@lostfinder: forgiveness and repent.#faarfannaaafaanoromoo #protestanttiktok #creatorsearchinsights #kingdomsoundworshipnight @Tigist Ijigu @Evangelist Alazar Zelalem

he calls the weak
he calls the weak
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 14:21:33 GMT
18543
526
87
586

Music

Download

Comments

ameraaa617
Ana :
Atiwuta wondmachn saw dakama naw ,be nisa ina be tselot geta fit koy
2026-11-02 22:31:29
0
user6721963010205
ስለእውነት :
ጌታ ይርዳህ እንፀልያለን
2026-11-02 16:52:34
5
sr.abez.asfaw
Sr Abez Asfaw :
ውድ ወንድሜ ሳሚ፣ ወደ ሚዲያ ወጥተህ ይቅርታ ለመጠየቅ ያደረግከውን እርምጃ አይቻለሁ። እንደ አብሮ ተማሪና አብሮ አገልጋይ የምልህ አንድ ነገር አለ። ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ ጅማሬ ነው፤ እውነተኛ ንስሐ ግን በሕይወት ለውጥ ይገለጣል። ያለፈውን ለማስተካከልና ለቤተሰብህ ያለብህን ኃላፊነት ለመወጣት ጌታ ብርታት ይስጥህ። ተስፋ አትቁረጥ፤ በትሕትናና በእውነተኛ ንስሐ ጉዞህን ቀጥል። እንደ እህትህ በጸሎት አስባለሁ።
2026-11-02 19:52:47
3
geremech66
Geremech :
መቼምአይሉም ሰውመናቅ እዲነው ጌታንብለንእጂ አይሙሉወጌል
2026-11-02 15:44:04
1
efrem7804
Efrem :
አራ ወንድም ሙሉ ወንጌል ያልታወቀ ችግር አለባት እግዚአብሔር አዳበባይ ላይ ያውጣው እንጂ ምን ይበላል 😳
2026-11-02 19:30:50
0
nati122322
የNATI | JOURNEY :
አይዞን ጌታ ካንተ ጋር ነው ወዳጄ ጌታ እንደ ሰው አይደለም
2026-11-02 19:35:08
1
tarekgne38
Tarekegn Tadesse :
አይዞ ወንድሜ ጌታ ይረደሃል ❤️❤️ልብህን ግን ጠብቅ
2026-11-02 17:18:13
2
.mechal7
sissy mechal :
አይዞህ እፀልይልሀለን ጌታ ይርዳህ የወቀንየሚያነሣጌታ ነው
2026-11-02 19:16:29
4
nazrawiwe
nazrawi :
የሁሉንም ገመና የሚያይ ጌታ በዙፈኑ ላይ ነው አይዞህ በቀረው በነገር ሁሉ በፀሎት ትጋ
2026-11-02 17:21:22
1
meandyouforever81
user4061570291083 :
ያ ሁሉ የአገልግሎት ዘመን በመሪዎች ዋጋ ባይሰጠውም ጌታ ኢየሱስ የእንደገና አምላክ ነውና የምህረት እጁን ወደ አንተ ይዘርጋ
2026-11-02 19:26:17
1
kalebfanotayegmail.com
@kaleb444.official :
ብትችሉ በፀጋው ስትገለገሉ የነበራቹ አማኞች ከጎኑ ሁኑ አቋቁሙት የለበለዚያ ትንሽ ቀን ቢቸገር ነው በሙያው መኖር ይችላል
2026-11-02 17:34:04
1
davedave6647
dave j :
አይዞክ ብራዘር ክርስቶስ አይጥልህም
2026-11-02 19:33:36
0
wondeosengultietr
TrustMidea :
ተባረክ ወንድሜ ሁላችንን አስተምረኸናል ተባረክ።
2026-11-02 19:30:19
1
marsolfil
marsolfil 🍒🌽🍍🌸ሰብሏ :
ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው አዎ ያያል😳😳😳😳😳
2026-11-02 17:37:30
1
guro.diki
kan iyesus :
ኢየሱስን አትልቀቅ::
2026-11-02 18:22:01
2
cheruasrat
cheru asrat :
እንደዚህ የምል ደንብ አለ አንዴ? ካለም በፎቶ ማስቀመጥ አለብህ ስቀጥል ማንኛውም ተሿም አገልጋይ በአጥቢያ ችግር ከገጠመው ወደ ሚቀጥለው መዋቅር አቤቱታውን የማሰማት መብት አለው። በመጨረሻ የሰራሄው መልካም ስራ ዋጋውን የሚትቀበለው ከጌታ ነው እንጅ ከተቋሙ አይደለም እኔ በማውቀው አገልጋይ ብገሰጽ እንኳ ቀለብ እንደማይነካ ነው።
2026-11-02 22:41:23
0
yonatanbenti
Yonatan Benti :
አይዞህ ሳሚዬ ። ጌታ ከአንተ ጋራ ነው ።
2026-11-02 21:42:57
0
tezita26
Tezita :
ፀልይልሀለው፡ወድሜ፡ጌታይረዳኛል
2026-11-02 20:10:16
1
bekele_goshimie
Bekele_Goshimie :
የሚምር እግዚአብሔር ነው
2026-11-02 20:39:55
0
yididya_birecfan
Yididya Bire Cfan :
ወንድሜ በጸሎት አብሬህ ነኝ። እግዚአብሔር ደግሞ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ነው። ለቤተክርስቲያን መሪዎችም ጥበብና ማስተዋል እንዲያበዛ አንተም ጸልይላቸው።
2026-11-02 21:43:12
0
zenebech039
Zenebech :
አይዞክ ወንድሜ ሳሚ ብቻ ከጌታ ጋር ተጣበቅ ሰው ብተውክ ጌታ አይተው ህም
2026-11-02 22:35:27
0
ewnet.ashenafi
Ewnet Ashenafi :
አይዞህ ሳሚዬ! በርታ! ጌታ አይጥልህም! እግዚአብሔር መልካም ነው!
2026-11-02 21:23:05
0
zelalam39
Zola :
🙏
2026-11-02 21:15:29
0
legn8l
A.G.A.P.E :
አይዞህ ወንድማችን
2026-11-02 21:11:32
0
frezeud22
@FREZEUD22 :
የኔ ወድም ያገለገልከው ጌታ ታመኝ ነው
2026-11-02 16:27:20
0
To see more videos from user @lostfinder, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About