@alexozncpye: #የኢትዮጵያ ውድቀት እንደ ቀጠለ ውሏል። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተባባሰው ሁነኛ ወታደራዊ ግጭት ቀጥሎ ሲውል፣ በተለይም በትግራይ ክልል በአሕፈፎም ተራራ አካባቢ በፌዴራል ሰራዊትና በትግራይ ሰራዊት መካከል ከፍተኛ ውጊያ መካሄዱንና ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከዚህም በተጨማሪ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የወታደር ዩኒፎርም የለበሱ የውጭ ሃገራት ዜጎች መታየታቸው ሁኔታውን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል። በአማራ ክልልም የአምባሰል ሰንሰለታማ ተራራማ ስፍራዎች እና በውርጌሳና ውጫሌ መካከል ያለው ውጊያ ከሶስት ቀናት በላይ የቀጠለ ሲሆን፣ በተለይም የዛሬው ዕለት ውጊያው ወደ ውጫሌ ከተማ በመቃረቡ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። የፌዴራሉ ሰራዊት ከሃይቅ ከተማ ወደ ውጫሌ አቅጣጫ የከባድ መሳሪያ እያሰነተረ መሆኑ ሲሰማ፣ ጎንደርን ጨምሮ በሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም ረዘም ላለ ሰዓታት ከባድ ተኩስ መካሄዱ ተረጋግጧል። ከዚህም ጎን ለጎን በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች በተለይም በገሬኔ አካባቢ አዳዲስ ግጭቶች ተቀስቅሰው ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው ተገልጿል። በሌላ በኩል በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ ከተማና ዙሪያዋ የሁለቱ ክልሎች ልዩ ሃይሎች የተሳተፉበት እና ከአስር ቀናት በላይ ያስቆጠረው ከባድ ውጊያ አሁንም ድረስ የቀጠለ ሲሆን፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋም ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በመታየቱ በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ውጊያዎች ይኖራሉ የሚል ከፍተኛ ስጋት በህብረተሰቡ ዘንድ ነግሷል።
ሕዝብ ቅነሳ 2019
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 03:46:34 GMT
Music
Download
Comments
የሥራኤሉ🇨🇬 :
የራሱን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ ለመጀመሪያ ግዜ ከውጭ ኃይል ያመጣ ምንግሥት
2026-11-03 11:18:33
3
samson Tamaghe :
ነውር የነውር ነውር ነው
2026-11-03 10:07:25
1
K.B :
ይህን አላምንም
2026-11-03 11:34:25
0
weldino :
ታድያ የኢትዮጵያ ህዝብ እስከ ሚነቃ ማለቃችን ነው!
2026-11-03 12:01:42
0
Tada Tada :
ገባን ግን አስረዱኝ
2026-11-03 07:43:08
0
Royal_girl :
አይ አገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-03 09:09:28
0
Lula_Motuma :
ዩክሬይን
2026-11-03 09:34:47
0
Tsega more :
የአሁኑ የሰሜን ጦርነት ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ ነው የፖለቲካ ወይም የስልጣን እንዳይመስልህ ወገን ንቃ👈
2026-11-03 13:58:32
0
⌚️ ጊዜ ለኩሉ 😏 :
ሰሜኑ ክፍል ላይ እስከ አሁን ነጭ ለመውረር ሲመጣ መንግስት ኢትዮጵያዊያንን ጠርቶ ሲያባርራቸው ነበር የምናውቀው ዛሬ ግን ግዜ ተገላብዞ መንግስት እያጀበ ህዝቡን እንዲመቱለት ያስገባል😏😏😏😏
2026-11-03 12:17:31
0
user3429664240238 :
በነሰሮቹ እይታ ውሰጥ____>
2026-11-03 09:46:38
0
user1279168609141 :
ቢገዱ ወይም ቢማረኩ ኣሪፍ ነበረ
2026-11-03 10:32:13
0
Desalegn :
ዋዋዋዋዋዋ ያማራ ልጆች የማረኳቸዉ እንደሆነ
2026-11-03 08:32:28
0
Chalhw Fenta :
❤️❤️❤️🌹🌹🌹
2026-11-03 06:12:42
1
Gech man :
😳😳😳
2026-11-03 09:55:05
0
tedy sky light :
[Snicker][Snicker]
2026-11-03 10:15:29
0
Dawit :
😭😭😭
2026-11-03 11:03:51
0
To see more videos from user @alexozncpye, please go to the Tikwm
homepage.