@pastormiki: #christiantiktok #jeseslovesyou #pastormiki #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp @AWGCYoungAdult

Pastor Miki
Pastor Miki
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 03 November 2026 02:01:25 GMT
18070
831
24
68

Music

Download

Comments

golden.rain77
Golden Rain. :
new creation,new place of living, living like angels because no marriage,born from the living God and becomes the inheritance of God!!!not a simple remodel [Heartwarming]
2026-11-03 02:25:55
0
beyene620
Beyene :
በዚህ ዘመን ዳነ ማለት ሐብት ንብረቱን ሸጦ ለነብያት ወይም ፓስተሮች ነን ለሚሉት በመባና በአስራት መልክ ገብሮ ደኸየ ማለት ነው ።
2026-11-03 05:09:59
1
negasi273
CHRIST RESTORATION MINSTRY :
pure GOSPEL OF JESUS CHRIST 🥰🥰🥰
2026-11-03 09:31:09
0
elbin.live_7
elbin🌏 :
Mikiye stay blessed my pastor 💖
2026-11-03 06:26:04
0
rutb9
@Ruth9 :
ሚኪዬ ተባርክ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Pray]
2026-11-03 05:46:35
0
rozi.meaza
rozi (Meaza) :
እረ ሚኪዬ ናፈከን እኮ
2026-11-03 10:41:18
3
user0259743
Z :
Eche setyo Arejech
2026-11-03 02:36:13
1
wosenassefa
Wossen Assefa :
እንዳዲስ ማስታወስ መምከርና ያስፈልጋል ተባረክ🥰🥰🥰🥰
2026-11-03 02:47:28
1
nigussietesemmash
Shalom :
🥰🥰🥰
2026-11-03 04:23:59
0
mekbib.z.helk
Mekbib Z Helk :
እርሱ ክፕጨለማው ስልጣን ነው ያዳነን ።የወደቀው የመጀመርያ ው አዳም ነበር ።እኛ ግን ኤፌ 2 እንደሚነግረን ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን በእነርሱ አለመታዘዝ ነው እኛም ልጅነትን ያገኛነው ።
2026-11-03 13:33:19
0
mesert049
Mesert :
ፓሥተር ሚኪ እ/ር ይባርክህ ሶፊ አንችም ተባረኪ ዘመን ይጨመርላችሁ እሱን በሀቅ እንድታገለግሉ
2026-11-03 10:05:18
1
123personaldata
tempo :
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው። ክርስቶስን ምሰል ደግሞ በስጋ ምሉእነት ልዕልና በዓለም እንድንገለጥ (ስጋች የራሱ ብቃትና ችሎታ አለው ይህን በሀጥያት ልምምድ አተነዋል) እና ከፈጣሪ ጋር ባለን ህብረት መለኮታዊና መንፈሳዊ ብቃት ከፍ ያለ ሀይልን እንቀበላለን።ይሄንን ክርስቶስ ኖሮ አሳይቷል እኛ ደሞ በየ ተልኳችን የሱን መንገድ እንከተላለን።
2026-11-03 11:18:12
1
user5785558519805
wengel berhanu :
ሰላም ወንድሞች ! "መዳን" ማለት "ሰው ወደ ተፈጠረበት መመለስ ማለት ነው አልክ? ! አይደለም። ዳነ ማለት ከተገዛበት የሃጢአት ባርነት የኢየሱስን ሞትና ትንሳኤ በእምነት በመቀበል ነጻ መውጣትና የዘላለም ህይወትን መቀበል ማለት ነው።(ዮሃ3:15-16) ኢየሱስ ሃጢአትን የሚያስወግድ የእ/ር በግ ነበርና።
2026-11-03 11:26:52
0
alem_29_
Alem_29_ :
ሚኪዬ ሰወድህ ተባረክ
2026-11-03 08:04:22
1
servantfeke
ፍቃዱ ስዩም :
አጠር አርገው
2026-11-03 15:36:22
0
winta703
winta :
አረ በድንብ ንገራት ወላዋይ ነት ሰታሰፈሬ ኘሰተር ሚኬ ጌታ ይባርክህ
2026-11-03 13:18:56
0
.0984919770
ሰለሞን አበራ :
ዳነ ማለት ከሰው ሰራሽ ሐይማኖት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደመሰረታት ወደቀደመችው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከመጣ ዳነ ይባላል። ፕሮቴስታንት ከብዙ ሺህ አመት በኋላ ግለሰቦች በራሳቸው ሀሳብና የወንጌሉን ትርጉም ትርጓሜ በመስጠት የተመሰረተ የእምነት ድርጅት ነው።።
2026-11-03 14:30:24
0
tttidda1
tide :
🥰
2026-11-03 02:18:35
1
kasahun.weldemichael
@ነገር ሁሉ ለበጎ ነው :
👍
2026-11-03 14:07:59
0
bezaye.shiferaw
ቤዛ የ ጌታ :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-03 09:58:13
0
benjaminhaset
Binja :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-03 13:34:07
0
binienu3
ብንያም :
🙏🙏🙏
2026-11-03 02:15:55
0
To see more videos from user @pastormiki, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About