@weletewelete3: #ለሰው ሞት አነሰው ከዚህ በላይ ክፉ ሰው አለ ወይ😳

Yeshi 💒My Orthodox2⃣7⃣👑
Yeshi 💒My Orthodox2⃣7⃣👑
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 01:39:52 GMT
18270
289
78
47

Music

Download

Comments

dcherea.zyzy
D/chernet :
ላነበብኩት ይቅር በለኝ🙏
2026-11-03 14:42:53
23
user3813280111732
❣️❣️❣️እናቴ❣️❣️❣️ :
የኔናት ትግስትሽ በቤቱ ያፅናሽ የኔሴት
2026-11-03 07:55:19
9
user6958117988358
@Ema💔 :
ቆይ ግን ሰው በዚ ልክ ይሰደባልዴ ሆይይይ ምን ጉድ ነው🤔
2026-11-14 15:24:52
0
aynu1013750362134
aynu1013750362134 :
ኧረ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ አትፍሪ የሠይጣን ወሬ አያሥደንግጥሽ እህቴ እኔ የምፈራዉ እነሡ ሲያጋጥሚኝ ማርያምን
2026-11-03 17:22:13
3
bisratzenebe847
Bisrat Zenebe :
ስላነበብኩት ይቅር በለኝ
2026-11-07 10:06:20
3
gebryekasaw2email
,ቀዳሚሃ, :
እንደዚህ አይነት ሰው አይጠቅምም እንደዚህ እሚሳደብ ሰው በተክሊል አይዳርምም ጥያቄው የእግዚአብሔር ጥያቄ ነው ግን እርግማኑ ግን የሰይጣን ነው ዝም በይው አይደርስብሽም😭
2026-11-04 08:17:11
2
abel.tz57
abel Tz :
በእግዚአብሔርመታመንለራስነውግንፈተናአለውተጠቀቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-03 05:53:48
1
memesamri
Sa 💝 ✝️የማርያም💝 ልጅ ✝️🇪🇹 :
አረ የኔ ዉድ ትዕግስትሽ ፅኑ🥰🥰🥰🥰🥰😂😂እማዬ ዝም በይ 😳
2026-11-03 08:48:09
1
gasu107
የነገን ማን ያዉቃል 🌇 :
በስማም ምን አይነት ሰዉ ነዉ በፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ
2026-11-03 17:00:16
3
feniypage2
🏆Nati🏆 :
ይህን ከማንበቤ በፊት እንዲህ አይነት እርግማን አይቸም ሰምቸም አላቅም
2026-11-03 15:10:49
4
user7175067656827
ሮቤል ዘ ግሽአባይ :
እንኳ
2026-11-10 14:09:57
0
user5279600947273
Meba 🤌🎀 :
በእግዚአብሄር ስም ይሄ ሁሉ ለአንች ነው 😔🥺
2026-11-03 17:32:24
3
birara.fentie
በ 12 ቱ !!!! :
ፈጣሪ ሆይ ከንደዚህ አይነቱ ጅል ሰዉ ጠብቀን
2026-11-04 17:40:21
2
mast1642
mast :
እግዞ
2026-11-03 17:39:26
1
user8632294793872
mast የኪዳነምህርት ልጂ :
ውዴ🙏🙏🙏
2026-11-03 12:26:51
1
samri21232
samri :
ጌታ ሆይ ለሱ ያድርግለት ስት አይነት ሰው አለ
2026-11-03 18:15:05
1
ealias.kegne
ወኢይጻእ አቢይ ነገር እምአፉክሙ :
ግን 😪😪😪😪😪😪😭
2026-11-03 09:48:31
0
user176280179
✝️ዝምታ ወርቅ ነው👉🚫👌 :
አይ ሰው ግን
2026-11-03 12:10:00
1
kinetibeb23
ህቡዕ ዘጎንደር :
ስንት አይነት ሰው አለ ግን 😳
2026-11-03 09:33:29
2
birku173
ቢኒ ዘ ጎንደር :
እእእእ ቲኒሿ😳😳😳
2026-11-03 02:29:21
1
user58622493634941
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እዴዊሃ❤💛💚 :
እረ ሰዉ ግን
2026-11-03 11:11:08
1
tehayegaswu21
Tsehay 💚💛❤👌💝 :
ወይኔ እሡ ለፃፍው እኔ ዘገነነኝ ማሪያምን ዝበይው ውዴ ለሠው የተመኙት ለራሥ ነውና🙏
2026-11-03 11:32:02
2
amsal09778
amsal ዬሀንስ አባቴ ወንቅሸት ሂወቴ :
የወንቅሸቱ ድረሥ ስንት አይነት ሠዉ አለ
2026-11-03 07:10:55
2
eyerus2815
ተዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሄር 💒 ✝️💚💛❤️ :
ሰው ግን ክፋቱ 🥺 ተባረኪ አች 🥰
2026-11-03 11:04:35
1
user848649763
ወይኩን ፍቃድከ 🤲 :
ወይኔ ጌታ ሆይ ልቦና ይስጠው በእውነት ይህ ሁሉ ምርቃን ነው 😳
2026-11-03 07:03:47
1
To see more videos from user @weletewelete3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About