@dw_amharic: በሰሜን ኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት ወቅታዊ መረጃ በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ወጫሌ ከተማ በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ኃይሎች መካከል ውጊያ መቀጠሉን አንድ የከተማዋ ነዋሪ ለዶይቼ ቬለ ገለጹ። በትግራይ ማዕከላዊ ዞን የምትገኘው እገላም በፌደራል ኃይሎች ቁጥጥር ሥር መግባቷን ተነግሯል። #የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት #አማራ ክልል #ትግራይ ክልል #የመከላከያ ሰራዊት #የትግራይ የሰላም ኃይል #የኤርትራ ወታደሮች#dwamharic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
DW Amharic
Region: ET
Monday 02 November 2026 16:32:21 GMT
Music
Download
Comments
አኔ ኧራሴ ነኝ :
ትክክለኛ ለአማራ ህዝብከሆነ የሚታገለውፋኖ ለምን ከከተማ /ከመጠለያካምፕ ለምን ይወተፋን
2026-11-02 17:14:18
39
tadu :
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😭😭
2026-11-02 17:22:51
66
ኪዳ :
DW የብልፅግና ሚዲያ
2026-11-02 17:41:10
32
Goitom kahssay :
OBN .news
2026-11-02 19:03:01
0
Orion :
DW የብልግና ሚድያ
2026-11-02 17:23:45
18
የድንግል ልጅ :
ኧረ ንፁሀን አለቀ 🙆♂️🙆♂️🙆♂️
2026-11-02 16:49:33
21
Qalii Baxa :
የረጂም አመታትን በዶቼቬሌዉ አደማች ነኝ እና በድምጽ ነው የለየሁትም በፎቶም ወይም በምስል አይቼ አላውቅም
2026-11-02 16:40:46
13
yaalahe ezentehen eshalehu :
ፍትህለአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭
2026-11-02 17:38:24
8
YBW ALEX :
ይህን ድምፅ የት ነዉ የማዉቀዉ ...?
2026-11-02 20:46:34
1
Laji nu :
የብልፅግና ሚዲያ
2026-11-02 17:08:00
6
አብዱራሂም :
መከላከያ እየወቀጠ ነው
2026-11-02 20:06:25
3
ሙለር ነኝ :
ይህ ሚድያ ጤነኛ አይመስለኝም የብልጽግና ሚዲያ ነው
2026-11-02 20:54:59
2
No name :
DW የብልፅግና ሚዲያ
2026-11-02 18:53:52
3
ለሠው ብየ አልኖርም :
እውነት ነው ይመች እውነታኛ ዜና ነው
2026-11-02 17:33:41
3
አብርሀም 8383 :
ማሬምን አሁን አለ
2026-11-02 17:07:41
4
ሳምሪ ልቤ በእግዚአብሔር ፀና☦️✅ :
ህዝቡአለቀ😭😭😭😭😭😭
2026-11-02 17:37:38
2
Letush Awraris :
ሰላም አረ ሰላም አለቅን እኮ
2026-11-02 19:47:36
1
mule :
corrupted Media
2026-11-02 17:35:33
2
BZ@21 :
DW Amharic, በጣም ገራሚ ናችሁ? ጃዋር መሀመድን በተደጋጋሚ እየጋበዛችሁ ከእውነታው የራቀ መረጃ እያሰራጫችሁ ነው!!
2026-11-02 16:59:40
5
Gezahegn Aluminium works :
አንተ ነህ እንዴ ??
2026-11-02 18:00:19
1
Halaand 9 :
ቀን ይገለፅልን
2026-11-02 18:00:48
1
aman01@ :
😳 looking younger and younger
2026-11-02 17:39:51
1
Adey 💕 :
ይሄ መንግስት ለአማራ ህዝብ (ለወሎ) ህዝብ ጀት ልኮ ሲደበድበው ነው የዋለው
2026-11-02 23:42:46
0
A❤ :
ሀቅነዉ🥰🥰
2026-11-02 21:55:21
0
Radical Media :
esey des sil
2026-11-02 21:24:57
0
To see more videos from user @dw_amharic, please go to the Tikwm
homepage.