@henok.ashenafi36:

HENOK ASHENAFE ✍️
HENOK ASHENAFE ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 13:10:25 GMT
19757
2441
66
3827

Music

Download

Comments

ashenafij.asrat
Ashu :
አንድ ከንቲባ ዋና ስራ አስፈፃሚ የተወከለበትን ቦታና ህዝብ ሰላምና ፀጥታ የህዝብን ደንነት ማስከበርና የወረዱለትን እቅዶች በየዘርፉ ማስፈፀም መሆኑ ተረሳና አሸባሪን እያስገባ ያጋደለ ስራ አስፈፃሚ ተሸለመ
2026-11-02 19:58:59
2
soyobafo
የልዑል ልጅ :
ፈጣሪ በቅርብ ይፈርዳል !
2026-11-02 15:26:04
6
joni.jo432
joni jo :
የኔ ምለው የተማረ ሀይል የለም እንዴ ለሚመለከተው አካል የሚያደርስልን የለም ማለት ነው
2026-11-05 08:10:34
1
for.all375
For All :
አዎ እውነቱ እማ ይሂ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ እንጅ
2026-11-03 04:04:09
5
menge.zegondar
Manu Habesha :
ሁሉንም እውነታውን ፈጣሪ እየቆየ ያጋልጠዋል። ፍርድ አይቀርም። ገዳይም የእጁን ያገኛል።
2026-11-02 17:38:40
5
abaynehgonjoba
abaynehgonjoba :
:አርሲ ትጣራለች !!
2026-11-03 12:42:01
2
mesti554
Mesti :
ማንም እንደማቱሳላ የሚኖር የለም ስለዚህ ሞት ለደሀ ብቻ አልተሰጠም ይሞታሉ ያኔ ሁሉም ቀኑ ይደርሳል
2026-11-04 06:19:10
1
alem84304
Alem :
2026-11-02 18:53:24
2
asenku6
asenku :
@ፍትህ ላርሲ ኦርቶዶክስ
2026-11-03 20:09:25
0
user4826195921856
በቃሉ :
አይነቃም ሕዝቤ አሁን ታብታብ ላይ ነው ተኝቷል ለቲክቴክ ይነሳል አዞሮ ይተኛል
2026-11-03 18:50:23
0
gebre.goderew
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ :
የኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን የፌደራል መንግስት እጁ አለበት እንዴት መንግስት ባለበት ሀገር ሠላማዊ ሠው እንደ በግ ይታረዳል
2026-11-04 09:59:19
0
user3403319592214
user3403319592214 :
የተደረገብን ሁሉ በታሪክ መዝገብ ለታሪክ ተሰንዶ ከሙሉ ማስረጃ ጋር ይቀመጥ።አሁንስ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ብለን አልቅሰን እንለምን።ሀፂያታችን የበዛ ቢሆን እንኳ የተፈረደብንም የፈረዱብንም አብሮ እግዚአብሔር ይፍረድ። ግዜም ዳኛ ነው።ለሁሉም ግዜ አለው/ዳኛ አለው😥
2026-11-03 13:03:41
1
purplehearts152
That woman :
ችግሩ ያለው የክልል ፕሬዝንቱጋ ይመስለኛል
2026-11-02 18:55:00
1
asteway.mekuria3
@asteway483 yetewhido :
😭😭AW gebtognal
2026-11-04 07:23:21
1
user3992388100285
user3992388100285 :
Dili lefano Dili lefanooooo
2026-11-03 20:51:59
0
belihu80
belihu :
ggggggggggg✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
2026-11-03 17:22:45
0
mule.mule58
Mule Mule :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-02 14:00:42
0
belihu80
belihu :
bashii
2026-11-03 17:22:16
0
mty79031cwn
Yani :
2026-11-03 12:36:19
0
tiktok.comlinglong
linglong :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክስ
2026-11-03 15:07:39
0
simachew277
Simachew :
enezi lay?????
2026-11-03 12:37:52
0
yaarabbii382
Ayi gize sintun gud asayen :
እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል አሉ የአርሲው ጉዳይ እስትራቴጂክነው
2026-11-03 17:45:42
0
ablakat70
BE :
ፍትህ
2026-11-03 16:01:46
0
sele10912
sele :
ፍትህ ለአረሲ
2026-11-03 15:40:00
0
mequanintgetnet55
mequ21geta :
በትክክል አዎ እጃቸው አለበት ጉዳዩን ለማስባበል ሲላላጡ ከማየት በላይ ምን ማስረ አለ🤔🤔🤔!!!
2026-11-02 16:24:15
0
To see more videos from user @henok.ashenafi36, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About