@esayas_2: ወይ ልደቱ... ትላንት ~> ከኤርትራ ጋር የሚደረግን ቀጥተኛ ወታደራዊ ጥምረት አጥብቆ ይቃወም ነበር። ​~> ከታሪካዊ ጠላት ጋር ተባብሮ መውጋት «ታሪካዊ ስህተት» መሆኑን አበክሮ ይናገር ነበር። ​~> ትናንት ህወሓት ወይም ግንቦት 7 ከኤርትራ ጋር ያደረጉትን ትብብር በምርጫ ዘመቻዎች ጭምር በይፋ ያወግዝ ነበር። ​ ዛሬ ከኤርትራ ጋር ​~> በቃል ደረጃ ወታደራዊ ስምምነትንና የጦር ሰፈር መመስረትን አልደግፍም ይላል። ​~> ነገር ግን በሁኔታዎች አስገዳጅነት ለታጣቂ ኃይሎች እና ለአመራሮች መውጫ መግቢያ (መተላለፊያ)፣ መጠለያ፣ ነፃ መሬት እና የሎጂስቲክስ ድጋፍ መሰጠቱን «ኖርማል ነው፤ ምንም ችግር የለውም» በማለት ይደግፋል። ​~> አመራር ራሱን ከአደጋ መጠበቅ እንዳለበት (የመሞት መብት እንደሌለው) በመጥቀስ፣ የጎረቤት ሀገራት መጠለያና መተላለፊያ መስጠታቸው ለወደፊቱ የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት ጠቃሚ እንደሆነ ያምናል። ልደቱ ልክ እንደየሁኔታው በመገለባበጥና ትላንት የተናገረውን ዛሬ በመካድ የተያዘውን የራሱን ሪከርድ እንዳይሰበር አድርጎ በማሻሻል እንደቀጠለ ነው። #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #jawarmohammed #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

@Esayas M
@Esayas M
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 15:55:37 GMT
1994
42
0
5

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @esayas_2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About