@queen.baby6042: #liyashow #adonay #QueenBeby #comedianyasino yasino 🫅

Queen Baby
Queen Baby
Open In TikTok:
Region: PH
Monday 02 November 2026 14:39:09 GMT
51224
4018
178
307

Music

Download

Comments

akezalove7
ak ታዛብቷ 444👸🇪🇹 :
ድራማ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምን ይሰራል የምያግዘን ነው የምንፈልገው
2026-11-02 16:13:27
87
userl49yd88f60
ቲማቲም🍅 :
ኣዶናይ በገንዘብ ሳይሆን በስራ ነዉ የሚያግዘዉ ድራማ ምን ይሰራል እናቃለን እኮ ስለዚ ኣዶናይ ወደፊት
2026-11-02 16:22:53
63
jazmin_3294
Yasmin :
እኛ አምናም የአዶናይን ነበርን ዘንድሮም የአዶናይ ነን አዋርድ ለመብላት የግድ ማስለቀስ የለበትም አንዴ እያስለቀሰን አንዴ እያሳቀን አንዴ እየመከረን የተለያዩ ፈጠራ እያሳየን የቆየውን አዶኒን መርጠናል🤗
2026-11-02 15:23:05
55
user481020714572
የኣዶናይ ወዳጅ 444 :
ድል ለኣዶናይ
2026-11-02 16:04:31
72
lele65436
lele :
member king patron
2026-11-03 21:50:48
0
aziza89734
Aziza🇪 :
ድል ለያሲኖ
2026-11-02 17:10:04
93
user317739814245
hikma m :
አዶናይ ያሸንፍል ምክናቱም ብር አላው🤗
2026-11-03 08:19:52
6
kuzi648
CR 7🌳🍫 :
ድራማ ምን ይሰራል ወጣቱ እንዲሰራ ተስፋ እንዳይቆርጥ ባጋጣሚ ያገኛቸውን ሰዎች ብር ሰጥቶ ብቻ አይደለም ሚሄደው ችግራቸውን ከስሩ ነቅሎ እንጂ እኔ ከያሲኖ ጋር ማፎካከራቹ በራሱ ንቀት ነው ማርያምን ድለ ለአዶናይ💪💪💪💪💪
2026-11-02 17:51:03
15
rafikakey
Alhamdulillah :
💪
2026-11-02 16:15:36
13
gsghdhdhbxbxv
susu :
adoni mertu guys
2026-11-02 15:23:52
28
anitabderu
A.B🎋🇪🇹🙏 :
አልተዋቸውም🇪🇹👍
2026-11-03 04:28:36
11
habeshawit559
ሓበሻዊት👸 444 :
እኛ ድራማ ሰርቶ የምያሳዝነን መቸ ኣጣን የራሳችን ብሶት ኣለብን እኛ የምንፈልገው የምያበረታታ ነው [Heartwarming]
2026-11-02 17:45:39
8
nebyu.kiyar
nebyu Kiyar :
ያሲኖ
2026-11-03 05:28:11
6
yhbtgikm
ጊዜ ለኩሉ :
ያሲን ማንም አይደርስበትም
2026-11-02 16:12:01
12
tsedal.molla6
Tsedal Molla :
አዶኒ
2026-11-02 16:58:03
8
hermisk1a2
𝐇ℯ𝓇𝓂𝒾 🍁𝓈𝓀💛 :
ያሲኖ ምን የማልቀስ ድራማ ነው ምን ሰራ
2026-11-02 18:23:33
7
weioyew1
m.ወሎየዋ 💋💐 :
ድል ለያሲኖ
2026-11-02 18:56:08
7
mm337525
EVERY MESTAKE IS A,LESSON✍️ :
እኛም ያስኖ ደጋፍ ነን
2026-11-02 19:34:53
5
user50499928725553ya
Simon🎉😎 :
Adonay
2026-11-02 15:28:57
21
azeb.4443
Azeb 444 :
2026-11-02 15:46:30
6
metilove271
🇨🇬 ሰሜንአዊቷ [ፅምዶ]❹❹❹ :
ድል ለአዶናይ 🙏😊
2026-11-03 13:56:35
1
ziyadkedirmohamedmaya
Ziyad :
አንዳንዶች ያሲኖ ችግር አልቀረፈም አዶነይ ቀርፏል ሲሉ ያላስተዋሏቸዉ ነጥቦች አሉ:- 1.በርግጥ አዶናይ ስላለዉ የሰዎችን ችግር በገንዘብ ሲቀርፍ ያሲኖ ግን ስለሌለዉ የችግረኞችን መከራ ከህዝብ አልፎ የባለ አቅሞችና የመንግስትን ህሊና እያንኳኳ ያለ የብዙሀን ድምፅ ነዉ። ብር የ10 .. 20 ሰዉ ችግር ሲቀርፍ ይሄ ግን የብዙሀኑን ጥያቄ በአጭር ድራማ የሚመለከታቸዉን ሰዎች መፍትሄ እያንኳኳ ነዉና በብር የማይቻል ተግባረ ነዉ ቀላል አይደለም! 2.ሲቀጥል አዋርዱ ችግር በቀረፈ ብቻ ከሆነ አብነት አንደኛ ይሆን ነበር ነገር ግን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር ከተባለ አምና ለአዶናይ ይገባዉ እንደነበረዉ ዘንድሮ የያሲኖ የተሻለ ነዉ። ለምሳሌ አምና ያሲኖ አይገባዉም ነበር። 3.ሌላዉ ነገር አዶናይ ክርስቲያን ያሲኖ ሙስሊም ስለሆነ ምናምን የሚል ሰዉ የሀገር ጠላት እንጂ የፍቅር ልብ የለዉም። ምክንያቱም የራሳቸዉ እምነት የግላቸዉ ነዉ ከሞት በዃላ ይዳኙበት። እኛ እነዚህን ምርጥ ልጆች የዚህ አመት ብቻ የቲክቶክ ምርጥ መምረጥ ነዉ ያለብን። 4.አስተዉሉ 👉 እኔን ገንዘብ የረዳኝ ሰዉ ምርጥ ነዉ ሌላዉን ሁሉ መርዳት አቅሙ ላይችል ይችላል ነገር ግን የኔንም የናንተንም ችግር ለመቅረፍ በጥበብ ለሚመለከተዉ አካል ድምፅ የሚሆን እና ተስፋ ጨልሞባቸዉ ለተቀመጡ ብዙሀን ተስፋን በጥበብ እንደሚያስተላልፍ ሰዉ ግን ምርጥ የለም!
2026-11-03 23:32:56
1
m3806107
Mዬ,ሀለበ :
የስኖ
2026-11-03 23:00:17
2
danel.desalegi
Dani :
ዴል ለአዶናይ
2026-11-03 12:41:12
0
zaviva.ethiopia
ያልተኖረ ህልም 💆👈 :
ያሲኖ
2026-11-03 22:02:49
2
To see more videos from user @queen.baby6042, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About