@songs_slowed_pt: on dat btxch #slowed #songs #fyp #slowedandreverb #slowedsongs

🎧 songs 🎧
🎧 songs 🎧
Open In TikTok:
Region: DZ
Monday 02 November 2026 18:39:36 GMT
92924
12729
16
144

Music

Download

Comments

mo7100_
𝔐𝔬𝔥𝔞🦋 :
How I am dancing right now
2026-11-02 18:42:53
27
chickennuggetandscream
🫆 :
2026-11-02 18:45:23
3
kalista_oreo_lovers
☆ Kalista ☆ :
cool
2026-11-04 10:03:39
0
damon_salvatore295
𝚇𝚡𝙺𝚒𝚗𝚐_𝙱𝚎𝚗𝚡𝚇 :
The owner:
2026-11-02 21:11:38
7
obrixion
OBRIXION𓃹 :
owner
2026-11-03 17:10:13
9
soliq1337
Михалыч сварка :
2026-11-02 18:46:01
8
walid.nguir
empire_sound💎 :
2026-11-02 20:13:26
7
greenflash1334
ghost 👻 :
2026-11-16 06:25:39
0
userb1a30dovyw
Hussain :
2026-11-02 22:03:08
2
w.violeta2012
🎪☃️Violeta⭐🇺🇦⛄ :
2026-11-14 18:02:02
0
sahib.wss
🇮🇪 :
2026-11-03 09:34:14
0
yuki_2010_14
🖤RockCat Ever🖤 :
2026-11-04 15:42:29
0
salahbettayeb2005
Damon🇩🇿 :
The Owner:
2026-11-03 15:34:21
0
lily017781
♡𖠇٭⏤͟͟͞͞BMG_GIRL٭☆Ꮺ :
owner
2026-11-03 05:19:11
1
gogo07545
GoGo :
💀💀💀
2026-11-04 13:18:30
0
To see more videos from user @songs_slowed_pt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎በግል ድርጅት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ‎መሰረት “አሠሪ ሠራተኛን ያለፈቃዱ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ሊያዛውር ይችላል?” ‎ ‎1. በመጀመሪያ:- የሥራ ቦታ በውሉ ውስጥ መገለጽ አለበት ‎ ‎አዋጅ 1156/2011 ዓ.ም. አንቀጽ 4(3) መሠረት የሥራ ውል የሥራውን ዓይነትና የሥራ ቦታ፣ ደመወዝና ሌሎች መሠረታዊ ጉዳዮችን መያዝ አለበት።  ‎ ‎ስለዚህ የሥራ ቦታ ተራ ዝርዝር አይደለም። የሥራ ውሉ አካል ነው። ‎ ‎#ለምሳሌ፦  “የሂሳብ ሹም ሆኖ በአዲስ አበባ ይሠራል” ተብሎ በውሉ ውስጥ ከተገለጸ፣ አሠሪው በኋላ “ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ትሄዳለህ” ማለቱ በቀላሉ እንደ ተራ የዕለት ተዕለት ትዕዛዝ ሊታይ አይችልም። ‎ ‎2. ሁለተኛው መሠረት — ውልን በአንድ ወገን የመቀየር ጉዳይ:- ‎ ‎አንቀጽ 15 በመሠረቱ በአዋጁ ያልተወሰኑ የውል ሁኔታዎች፦ የጋራ ስምምነት፣ በሕጉ መሠረት በተዘጋጀ የሥራ ደንብ፣ ወይም በተዋዋዮች የጽሑፍ ስምምነት ሊሻሻሉ እንደሚችሉ ይደነግጋል።  ‎ ‎ይህ ከአንቀጽ 4(3) ጋር ሲነበብ አንድ ጠንካራ የሕግ ነጥብ ይፈጥራል፦ ‎ ‎#“የሥራ ቦታ” የውል አካል ስለሆነ፣ በውሉ የተወሰነውን ቦታ በጉልህ ሁኔታ መቀየር የውል ማሻሻያ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። ‎በዚህም ውልን ከሰምምነት ውጪ  በአንድ ወገን መቀየር በህግ ፊት ተቀባይነት የለውም። ‎3. ግን እዚህ ላይ ትልቁ የሕግ ክርክር ይጀምራል! ‎ ‎በኢትዮጵያ የሥራ ሕግ አተረጓጎም ውስጥ “management prerogative / የአሠሪ አስተዳደራዊ ሥልጣን” የሚባል አተረጓጎም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ውሳኔዎች ውስጥ ተነስቷል። ‎ ‎በተለይ File No. 44033 እና 40938 የተጠቀሱ የሰበር ጉዳዮች አሠሪው ለድርጅቱ ጥቅም ሲባል ሠራተኛን ሊመድብ/ሊያዛውር የሚችለውን ሥልጣን በተመለከተ አተረጓጎም አድርገዋል።  ‎ ‎#ይህ ማለት ግን፦ “አሠሪው የፈለገውን ቦታ፣ የፈለገውን ሥራ ለሠራተኛው በፈለገው ጊዜ መስጠት ይችላል” ማለት አይደለም። በሕጉ ውስጥ የውል መብቶች እና የአሠሪ አስተዳደራዊ ሥልጣን መመጣጠን አለባቸው። ‎ ‎ ‎4. በጣም አስፈላጊ ልዩነት፦ “ዝውውር” እና “የሥራ ውል ለውጥ” ሁለቱም የተለያዩ ስለሆኑ መቀላቀል የለባቸውም ።  ‎ በምሳሌ ብንመለከት:- ‎ ‎*A. ተመሳሳይ ሥራ + ተመሳሳይ ደመወዝ + ሌላ ቦታ ‎ ‎#ለምሳሌ፦ Accountant → Accountant ‎አዲስ የሥራ ቦታ፣ ግን ደመወዝ፣ ደረጃና የሥራ አይነት አልተቀየረም። ‎ ‎ይህ የአሠሪው የአስተዳደር ሥልጣን ውስጥ ሊገባ የሚችል ጉዳይ ነው። የሰበር ፍርድ ቤት አተረጓጎሞችም ይህን አቅጣጫ ያሳያሉ።  ‎ ‎*B. የሥራ ዓይነትም የሚቀየርበት ሁኔታ ‎ ‎#ለምሳሌ፦ Accountant → Cleaner ወይም Engineer → Driver ብንወስድ ‎ይህ ቀላል “ዝውውር” ከመሆን ይልቅ የሥራ ውሉን መሠረታዊ ሁኔታ መቀየር ሊሆን ይችላል። ‎ ‎*C. ቦታው ብቻ ሳይሆን ደመወዝ/ደረጃ/ጥቅም ተቀነሰ ‎ ‎#ለምሳሌ፦Addis Ababa → Hawassa ‎Salary 30,000 → 22,000፣ ወይም የሥራ ደረጃና ጥቅሞች ተቀነሱ። ‎ ‎እዚህ የሠራተኛው የውል መብት ጥያቄ በጣም ያጠናከራል። ‎ ‎5. አንድ በጣም አስደናቂ ልዩ ሁኔታ — ድርጅቱ ራሱ ወደ ሌላ ቦታ ከተዛወረ ‎ ‎አዋጁ አንቀጽ 28(1)(c) ላይ ይህን በግልጽ ይዳስሳል። ‎ ‎ድርጅቱ ወደ ሌላ አካባቢ ሲዛወር ሠራተኛው ወደ አዲሱ ቦታ ሄዶ ለመሥራት ፈቃደኛ ካልሆነ፣ ይህ በቅድመ-ማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ማቋረጫ ምክንያት ሊሆን ይችላል።  ‎ ‎ይህ ከ“አሠሪው በፈለገ ጊዜ ሠራተኛን ሌላ ቦታ መላክ” ጋር እንዳይቀላቀል በጣም መጠንቀቅ ይገባል። ‎ ‎6. ሠራተኛው “አልሄድም” ብሎ ቢቀር? ‎ ‎ይህ በጣም አደገኛ ነጥብ ነው። ‎ ‎የተወሰኑ የኢትዮጵያ የሰበር ውሳኔዎች ላይ በሕጋዊ የዝውውር ትዕዛዝ ላይ ሠራተኛው በአዲሱ ቦታ ሳይገኝ መቅረት የዲሲፕሊን/የሥራ ውል ማቋረጥ ጉዳይ ሊያስነሳ እንደሚችል ተተርጉሟል። አንዳንድ የሕግ ምሁራን ግን ይህ የ“managerial prerogative” አተረጓጎም ከአንቀጽ 15 ጋር ሊጋጭ እንደሚችል በጽሑፎቻቸው ተችተዋል።  ‎ ‎ስለዚህ ሠራተኛው በተግባር፦ ‎ ‎“አልሄድም፣ ሕገወጥ ነው” ብሎ በቀጥታ ከሥራ መቅረት ከመጀመር ይልቅ፣ በጽሑፍ ተቃውሞውን አስመዝግቦ ወደ ተመደበበት ቦታ ሪፖርት ማድረግና የሕጋዊ መፍትሔ መንገድ መጠቀም የበለጠ የሕግ አደጋን የሚቀንስ አቅጣጫ ነው። ‎ ‎“አለቃህ/ሽ ያለፈቃድ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ሊያዛውር ይችላል?” ⚖️ ‎ ‎ይህን ጥያቄ ብዙ ሠራተኞች ይጠይቃሉ። ‎መልሱ ግን በቀላሉ “አዎ” ወይም “አይደለም”  ከማለት ባለፈየሚከተለውን መመርመሩ ተገቢ ነው! ‎ ‎በኢትዮጵያ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ 1156/2011 ዓ.ም. አንቀጽ 4(3) መሠረት የሥራ ውል የሥራውን ዓይነትና የሥራ ቦታ መግለጽ አለበት። ‎ ‎እንዲሁም አንቀጽ 15 የውል ሁኔታዎች እንዴት ሊሻሻሉ እንደሚችሉ ይደነግጋል። ‎ ‎ስለዚህ አሠሪው ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ ከተማ ሲያዛውርህ/ሽ፣ ጥያቄው የሚሆነው “ፈቃድህ/ሽ አለ?” አይደለም። ‎ ‎የሥራ ውሉ ምን ይላል? ‎የሥራ ደንቡ ምን ይላል? ‎የጋራ ስምምነት አለ? ‎የሥራ ዓይነትህ፣ ደመወዝህ ወይም ደረጃህ ተቀይሯል? ‎ዝውውሩ ከድርጅቱ ትክክለኛ የሥራ ፍላጎት ጋር የተያያዘ ነው? ‎የሚሉት ይመረመራሉ። ‎ ‎ በጣም አስፈላጊ ነጥብ፦ ‎ድርጅቱ ራሱ ወደ ሌላ ቦታ ከተዛወረ እና ሠራተኛው ወደዚያ ሄዶ ለመሥራት ፈቃደኛ ካልሆነ፣ አንቀጽ 28(1)(c) በቅድመ-ማስጠንቀቂያ የውል ማቋረጫ ጉዳይ ሊያስነሳ ይችላል። ‎ ‎ዋናው ነገር፦ የውል ቃል፣ የሥራ ደንብ፣ የጋራ ስምምነትና የሕጉን ድንጋጌ በአንድ ላይ ማየት ነው። ‎ ‎⚖️ ነፃ ሕግ — ሕግን በቀላሉ! ‎ ‎

