@hallelu_jah66: ታውቃለህ አምላኬ ሆይ በእውነት ታውቃለህ ያደከመኝን...ያስጨነቀኝን...ከእግርህ ስር እንድወጣ ያረገኝን ነገር ታውቃለህ...በእውነት ቤቴ በእንባ ተጥለቅልቆ እምነቴም እንዲላላ ያረገኝን ነገር ታውቃለህ...ለራስ ብቻ በሚመስል ድምፅ ሀሳቡን እንዳጣ ሰው ለብቻዬ በሬን ዘግቼ ደግሞም በበረሀ መሃል ያወራውህን ጉዳይ እርግጥ ነው ታውቃለህ...ያዛለኝን ያደከመኝንም ነገር ጠንቅቀህ ታውቃለህ...የሞተውን ነገሬንም ታውቃለህ...አለቀለት የተባለውን በአጥንት የቀረውን ጉዳዬንም አዎን ታውቃለህ....በቃኝ ብዬ እጅ የሰጠሁበትን ነገሬንም ጠንቅቀህ ታውቃለህ... በርግጥ እኔም አንድ ነገር አውቃለሁ.....ቃልህ የሞተውን እንደ ሚያስነሳ....በረሀውን ገነት እንደሚያደርግ...በአጥንት የቀረውን እንደ ሚያፋፋ...እንባ ያራጨውን ወደ ሳቅ እንደሚቀይር....እንደ አለት ንቃቃት የተበታተነውን እንደሚሰበስብ...እንደ እቶን አሳት የተቀጣጠለውን እንደሚያረግብ....ተስፋ የሚያስቆርጠውን ተስፋ ሰጪ እንደ ሚያደርግ በርግጥ አውቃለሁ ደግሞም አምናለሁና!!....ነገሬን ሁሉ የህይወቴ መስራችና ዳኛ ወደ ሆነው ወደ ቃልህ ጎራ አደርገዋለሁ!!...ነፍሴ ከቃልህ አንዳች ሰምታ እንደ ምትረጋጋ ያዛላትንም እንደ ምትጥል ገብቶኛልና ወደ ቃልህ እጠጋለሁ!!!!!.....ያወክልኝን ነገር ሁሉ ለቃልህ አስገዝቻለሁ!!! "ስለዚህ ላንተ ለአዋቂው እንድታውቅልኝ ያወከውን ህይወቴን አስገዝቼ እሰጥሀለው‼️" TBARKU🤍
ምፅላል_🌸
Region: ET
Monday 02 November 2026 18:15:16 GMT
Music
Download
Comments
ክብር 🧚💃 KB :
yeah Amen🥺
2026-11-03 00:06:09
0
ቤቲ :
አሜን አሜን
2026-11-03 05:47:45
0
alem43🥀🤌 :
amen
2026-11-03 05:27:33
0
Lidia-Parma :
Amennn
2026-11-03 05:09:30
0
Alem Tadesse :
ewodeshalo asitu geta yibatekish
2026-11-03 04:36:59
0
Dureti 🥀 :
Yene eyesus 🥺
2026-11-02 19:02:31
1
ረቡኒ :
Abate eyesus🥹😭
2026-11-02 21:43:51
0
Desti gurmesa92🍒 :
Ameeen 🙏
2026-11-03 00:04:24
0
sina era :
ababa 🥺🥺🥺
2026-11-02 18:21:02
0
bethel211127 :
እውነት ነው
2026-11-02 20:23:02
0
Rutina * :
amen amen amen amen amen
2026-11-02 20:25:04
1
Mihret Desta :
አሜን
2026-11-03 05:05:51
0
Hanik✝️✨ :
አሜን
2026-11-03 04:35:51
0
God is my strength Amen :
Amen
2026-11-03 04:23:04
0
@Mercystore 👠🧥👢👖🌸 :
Amen
2026-11-03 04:12:32
0
TUTU :
Amen
2026-11-02 23:38:55
0
betelhem :
amen amen
2026-11-03 03:13:09
0
ello💎 :
amen
2026-11-02 22:33:39
0
asesami :
Amen Amen
2026-11-03 05:55:46
0
salem00 :
እየሱስዬ😭😭
2026-11-02 18:30:49
0
pharmacist kelly :
Jesus
2026-11-02 19:55:00
0
ፍቄ :
አሜን
2026-11-02 21:38:57
0
🇨🇦ኤፍታህ 🦋 :
🥹🥹
2026-11-03 05:33:05
1
To see more videos from user @hallelu_jah66, please go to the Tikwm
homepage.