@meftie3: #creatorsearchinsights 🌟 ህይወትዎ በተዘጋብዎት ችግር ተስፋ ቆርጠዋል? መፍትሔው በእጅዎ ነው! 🌟 ብዙዎቻችን ከምናውቀውና ከምናምነው በላይ የህይወታችንን መስመር የሚያበላሹ፣ ደስታችንን የሚያጡና ስኬታችንን የሚጋርዱ መንፈሳዊና አካላዊ መሰናክሎች ያጋጥሙናል። 👉 ለመሆኑ በእነዚህ ችግሮች እየተፈተኑ ይሆን? • በዓይነ ጥላ ወይም ሁሉንም ነገር በሚዘጋብዎት ክፉ መንፈስ? • በጭንቅላትዎ ውስጥ ዕረፍት በሚነሳዎት የጭንቀት መንፈስ? • ህይወትዎን በሚያበላሽ መተት እና ድግምት? • በሕልመ ሌሊት እረፍት በማጣት? • በሴቶች ላይ በሚያድር የወንድ ዛር / በወንዶች ላይ በሚያድር የሴት ዛር? • ትዳርና ፍቅርዎን የሚያፈርስ በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ? • አቅም በሚያጣብዎት የስንፈተ ወሲብ ችግር? ችግሮቹን በቀላሉ ለይተው እንዲረዱ እና የመፍትሔውን መንገድ እንዲያገኙ እያንዳንዱን በዝርዝር ከዚህ በታች አስቀምጥልዎታለሁ👇 --- 📌 የዓይነ ጥላ ምልክቶች * ትዳር ማስጠላት * ጓደኝነት ጀምሮ ያለ ምንም ምክንያት መለያየት * ራስን ዝቅ ማድረግ / የበታችነት ስሜት * ተስፋ መቁረጥ * ፀባይ መቀያየር * ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር * ባል እየመጣ መመለስ * ሕልመ ሌሊት * ራስን መደበቅ / ከቤት አለመውጣት * ሱሰኛ መሆን * የእድል መዘጋጋት * ማስለቀስ፣ መጨናነቅ * ቤተሰብ ማስጠላት * ስራ ማስጠላት * ከፍተኛ የራስ ህመም * ተኝቶ መቃዥት * ፍርሃት * ከፍተኛ ላብ * የሰውነት ጠረን መቀየር * መጥፎ የአፍ ጠረን * በሰው መካከል ሀሳብን መግለጽ አለመቻል --- 📌 የመተት ምልክቶች * ስራን መጥላት * ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት * በሰው ዘንድ ማስጠላት * ለተለያዩ በሽታዎች ማጋለጥ * ሆድ ውስጥ ስራይ መስራት * ሆድ መነፋት፣ ሆድ መገላበጥ * ሆድን ወግቶ መያዝ፣ መጮህ * ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት * ሆድ ውስጥንና አእምሮን ማሸበር * በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት * በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት * ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ * በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ * ሰውነት ማቀጨጭ፣ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል --- 📌 የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ * ዘሩን ታፈስበታለች * ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች * ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች * ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች * የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች * ትዳር እንዳይዝ እንዲፈርስ ታደርጋለች * ብቸኝነት፣ ድብርት፣ ጭንቀት * ራስን ዝቅ አድርጎ መገመት * የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች --- 📌 የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ * ትዳር መገርገር * ሕልመ ሌሊት * ከትዳር አጋር ማለያየት * ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት * ፍቅር ጀምረው መጥፋት --- 📌 የጭንቀት መንፈስ ችግሮች * ተስፋ መቁረጥ * ፍርሃት ፍርሃት ማለት * የበታችነት ስሜት መሰማት * በራስ አለመተማመን * ሀሳብን በነጻነት አለመግለጽ * ከፍተኛ ላብ መፍጠር * የአፍ ጠረን መቀየር * ሰላም ማሳጣት፣ መረበሽ * ራስን አጥፋ አጥፋ ማለት --- 🌿 መፍትሔ 🌿 • የአስተናግር ሥር • የጊዜዋ ሥር • የአብላሊት ሥር • የዕጸ መናሔ ሥር • የዕጸ ንጉሥ ሥር • የሴት ቀሥት ሥር 👉 ጊዜዋ፣ ዕጸ መናሔ፣ አብላሊት እነዚህን እፅዋት ማክሰኞ ቀን በንጽህና ነቅሎ፣ ቀጥቅጦ፣ አድርቆ፣ ወግጦ፣ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት። ከተገናኘ በኋላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ፫ ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉 ለዓይነ ጥላ፣ ለመተት፣ ለቤተሰብ ዛር / ለሴት / ለወንድ ዛር መንፈስ፦ የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ፤ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ፫ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉 ለዓይነ ጥላ፣ ለመተት፣ ለቤተሰብ ዛር / ለወንድ / ለሴት ዛር መንፈስ፦ የአስተናግሩንና የዕጸ ደብተራ ሥርዎቻቸውን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ ፫ _ ፯ ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። --- ⚔️ ስንፈተ ወሲብ የስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች፡ * ዓይነ ጥላ * ሕልመ ሌሊት * ጭንቀት፣ ፍርሃት * የአባላዘር በሽታዎች * የፌንጢጣ ኪንታሮት * ኢንፌክሽን * የስኳር በሽታ * የደም ግፊት * ግለ ወሲብ * ዝሙት * የሥነ ልቦና ጫና * ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም * ሲጋራ ማጨስ * የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው፦ ፩. መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. መፍትሔ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ዘኢያወርድ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው 🌱 መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ፡ ፩. የዶግ ሥሩን ፪. የአጋም ተቀጽላ ፫. የችፍርግ ሥሩን ፬. የሴት ቀስት ሥሩን ፭. ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉 እኒህን ሀገር በቀል እፅዋቶች በንጽህና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አድርጎ በአንድ ላይ ያዋህዱ። ከተዋሃደ በኋላ እኩል ይክፈሉት፦ • ለ፯ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ • ግማሹን ደግሞ ለ፫ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ፣ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኋላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ 🚫 የሚከለክሉ ነገሮች፡ * አልኮል * ተልባ * ፆታዊ ግንኙነት በቅንነት ሼር፣ ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ! 📍 አድራሻ፡ አፋር ክልል፣ ሰመራ ነው ======================================== ✨ ማሳሰቢያ፦ ======================================== ብዙ ሰዎች አለመረዳት ወይም መሳሳት ስላለባቸው እነዚህን ጥበቦች «ባዕድ አምልኮ» ሲሉ ይደመጣሉ። ነገር ግን ይህ ባዕድ አምልኮ ሳይሆን፣ አባቶቻችን ለትውልድ ያስተላለፉት፣ ተፈጥሮንና እፅዋትን ተጠቅመን ሕይወታችንን የምንጠብቅበትና የምናቅናበት ድንቅ የሀገር በቀል እውቀትና ጥበብ ነው! ስለዚህ ሕይወታችሁን በትክክለኛው የአባቶቻችን ጥበብ ጠብቁ። ከጥበብ ሀገር ⚠️ ጥንቃቄና ማሳሰቢያ ባህላዊ ሕክምና የኢትዮጵያዊነት ኩራት ቢሆንም፣ በዘርፉ ላይ የሚታዩ አጭበርባሪዎችን መጠንቀቅ ይገባል። እውነተኛው ጥበብ ከእውቀትና ከቅንነት የሚመነጭ በመሆኑ፣ ራሳችሁን ካልተገቡ ሰዎች እንድትጠብቁ እናሳስባለን። 🌍 በየትኛውም የዓለም ክፍል ለምትገኙ፦ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ። ❤️ ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሼር ሼር ይደረግ። ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0942105543 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም በዋትሳፕ በኢሞ መልክትዎን ያስቀምጡ

መፍትሄ ስራይ ውመናፍስት 3
መፍትሄ ስራይ ውመናፍስት 3
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 05:21:40 GMT
6256
237
4
10

Music

Download

Comments

24earthing
Civet coffee :
Super🥰
2026-11-03 12:28:14
0
josi..josi
josi..josi..josi :
ጥበብ ምንድነው
2026-11-03 06:31:24
0
bk.man96
Biruk man :
😁😁😁
2026-11-03 11:34:05
0
mesfindesalegn74
123456789 :
ጥበብ ለብነት ነዉ
2026-11-03 13:09:59
0
To see more videos from user @meftie3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About