl
2026-11-06 13:00:43
1
ሰላም የአርሴማ ወዳጅ 💚💛♥️ :
Thank you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
2026-11-07 07:03:33
0
Elham :
ምክርሽ አርፍ ነው ግን ዋጋ ከከፈልኩበት ቦሃላ ሆኔብኝ።
2026-11-03 07:52:31
7
አማላጄ :
የዩኒቨርስቲ ተማሪ ብር እጅ ምክር አያስፈልገውም
2026-11-06 04:54:05
1
muhaalif1 :
እኔ እንኳን ግማሽ ግማሽ ነበርኩ ሙሉ ሆኜ ብሆን ደስ ባለኝ
2026-11-03 15:46:34
6
Tinsu Hand Made :
ተባረኪ
2026-11-03 06:34:25
7
ofi_wabi :
tebaraki
2026-11-03 06:59:05
8
MaDa :
ewenet beleshal ye abzagnochachen sehetete esu neber 👏🏼
2026-11-03 06:38:36
13
ትዝታ(የገኑ) :
ጎበዝ! መጥፊያም መልሚያም የሆነ ቦታና ግዜ ያለው እዛ ነው
2026-11-03 13:02:34
13
Yene🌸 :
ጎበዝ አነዲይ አይነትሰው ይብዛልን🥰
2026-11-03 11:57:52
9
user611505495 :
እውነት ከልብ መመስገን አለባት
2026-11-03 15:14:48
5
Abinet :
10Q
2026-11-06 09:12:04
1
amde :
thanks sister😂😂
2026-11-06 12:21:02
1
kidus የወንቅ እሸቱ ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ :
እኔ ፊት የእምነት ቦታ ነው የምሔድ ከዛ ከችኳ ጋ ነው
2026-11-07 20:26:34
1
@ayder :
yes
2026-11-05 13:52:12
1
የማርያም ልጅ 💖🙏💖 :
thanks my sister 🥰🥰🥰
2026-11-05 19:11:03
1
🦋 Selah 🦋 :
maryamn lk nesh ene fresh negn ena wde betekrstian lemekreb eyemokerku new betechalegn akm
2026-11-07 08:32:59
2
Abu hanif :
Tnx 🤩
2026-11-04 17:55:58
1
To see more videos from user @tsegin21, please go to the Tikwm
homepage.