@zinnirah035: #CapCut

zinirrah alrumiya
zinirrah alrumiya
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 05:47:16 GMT
19853
2453
205
337

Music

Download

Comments

sabir.325
𝙎ä𝘽𝑹🔥 :
በእውቀት በኢልም ብትበልጠኝ አተርፉበታለሁጅ አልጎዳበትም በገንዘብ የምበልጠኝን ከማገባ ግን ወላሂ በባዶ እጀ ጦር ሜዳ መግባት በስት ጣሙ የኔ እህት🥰🙌
2026-11-03 11:12:53
34
sila_man25
sila man :
እና እሱን ማረግ የቻለችው እናታችን ኸድጃ ስለሆነች ነዋ
2026-11-03 08:58:47
24
user2794975818001
user2794975818001anwar :
ይቅርታ በውሰጥ ላግኝሽ፣እህቴ?
2026-11-03 16:29:15
1
husankadir271
husan56 :
ከዲጃ ሌላ እናንተ ሌላ
2026-11-26 19:32:45
1
the...only.1
℠ ª صدام :
እኔ እቢ ብየ ነው ያላት ከተገኘ 😅 የኔ ኸድጃ የት ነሽ ሀብትሽ ገጋ ነይ
2026-11-03 09:00:22
1
ramshew6
ramshew6 :
እሺ አግቢኝ
2026-11-24 18:40:36
1
mohakingofethiopia
𝓶𝓸𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭 𝓲𝓭𝓹𝓲𝓼 :
የሚያስፈራን እኮ እውቀት መኖሯ አይደለም አልተገጣጠምንም በመንገድ እየተላለፍን
2026-11-06 05:26:30
1
user5426272562941
Dr. Mame :
ፍቅር ካለ በዱንያም ሆነ በኢማን የምትበልጥን ሴት ማግኘት መታደል ነው አጉል ኢጎ የበታችነት ስሜት እስካልሆነ ድረስ። አሪፍ ሀሳብ ነው እህቴ
2026-11-05 10:44:19
2
user5347176111862
user5347176111862 :
በዚህ ጊዜ እንደከድጃ አይነት ሴት መቼም አትገኝም የኔ እህት
2026-11-03 10:40:49
2
kedirebrahimabdu
Kedir :
እየሰማሻቸው በኔ ቤት የሚገባ ከሆነ ተከራይ ነው የሚመስለኝ እያሉ😂😂
2026-11-05 19:17:44
1
alikebede
alikebede የሃርቡው በያጅ ነኝ :
በኢልም ከሆነ ችግር የለውም
2026-11-03 13:05:06
1
user73587729552368
አሙሬኖ ሜናኸ :
አልፈራም አለዉ ወድ ተኩል የትነሽ
2026-11-03 19:29:54
1
user760050272501
user760050272501village man🌾 :
ማሻ አላህ፡
2026-11-11 11:09:54
1
user3804228417690
M Z M :
ምን ማለት ነው ምትፈሩት ከፈጠረን ውጭ ማንንም አንፈራም
2026-11-03 10:44:46
1
mussaali337
mussaali337 :
ብንናገር እናልቄለን
2026-11-03 13:07:36
1
bahar35125
Bahar :
ወይ ከድጃ😁😁
2026-11-04 16:31:32
1
tmnjbvvjj
tam@ :
silemanfelg nwa ho
2026-11-03 11:05:28
1
ebrahim61375
EBRO🥷 :
s.a.w
2026-11-03 05:54:29
1
ibnu.rahmeto6
Iʙɴᴜ_Rᴀʜᴍᴇᴛᴏ🕋 :
እኔ ምልሽ የት አለች
2026-11-03 12:19:56
1
jemal.asgedom
jemal asgedom :
መናገር በጣም ቀላል ነው መስራት እንደ መናገር አይሆንም
2026-11-03 07:16:56
2
feruuu02
𝖋𝖊𝖗𝖚 𝖆𝖍𝖒𝖊𝖉 :
𝑠𝑒𝑙𝑎𝑙𝑙𝑎ℎ𝑢 𝑎𝑙𝑒𝑦ℎ𝑖 𝑤𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚
2026-11-03 06:51:00
1
abdi.last
abdi last :
ማሻአላህ ጥሩ ማስታወስ ነው ግን ያልሻትን ሴት ካለች እኔ 100% እርግጠኛ ሆኘ እምነግርሽ ነገር ቢኖር ማግባት የፈለገ ወንድ እምቢ ሊል አይደለም እራሱን እንደ እድለኛ ነው እሚቆጥረው
2026-11-03 10:34:20
1
zmedu.car.market
zmedu car market :
2026-11-28 01:07:05
0
ebnunegash
abu A^2F :
እናንተ መቸ ይህ ታሰባላችሁ
2026-11-28 08:00:56
0
abuhuda661
abuhuda :
እደው እኔም ሁሉም አላልኩ እቅርታ
2026-11-03 06:50:52
0
To see more videos from user @zinnirah035, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About