@nahimkhan120: বছিরমহল (ভূজবল) জামিউল উলুম মাদরাসার ৭০তম বার্ষিক ইসলামী সম্মেলন।#foryoupage #tending #vairal_video_tiktok #sylheti_fua

👑 𝐊𝐈𝐍𝐆 𝐁𝐔𝐑𝐇𝐀𝐍 👑
👑 𝐊𝐈𝐍𝐆 𝐁𝐔𝐑𝐇𝐀𝐍 👑
Open In TikTok:
Region: BD
Monday 02 November 2026 14:23:40 GMT
798
138
8
9

Music

Download

Comments

paglirjamai95
ফুচকাওয়ালা 💢💯💢🙂🍟🍿 :
Hum gecina akhono but jaitm aclm jawa oito nyy barir saitei owaj or
2026-11-02 17:15:35
0
salek.m04
Salek.M04🇦🇪 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-02 17:52:29
0
jubayed_ahmed66
JuBaYeD_AhMeD :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-02 17:49:59
0
rsujjolchysharmin
🤍RS UJJOL Chy :
🥰🥰🥰
2026-11-02 17:46:01
0
snapshorts420
SNAP SHORTS 420 🎬 :
🥰🥰🥰
2026-11-02 17:11:53
0
omidul101
⚡OMIDツ🥷 :
[Red heart]
2026-11-02 15:31:09
0
user9369545769401
Saidul Islam :
🥰🥰🥰
2026-11-02 14:31:37
0
md_selim_8
🙎‍♀️Md Salim Ahmed 🙋‍♀️ :
💗💗💗💗💗❤️‍🩹💗
2026-11-02 18:41:37
0
To see more videos from user @nahimkhan120, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የግልመረጃ#makeavlog ፎቶማንሳት#ጠበቃ #lawyer #ጠበቃሙሉጌታ **ያለፈቃድ መቅረጽና ቲክቶክ ላይ መልቀቅ ወንጀል ነው?** መንገድ ላይ የምትሄድን ሴት ተከትሎ መቅረጽና
#የግልመረጃ#makeavlog ፎቶማንሳት#ጠበቃ #lawyer #ጠበቃሙሉጌታ **ያለፈቃድ መቅረጽና ቲክቶክ ላይ መልቀቅ ወንጀል ነው?** መንገድ ላይ የምትሄድን ሴት ተከትሎ መቅረጽና "ቆንጆ ናት" ብሎ መልቀቅ ቀልድ ይመስላል፤ ሕጉ ግን ሌላ ይላል። በዚህ ቪዲዮ የፍትሐ ብሔር ሕጉና የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 1321/2016 ምን እንደሚሉ እናያለን። ⚖️ **የፍትሐ ብሔር ሕግ** ✅ የሰው ፎቶግራፍ ወይም ምስል ያለ እሱ ፈቃድ በሕዝብ ቦታ ሊታይ፣ ሊባዛ ወይም ለሽያጭ ሊቀርብ አይችልም (አንቀጽ 27) ✅ "በአደባባይ ነው የቀረጽኩት" የሚለው ሰበብ ተራ ሰውን አይመለከትም፤ ልዩ ሁኔታው ለታዋቂ ሰዎችና ለሕዝብ ጥቅም ላላቸው ክስተቶች ነው (አንቀጽ 28) ✅ ተጎጂዋ ምስሏ መታየቱ እንዲቆም የመጠየቅና ካሳ የመጠየቅ መብት አላት (አንቀጽ 29) ⚖️ **የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ** ✅ የሰው ምስል "የግል ዳታ" ነው (አንቀጽ 2) ✅ መቅረጽና ማሰራጨት "ማቀናበር" ነው፤ ያለፈቃድ ሕገወጥ ነው (አንቀጽ 7፣ 8) ✅ እስከ 3 ዓመት እስራት ወይም እስከ 100,000 ብር ቅጣት ሊያስከትል ይችላል (አንቀጽ 64) ✅ ተጎጂዎች ቪዲዮው እንዲሰረዝ የመጠየቅና አቤቱታ የማቅረብ መብት አላቸው (አንቀጽ 28፣ 29፣ 58) 📌 ከመቅረጽህ በፊት ጠይቅ፤ ካልፈቀደች አትለጥፍ። ⚠️ ይህ ቪዲዮ ለሕግ ግንዛቤ ብቻ የተዘጋጀ ነው። የተጎጂዋን ግላዊነት ለመጠበቅ ምስሏ ተቆርጧል

About