@abrehamkasahun193: መዝሙረ ዳዊትን እንዴት እንጸልይ በየቀኑ ምን ያህል እንጸልይ የየቀኑ ከበዛብንስ ቀንሰን መጸለይ ይቻላል ጧት መጸለይ ያልቻለ ማታ መጸለይ ይቻላል?ተበልቶስ መጸለይ ይቻላል #መዝሙረ_ዳዊት_ጸሎት #viral_video_fyp_for_you_page #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 November 2026 16:19:16 GMT
23852
5183
89
1017

Music

Download

Comments

be2121zi
ፅናት :
ብዙ አስተምረከኛል ብዙ አላቅም ነበር ብዙ እንዳውቅ አድርገከኛል እግዚአብሔር ያክብርህ ☺️🙏
2026-11-02 16:32:22
27
dhcrc
Dhcrc :
ፀሎት ስንጀመራ ከምንድነው የምንጀምረው መጀመሪያ ከምንድነው
2026-11-02 19:42:54
0
muauz151113
Muauz Wedi Haleka :
የነብያት ፀሎተ መፅሓፍ የት ማግኘት እችላለው
2026-11-02 17:06:49
1
kidi102816
kidi :
,የነቀቢያት ጸለት የሙሴ ከሚለው ጀምረን ነው
2026-11-02 16:27:40
3
tsige12729218608476
𝙩𝙨𝙞🦋 :
ሰኞ 1:10 ብናደርግ ማክሰኞ 11 ጀምረን ነው የምጸልየው ወይስ የማክሰኞን ከ31 ነው የምናደርገው እባክህን🙏
2026-11-02 17:05:20
1
addisuminalegmail.com
addisu :
ከመዝገበ ፀሎት እና ከመዝሙረ ዳዊት የትኛው የፀሎት መፅሀፍ ይሻላል
2026-11-02 19:18:06
0
user9871745582292
Alemye :
በወር አበባ ጊዜ ቤ/ክ አጥር መግባት ይቻላል ?
2026-11-02 16:46:49
0
user9115800004044
443 :
የእሁዱንላገኘውአልቻልኩምወንድሜ
2026-11-02 16:46:18
1
user8412514210134
Ayenew dejen :
ቃለይውት የሰማልን
2026-11-02 16:22:23
1
tinatesemat
Atnasiya Worku :
berta wendme
2026-11-02 16:25:45
1
fasikawfasikaw7
ፋሲካው እፖክሲ እና መንፈሳዊ ስሎች ስራ💒 :
አሜን ወንድሜ
2026-11-02 17:08:49
1
nhahlu.grma.grma
nHahlu Grma Grma :
ታድለህ
2026-11-02 17:30:07
1
user97111142372714
እሙ ✝️♥️ :
*አሜን አሜን አሜን የልበ አምላክ የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን* 🤲🤲
2026-11-02 16:50:47
2
user3956160196139
user3956160196139 :
አሜን አሜን አሜን
2026-11-02 17:24:39
1
rich21211616
Rich :
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2026-11-02 16:34:10
1
user2141518621738
miki(11ዱአባቴ) :
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
2026-11-02 16:44:36
1
amani122127
ዘ አማኑኤል :
መዝ 62 መዝ 140 ብለህ ነግረከን ነበር ተጨማሪ ካለ በቀጣይ ቪድዮ ንገረን
2026-11-02 16:35:27
1
teka44942
@teka 531 :
amen amen amen 🤲🤲🤲❤❤🙏🙏🙏
2026-11-02 16:55:18
1
habtsh5626
habtsh :
👏👏👏ከተቻለ ብከፈት ማውረድ ፈሌጌው ነበር ደጋጊሜ ልሰማው👏
2026-11-02 16:59:28
1
eyoba904
Ey😎B46 :
ቃለይውት የሰማልን🙏🙏🙏
2026-11-02 16:30:57
1
user882069613
@ሁሉ በእርሱ ሆነ 🙏🙏⛪ :
2026-11-02 19:39:23
0
mekdi19870
mekdi :
መሀልዬ ግን ይከብደኛል ሚስጥሩን
2026-11-02 20:04:25
0
asaged16
ወለተ ማርያም የሚካኤል ልጅ ፲፪ :
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን🥰 እኔ መዝሙረ ዳዊት የምፀልየዉ ማታ ነዉ ማለት የሰኞዉን እሁድ ከምሽቱ 4 ሰዓት ቡሃላ ሌላዉ ደግሞ ስብሃት የምለዉ በየአንደንዱ መዝሙር ነዉ
2026-11-02 19:58:54
0
mahlet.zemete
Mahi 21 22 12 19 :
አረ የኔ ወድም ድርሳነ ምካኤል እዴት ነው እምፀልየው
2026-11-02 19:50:42
0
dawitgebremedhin5
ናሁ ሰናይ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming] ጥሩ መደብ ወንድመ
2026-11-02 20:14:31
0
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About