Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tadaelyearsemalije: 25 አመት የፀናች 27 ጊዜ ኦፕራሲዮን ያደረገችው #orthodox #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tewahdo #ማርያም
ታዳኤል የአግናጥዮስና የሰማዕትዋ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 15:08:20 GMT
28559
2021
358
354
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.41MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.94MB
)
Watermark .mp4 (
13.41MB
)
Music .mp3
Comments
ቡርቴ የደማስቆ ምርኮኛ :
እኔም ገና ዛሬ ነው ማዉቃት, የመቀበል ግዴታም የለብኝም
2026-11-02 18:14:32
145
tadu ye fiker :
eyesus firsts tilant ena zare eske lezelealem yaw new
2026-11-03 07:24:08
0
Maki✨ :
እየሱስ ብቻውን ያድናል!
2026-11-02 19:39:03
88
@beli 🦋 :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ተረት አልከታልም ከእኔ ውጪ ሌላ አማልክት አታምልክ ተብሎ ተፅፎል::
2026-11-03 07:00:20
9
Nesti :
እና ካላወቅን ምን እናድርግ እኔም አላውቃትም አሁን ነው የሠማሁት እና ለአምላካቸው የታመኑ ብዙ ፃድቃን ቅዱሳን አሉ ለሁሉም መዘመር መስገድ ግዴታ አይመሥለኝም እና ገና ፈጣሪን እራሱ በቅጡ አመሥግነን አልጠገብንም በየሳምንቱ አንድ አንድ ቅዱሳን እያመጣቹህ ሰውን ሀጥያት ውስጥ አትክተቱ
2026-11-02 18:19:38
82
nanako :
eyesus kirisitos new fitegnam hualegnam alifana omega 🥰🥰🥰
2026-11-02 20:20:05
0
ቃልኪዳን :
ምን አርጉ ነው ምትሉን ቆይ
2026-11-02 17:23:53
40
sebli :
EYESUS BICHAWUN GETA NEW
2026-11-03 03:05:34
0
ጦጳዝዮን :
እጅግ በጣም ብዙ ፃቃን ሰማዕታት አሉ የሁሉንም ምስል እየለጠፉ ማሸብሸብ ተገቢ ነው?
2026-11-02 18:26:58
34
Wube mar :
In which babile
2026-11-03 05:13:52
0
shalom :
eyesus yadnal baeyesus emen wendme
2026-11-02 22:55:23
0
@Natu-90 :
ደዌ ተሸክማ የተሰደደችለት ኢየሱስ እሱዋ ለ እሱ ኖረች አንተም ለ እሱ ኑር
2026-11-03 03:44:10
7
Fila Need :
where did you get the information where did you read it
2026-11-02 20:09:05
0
Lidya Girma39 :
የኔ ወንድም ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው ።
2026-11-03 01:19:45
7
MATTIO MATERNITY እርጉዝዬ🫄🏼🫄🏼 :
ወንድም ግን መሳደብ አስፈላጊ ነዉ ካላወቅናት አላወቅናትም ነዉ ለምድነዉ ሁሌ አዳዲስ ነገሮች የሚመጣዉ ለምን ከፈጣሪ ይልቅ ፍጡራንን እድናመልክ ምትገፋፍን አንደበታችንን ለክርስቶስ እናሰልጥን እንጂ ተዉ እንጂ ወንድም
2026-11-02 19:34:54
8
@𝕪𝕠𝕤𝕒𝕟_𝔾🌐 :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ተረት አልከታልም
2026-11-03 06:25:20
6
ሀኑ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ፲፪💗 :
ስድ ናቸው አረ ኦርቶዶክስ አይመስሉም አዲስ ገቢ ይባላል አሁን🤔
2026-11-02 16:35:49
16
nafkota :
ይቅርታ ወንድማችን ስላላወቅን ነው ማስረዳት ነውእንጂ ስድቡን ምንአመጣው ከቻልክ ማስረዳት ካልቻልክ ለሚችል ሰው መስጠት ነው
2026-11-02 19:46:25
5
ጁዲ 1629 🇪🇹 :
ታዳ ወንድሜ እኔ ጥያቄ አለኝ .... እማሆይ ሄራኒ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ህግ መሰረት "ፃድቅ" ብለን መቀበል እንችላለን?? የግብፅ ህግ ይፈቅዳል የእኛ ኦርቶዶክስ ግን አንድ ፆድቅ በሂወተ ስጋ ከተለየ ከስንት አመት በኋላ ነው ፃድቅ ብሎ መጥራት የሚቻለው??? ህጋችን ይለያይ አይደል? አንዳንድ መከፋፈሎች ቤተክርስቲያናችን ውስጥ እያየው ነው። የግብፁን ሁሉ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መቀበል እኮ አይጠበቅባትም የራሷ ህግ አላት አይደለ ቤተክርስቲያናችን
2026-11-02 16:23:24
10
የሚካኤል :
ማንያዘዋል እውነቱን ነው እኮ አያነቡም ያለው
2026-11-02 19:07:36
5
kiki :
እሷን የማወቅ ግዴታ አለብን
2026-11-02 18:54:22
6
azi2121 :
በነገራችን ላይ ሁሉንም ባድ መጨፍለቅ ጥሩ አደለም ሲቀጥል አተ አውቀሀል ማስረዳት ነው
2026-11-02 20:01:03
0
yemikael lije :
ስድቡን ይቆይና ካላወቅናት ለምን በፍቅእር አታስተምረንም መጥፎ ቃል በእግዚአብሔር ፍርድ አለው
2026-11-02 18:05:10
1
natanem :
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ አላቃትም ያለ ዛሬ ግዴታም የለብኝም አንተ ግን በርታ ::
2026-11-02 20:29:38
1
Mis :
አንተ እንዲህ ነህ አንቺ እንዲህ ነሽ አይባልም ሰው ሆኖ ሀጥያትን የማይሰራ የለም ሲቀጥል እኛ ኦርቶዶክሳውያን ቅዱሳንን የመቀበል ችግር የለብንም ግን በፍቅር አስተምህሮት ይቅደም ጥቅምት 21 እመቤታችንን ስናከብር ለምን አባቶች በዛው በዛሬው ቀን ብዙ ቅዱሳኖች ይታሰባሉ ብለው አልነገሩንም?ቲክ ታክ ላይ ድንገት በረከቷ ይደርባችሁ ሲባል ጥያቄ ያስነሳል ሌሎች በውሸት እምነቱ እንዲነቀፍ ፈልገው የሰሩት ድራማ ቢሆንስ ያስብላል ስለዚህ ማንበብ መፃፍ የማይችልም አለና ቤተ ክርስቲያን በየዘመኑ የሚመጡ ቅዱሳን እና ሠማእታትን ስትቀበል ለህዝቡ ታስተምር እነሱም ግዴታ ስላለባቸው ህዝቡ ላይ መፍረድ አይቻልም::
2026-11-03 03:34:28
3
To see more videos from user @tadaelyearsemalije, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
gtw mw up apa yaudah ini aja sekalian dengar lagu old. - - - - - - - - - - #fyppppppppppppppppppppppp#?gachallife💜même#fypppppppppppppppppppppp#trend
5gün daha aktif olmam herhalde
awwkkwarddd👀 #sharkflexfusion #sharkflexfusionbundle #sharkflexfusionattachments #sharkhairstyler #multistyler
Paket skincare SR12 #dnasalmonsr12 #skincare #sr12 #fyp
#50thbirthday #chicago #friendship #chisummer #livingmybestlife
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy