@benjiwolde: #benjiwolde #ቤንጂወልዴ @Aster Bedane

Benji Wolde
Benji Wolde
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 04:24:43 GMT
21873
2477
79
510

Music

Download

Comments

asme7l
Asme7 :
የዘራነውን ሁሉ ብናጭድ ሞተን ነበር 👌🙌🥰🥰
2026-11-03 05:08:50
142
kebronnaomitexazu
kebronnaomitexazu :
Min Laregiheeeee
2026-11-03 09:45:48
0
amendaniel
Amen Daniel :
የእግዚአብሔር ቃል በራሱ በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በሰዎች ኑሮና ልምምድ አይፈታም! ካለዚያማ የእግዚአብሔር ቃል ውሸት ነው እያልን ነው ኦሪት ዘፍጥረት 8:22 በምድር ዘመን ሁሉ መዝራትና ማጨድ፥ ብርድና ሙቀት፥ በጋና ክረምት፥ ቀንና ሌሊት አያቋርጡም። ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7 አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:6 ይህንም እላለሁ፦ በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል።
2026-11-03 06:30:53
11
selam33982
selam✨ :
የዘራነውን እያመከነል ነው ያኖረን 🙌🙌 ተባረክ
2026-11-03 05:36:02
34
melat_nigussie16
Melat :
ፅድት ያልክ ልጅ👏🏻
2026-11-03 09:35:39
1
estifoljira
EKAB ድሬን በአዲስ አበባ!!! :
we need full podcast
2026-11-03 04:54:11
7
chernet.getachew0
Chernet :
ቤንጂ ትለያለህ ጌታን ተባረክ❤️
2026-11-03 05:04:38
17
ebba1wak
Eba Ebisa :
owww Aster ዳነች እንዴ😂 ጤነኛ ሆና ዛሬ ገና ሰማዋት 😳
2026-11-03 08:15:09
2
abdimekonen
Abdi :
Anchilim 😀😀
2026-11-03 04:42:39
9
psalm4647
psalm4647 :
መዝራትና ማጨድ በአስራት አይለካም😁 ከላስ። ስፈልግ ሰጣለው ሲያሻኝ እተዋለው ህግ አይደለም ነው እያለ ያለው። ግን በኔ በኩል ግዴታ ህግ ሁኖ ሳይሆን ወንጌል ያለገንዘብ ስለማይቀጥል እሰጣለው።
2026-11-03 06:33:51
2
barki370
barkot :
የኔም ሙግት ሁሌም ይሄ ነው ነው ከሰጠን ወደን እንሰጣለን በልግስና ግን መልሼ አገኛለው በሚል አስተሳሰብ መሆን የለበትም 🥰🥰👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
2026-11-03 05:35:48
2
abigufikru
Abigu Fikru :
pls full podcast🙏🥰🥰
2026-11-03 05:59:50
0
kalkidankal984
Amu :
ባክሽ አታመቻቺው
2026-11-03 08:06:38
1
shalom_4775
שלום shalom :
አዲስ እግዚአብሄርን የማወቅ ያህል ነዉ,የእግዚአብሄርን አባትነት መረዳት without fear of እንዲህ ስላደረኩ ወይ ስላላደረኩኝ ገሀነም ይጥለኝ ይሆን♥️ብቻ ተባረክ🙏
2026-11-03 04:50:44
2
sisaykassa1
Sisay Kassa :
Benji 🙏🙏🙏
2026-11-03 08:01:27
0
mala_afiti
Mala :
You are blessed benji
2026-11-03 07:16:09
0
firaol.beyene1
Firaol Beyene :
Benji I’m blessed to know u
2026-11-03 04:34:12
1
estifoljira
EKAB ድሬን በአዲስ አበባ!!! :
እውነቱን ማፍረጥረጥህኝ ወድጄዋለሁ ብሮ 👌
2026-11-03 04:52:05
2
helenkebede_4
Helen Kebede :
እዉነት ነዉ ወንድሜ
2026-11-03 05:15:54
1
jerrydemissie7
jerrydemissie7🦋🦋 :
Yes
2026-11-03 04:35:01
1
semeharina.n
semehar_N🧿 :
fact 🙌🙌🙌🙌
2026-11-03 10:06:52
0
koki64037
koki :
ወንዱሜ እድሜ ይስጥህ
2026-11-03 09:29:22
0
user29815951609545
🌍♾ ሴትነት kጥበብ :
ማስመሰል የማያቅ ለእውነት የቆመክ ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋውን ይስጥክ
2026-11-03 10:05:10
0
mercymetmf
Mercy me🩵 :
የዘራሁትን እያጠፋልኝ ዛሬን አለሁ አባት ሆይ ነገንም አደራ እራሴን አላምንም አንተን ግን አምንሀለሁ💙😢💙
2026-11-03 08:56:59
0
alpha.and.omega.wo
Mephibosheth/ ሜምፊቦስቴ :
ጥያቄ 2ቆሮንቶስ 9 7 10-12 ሮሜ 12 8 ( በልግስና በደስታ የሚሰጡት እግዚአብሔር ይወዳል ይሰጣቸዋል ይባርካቸዋል በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ያበዛል ) ለቤተክርስቲያን ከልሰጠን ለማን እንስጥ እሺ ይህ የመፅሐፍ ክፍል መልከታህ ?
2026-11-03 09:38:19
0
To see more videos from user @benjiwolde, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About