@arada_drivers_vehicles: መንጀ ፈቃድ ለማደስ ማንኛውም የአዲስ አበባ መንጃ ፈቃድ በቢሯችን ማሳደስ ይችላሉ አድራሻ : ባሻ ወልዴ ጤና ጣቢያ ጎን ያለው 4ኪሎ ፓሊስ መምሪያ ፊትለፊት -5 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ምክንቱም -ዜሮ ወረፋ (ምሳ ሰአት ጨምሮ ያለ ወረፋ) -የመንጃ ፈቃድ ሜዲካል /አይን /ምርመራ ቢሯችን ውስጥ -የተለያዩ የክፍያ አማራጭ፡ በስልክዎ በቴሌብር ቢሯችን ቅርንጫፍ በከፈቱ ንግድ ባንክና ስኬት ባንክ -ከርስወ የሚጠበቀው መንጃ ፈቃድወን ፣ፋይዳ እና ክፍያ ይዞ መምጣት ብቻ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #aadvlca #addisababa #መንጃፈቃድ #drivinglicense
አራዳ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድናቁጥጥር.ባ
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 05:38:12 GMT
Music
Download
Comments
nick :
international lemaregs yichalal????
2026-11-03 11:32:12
0
𝚜𝚎𝚋𝚊𝚑𝚞𝚍𝚒𝚗 :
How much is the cost to Renewal?
2026-11-03 11:35:16
0
Abusha Abusha :
Edme lemastekakel men men yasfelegal kefeyawes sent new..?
2026-11-03 09:43:28
0
Liul + Dicha :
የማኔኛውም ክልል መንጃ ጭምር ነው።
2026-11-03 12:38:08
2
rocky :
ሳይታደስ 4አመት ጊዜው ያለፈበትስ መንጃ ፍቃድ ለማሳደስ ምን ምን ያስፈልጋል
2026-11-03 07:32:28
1
abu hafsua :
የመቀሊ መንጃ ፍቃድ
እድሳት ይቻላል አዲሱ ነው
2026-11-03 12:40:48
1
@s17241027 :
በየክፍለ ከተማ አይደለም ?ለምሳሌ የካ ክፍለከተማ ያለ ስው የት ነው የሚያሳድስው ?🙏
2026-11-03 13:12:39
0
192312 :
የአዲስ አበበ የኦሮማያ የሁሉም ይቻላል
2026-11-03 10:13:21
0
Amin :
የኔ ፈይሌ ቡረዩ ነው የግድ እዛ ሄጄ ነው መሰድሰዉ
2026-11-03 12:19:31
0
Zelalem Tbebe :
የኦሮሚያ መንጃ ፈቃድ ታድሳላቹ?
2026-11-03 15:14:44
0
beky :
ህዝብ 1 አውጥቼ ሳላሳድስ 3 አመት ሆነው ምንድንነው ማረገው አዲስ ነው የማወጣው
2026-11-03 12:28:27
0
Frew A M 21 :
6ወር አፎብኝኛል ምን ላድርግ?
2026-11-03 12:37:46
0
Adis16 :
Ke kilil wed AA lemekeyer Mndinew yemiyasifeligew
2026-11-03 10:22:34
0
Che guvera :
ተቋሙ ፎቶ አሰተካክልልኝ የተጣመመ ነው ሰለው በራሱ አበላሸቶ እኔን ተጨማሪ ክፈል የሚል ነው ችግር የሚፈጥሩት
2026-11-03 11:08:30
0
beki oldis :
8 አመት ያለፈው ይታደሳል
2026-11-03 10:13:43
0
Abd sel :
ብሩ ስንት ነው ማደሻው
2026-11-03 12:17:21
0
miki berhane :
የትግራይ ማሳደስ ይቻላል
2026-11-03 07:44:32
0
yab :
3 ወር የቀረው መንጃ ፈቃድ ማደስ ይቻላል?
2026-11-03 07:55:51
0
terefedemeke1 :
የኦሮምያን ይቻላል
2026-11-03 07:11:03
0
ራም $ :
መንጃ ፍቃድ አለኝ ማደሻዬም ደርሶል ነገር ግን ፋይዳ ካርዱን አላወጣውም የፋይዳ ቁጥሩ ግን አለኝ
2026-11-03 12:15:50
0
Zola (የወጨጫ ማርያም ❤) :
ኦሮሚያ ክልል ነው ያወጣሁት ይታደሳል
2026-11-03 14:50:48
0
ሀብተማርያም :
የክፈለ ሀገርስ ይቻላል?
2026-11-03 14:54:41
0
Abu muhamed :
የሁሉ ሀገር ይሆናል?
2026-11-03 15:15:11
0
kb hagos :
የክልል ይቻላል ወዮ
2026-11-03 14:53:28
0
sami :
ትቱያላቹ እናመሰግናለን
2026-11-03 16:20:45
0
To see more videos from user @arada_drivers_vehicles, please go to the Tikwm
homepage.