@beka_blessed: #foryoupage #pentemezmur #orthodox #viral #protestantmezmur @Abel Abuna @Latera Markos @ቆርጠሽ👸ላኪላቸው

beka
beka
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 07:28:35 GMT
155104
11661
308
2694

Music

Download

Comments

msbiscuit8
Beamlack :
ሚመፃደቁ ሰዋች እንዲ ሲጋለጡ ደስታዬ
2026-11-03 17:34:24
390
beka_blessed
beka :
ዓለምና ምኞቱ ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚፈጽም ግን ለዘላለም ይኖራል። 1 ዮሐንስ 2፥17
2026-11-03 07:31:00
488
abeni.moges46
ራስ ኤቢ(AB) :
አንዴ ድኗል እኮ እሱ የዝፈን ምን ችግር አለው::አንዴ ፅድቆ የለ እንዴ?
2026-11-03 09:30:41
178
debebe033
debebe @man united :
get Protestant bet yelem brother .
2026-11-03 20:54:17
0
tekarashy
Teka Rashy :
ጠጋ በል ልሳምህ🥰😁
2026-11-03 07:41:29
192
kuku0678
🦋kuku✝️🇧🇪💟🇪🇹 :
ሙሽራው ኢየሱስ በክብር ይመጣል🔥🙌
2026-11-04 13:52:37
29
andialem7
Andi View :
መልካም ወጣት..የዬናታን ወንጌል መጨረሻው
2026-11-03 08:32:22
168
mrbu360
ᎷᏒ B👑 :
በቃ ሲፈጥን እኮ ጠርጥሬው ነበር
2026-11-04 08:38:29
24
kal.kid0
Kale Gospel Singer✝️🎶🎶 :
Ewent new 🥰🥰🥰🔥
2026-11-05 05:04:58
0
lilmakiiii
MAKI :
ልታይ ልታይ ማለት ይሄ ነው መጨረሻው ከሰው ሀይማኖት ጋር ከመፎካከር የራስ እምነት ማስተማር ጥሩ ነው አንተ ደሞ ስለ ሰው ሀጥያት ማውራት ክልል እንደሆነ እያወክ ሚዲያ ላይ ወተክ ለምን ትመክረዋለክ በውስጥ ማናገር ትችል ነበር እኮ
2026-11-03 10:06:39
58
fireyegetaa
Sena 🥀( Firita ) :
Perfect 🤩
2026-11-03 19:39:15
1
ejjeejejeieieei
mafi :
ልጁ ከአባቱ ከአስተማሪው የተማረውን ነው
2026-11-03 10:08:28
37
berry.......berry
beti g :
god bless u bekaye
2026-11-03 08:18:01
11
atilahenny
Atila :
የህይወት ልምድ የሌላው ሰው ሲተች በህይወት ይፈተን እና በተቸው ጉዳይ ተጠምዶ ይወድቃል ። ለእኛ የጌታ ፀጋ ይብዛልን።
2026-11-03 11:24:59
8
lilyanacross
lilyana🌬️🦋 :
🤐
2026-11-03 12:29:40
8
b033101
🦋🥀 :
ሲጀመር ፖለቲካ እንጂ የጌታ ጉዳይ አንገብግቧቸው አይደለም ቴዲ ላይ የበረቱት ሁላችንም አንድ ነን ብያንስ ባያስመስሉ
2026-11-03 11:21:39
12
mathetes01
Mathetes01 :
ተባረክ እኔም መጣበታለው እንጭጭ ነው🙏🥰
2026-11-03 07:58:31
9
sari.asfaw3
sariti :
የዳዊት ዘፈን ለሱ ሃጢያት አይደለም😅
2026-11-03 09:48:29
7
ruta30925
ruta :
ኤጭ አሁን እንደገና ተሀድሶና ንሰሀ ያስፈልገናል አዚምና ድንዛዜ ውስጥ ነን ሰብሰብ ብለን እንፀልይ እንማር እንመለስ እንፁም ኡፍ 🙏🙏🙏
2026-11-03 08:36:59
11
lateramarkos
Latera Markos :
እንደ ሥጋ የሚኖሩ ልባቸውን በሥጋ ፍላጎት ላይ ያሳርፋሉ፤ እንደ መንፈስ የሚኖሩ ግን ልባቸውን በመንፈስ ፍላጎት ላይ ያደርጋሉ። የሥጋን ነገር ማሰብ ሞት ነው፤ የመንፈስን ነገር ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው። ለኀጢአት የተገዛ አእምሮ ከእግዚአብሔር ጋር ጠበኛ ነው፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛም፤ መገዛትም አይችልም። በሥጋ የሚመሩትም እግዚአብሔርን ማስደሰት አይችሉም። ሮሜ 8፥5-8
2026-11-03 09:15:51
7
felmy.jr
Felmy jr :
ye Abate lij
2026-11-03 07:34:14
5
betiiii49
betiiii :
አልዘፈነም ቅንብር ነው ያቀረብከው በዚህ ልክማ አትውን አይዘፍንም ልንገርህ ብዬ ነው
2026-11-03 13:13:08
0
kredi45
kedi 🇩🇪 :
ስለምክርክ አመሰግናለው ነገርግ ያለሁባት ቤተክርስያን እየሱስን እዳሳይ እና እደተደረገልት ሰው እድኖር አድርጋኛለች ባለማወቅ ሳይሆን በፍቅር እየሱስን ላልቀው እኔደሞ ላንስ በቃሉም እራሴን ላስገዛ ብቻ ክርስቶስን በማወቅሁሉም ይጠቀለላል የማቴዎስ ወንጌል 5 (አማርኛ 1954) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። ¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። መልካምን ስራ በማድርግ እሱንመስሎ በመመላለስ አባታችንን በመፍራት የፍቅሩን ልክ እድናሳይ ይርዳን ምክናቱም እኛ ቤተክርስቲያን ነን እሱን ለማወቅ ቃሉ በቂነው እደገባው ሰው አለምን እና ክርስቶስን አናወዳድረውም ከሁሉ በላይ ቸርችም በሄደ አይደለም ቃሉን ለመኖር በክርስቶስአሸናፊ ነት መኖር ነው ጌታ ይርዳን
2026-11-03 16:00:52
1
user4308002915097
user4308002915097 :
ልክ ነህ
2026-11-04 05:48:18
3
baby467624
tg :
yes
2026-11-03 19:03:08
1
To see more videos from user @beka_blessed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About