اعشق الفيش اند تشيبس مستحيل اطفش من الطبق هذا 🎣🌊🌟 -  Fish & Chips 🎣🍟 للسمك: استخدمت فيليه سمك ونشفته مره زين من المويه، بعدها حطيته على شبك ودخلته الثلاجه لمدة ساعتين تقريبا عشان اتاكد انه نشف اكثر. بعدها رشيت على السمك ملح وفلفل اسود، وغمسته بطبقه خفيفه من الطحين. خليط التغليفه: * 1 كوب طحين * 1/4 كوب نشا ذره * 1 ملعقه صغيره بيكنج باودر * 1/2 ملعقه صغيره ملح * 1/2 ملعقه صغيره بابريكا * 1 كوب مويه غازيه بارده جدا او بيره بارده اخلط مكونات الخليط لين تتجانس، ومهم جدا يكون الخليط بارد والزيت حار. انا اضفت كم حبة ثلج للخليط عشان يظل بارد. اغمس السمك في الخليط، وبعدها انزله على طول في الزيت الحار واخليه لين يصير ذهبي ومقرمش والسمك يستوي من الداخل. قدمته مع بطاطس مقليه وصوص التارتار. صوص التارتار: مايونيز + زبادي يوناني + شوية ثوم + شوية خردل  + بشر ليمون + عصير ليمون + ملح وفلفل اسود + شبت + مخلل خيار مقطع ناعم + كيبرز مفروم + رشة سكر + بودرة ثوم وبصل  اخلط كل شي زين، واذوق الصوص وازبطه لو يحتاج تضبيط وبسسس عليكم بالف عافيه !🎣🌟

About