@woyineta26: #ትዳሬን የበተነብኝ ሶስት ባህሪዎቼ#ትዳር#ልጅን ለብቻ ማሳደግ#creatersearchingsight

እንደወይን Psychology
እንደወይን Psychology
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 07:36:06 GMT
145324
3437
99
1237

Music

Download

Comments

alikebede
alikebede የሃርቡው በያጅ ነኝ :
ይህን የምታደርገኝ የኔዋ ነችኮ
2026-11-03 12:27:00
19
sheger146
Sheger :
ባሎች ተረጋጉ ይሄ ችግር የሌለበት ትዳር የለም ምክንያቱም ይሄ የሴት ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው :: ሁሉም ጨቅላ ህፃን ያለቅሳል ለምን? ተፈጥሯዊ ፀባያቸው ነው በጨቅላ ህፃንነቱ ያላለቀሰ ልጅ ጤነኛ አይደለም ማለት ነው🙏 ሴትልጅ እንደ ወንድ አይነት ተፈጥሮ የላትም ለምሳሌ ሚስት ፍታኝ ካለችህ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ እንድትላት እንጅ የምር ፍች ፈልጋ አይደለም ለሷ ያለህን ፍቅር ለማወቅ ነው:: ወንድ ልጅ ግን ይሄን ቀጥታ ይጠይቃታል ሌላ ደሞ ወንድ ሴክስ ሲፈልግ የቤቱን ድባብ ሰላማዊ አድርጎ ነው ወደ ጉዳዩ የሚሄደው ሴቶች ግን ሲፈልጉ በተቃራኒው ቤቱን ያምሱታል ጭቅጭቅ ያበዛሉ ይነጫነጫሉ ይሄ የአስፈልጎኛል መልእክት ነው 😇 ልዩነታችን በጣም ሰፊ ነው:: አሁን ወደተነሳው ጉዳይ ስገባ ይሄ የሁላችንም ሚስቶች ፀባይ ነው ባል ሆይ በሚስትህ አትገረም ቁምነገሩ ይሄ ፀባይ ከልኩ እንዳያልፍ ነው መጠንቀቅ ያለብን ለምን?ካልከኝ በኛ ትግስት ማጣት ልጆች ለምን ይጎዳሉ ያለ አባት ያለ እናት የሚያድግ ልጅ አብዛኛው ዱርየ ነው የሚሆኑት ምንም ቢሆኑ ልጆችህ ናቸው ሌላው ሚስትህ ማለት ሺ ጊዜ ብትጠላት የልጆችህ እናት ናት ለልጆችህ ስትልኳ ደህንነቷና ደስታዋ ሊያሳስብህ ይገባል የሷ ደስታና ደህንነት ደሞ አንተ ነህ ስለዚህ ትዳርህን ሳታፈርስ መቀጠል ስላለብህ የሚስትህን ፀባይ ለማስተካከል ዋጋ መክፈል ይኖርብሀል:ልጅ ሚስት እና የፍራፍሬ ችግኝ ትኩረት ይፈልጋሉ አንተ ባረክላቸው ክትትል ልክ ነው የሚሆኑት ይባላል ሚስትህ ይሄን ባህሪዋን እንድትተው ከፈለክ ሚስቶች ምላስ ይወዳሉ ሁሌም ፍቅርህን ግለፅላት ሚስትህን እንደ ጏደኛ አቅርባት በተቻለ መጠን ስለ ሁሉም ነገር አውራት አማክራት ማታ ቤት ስትገባ ስለ ውሎህ አውራት ከሷ የተደበቀ ሚስጥር የሌለህ ሰው መሆንህን እስክትረዳ ድረስ ግልፅ ሁንላት ሌላ የምጨምርልህ ልጆችህንም አቅርባቸው እንደ ጏደኛ አርጋቸው 13&14አመት ሲደርሱ እናታቸውን መካሪ ይሆኑልሀል:: አንተ እናትህን እንደምትወድ ሁሉ ልጆችህም እናታቸውን ይወዳሉ እሷን ስታስቀይም ልጆችህም እየተቀየሙብህ እንደሆነ አስብ::እኔ የሚስቴን ባህሪ ለማወቅ 10አመት ፈጅቶብኛል ከዛ በኃላ ግን ችግሩ ገባኝ የሴት ባህሪ አለማወቄ እንደሆነ ከዛ ተረዳኃት አሁን ላይ ምንም ብትለኝ አልበሳጭም አፈቅርሻለሁ ስላት ዜሮ ትገባለች ነገር መፈለጏን ሁሉ አቆመች በመተማመን ጉዳይም ከመቀራረባችን ብዛት ጥርጣሬዋን እንድታቆም ነው ያረኳት እኛ ወንዶችም ጋር ያለመረዳት ችግር አለ ሚስቶችም ንቁ ብልጥ ሁኑ ከትዳር በላይ ክብር ውበት የለም ባሎቻቹህን አክብሩ ትዳር አታፍርሱ🙏🙏🙏
2026-11-04 01:26:57
13
i.see.you4277
I see you :
ህይወት በምክር አይታለፍም በተቀደደልን ቦይ እንፈሳለን ከመዳረሻው ደርሰን ከወንዙ / ከሀይቁ እንቀላቀላለን ወይ ደሞ የህይወት ቦያችን ዳገት ይሆንና ትንሽ ተጉዘን እንቆማለን እናለቹ ትዳርን ልክ እንደ ውሀ አሰቡት የተፃፈላችሁን ኑሩ
2026-11-03 12:54:31
5
benihon
Ben :
🙏🙏🙏🙏 le ketaywa gen askemetelatalew yehen meker 😁🙏🙏🙏
2026-11-03 12:47:34
2
kaabta1
kaabta1 :
ቀጥሎ ለሚመጣው ደግሞ ሌሎች ነገሮች ጨምሪበትና ቶሎ መፋቻ መንገድ ይሆነሻል
2026-11-03 10:18:08
2
fker4242
God is truly wonderful. 🤲 :
በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ልቦና የሰጠኝ እኔን በትንሹ እየሞከረኝ ነበር ተባረኪ ይህ የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል 🙏
2026-11-03 16:33:24
5
hope.awash
CAPITAL MARKET 🏆🍱 :
ይገርማል አንድ የማያውቀኝ ሰው ስለኔ በዚህ ልክ ያውቃል ብየ አስቤ አላውቅም ይህ ታሪክ የኔ ነው !
2026-11-03 13:26:59
10
endeshawtesfaye34
endeshaw tesfaye :
ይሄታሪክ የኔነው እዴ ሚስቴ እራሷ ባመጣችው መዘዝ ይኸው ሶስት ልጆቼን ይዛ ለብቻዋ እየኖረች ነው ጭቅጭቋና ግትርነቷ ለኔ ክብር አለመስጠቷ ይኸው ልንፋታ ጫፍ ደርሰናል እሷ ግን በአሁኑ ሰአት አብረን እንድንኖር ትፈልጋለች እኔ በፍፁም በፍፁም አልፈልግም
2026-11-06 14:03:44
0
dechukalkidan
dechu kal ቃል :
የኔዋ ናት የመከረችሽ ??
2026-11-03 09:39:15
7
mmessima
Messima 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ቀብጣሻል በጣም መኪና፡ሰጥቶሽ ካላመሰገንሽው መርከብ ያምጣልሽ?🤣🤣🤣
2026-11-03 17:45:20
6
ella70012
ella hairdresser :
🙏🙏🙏tebareku
2026-11-03 15:30:35
1
recorder019
Rose መሪ 🍇 :
ተምሬበታለሁ
2026-11-03 07:43:19
6
bolthusein
B/M Bolt :
yemir kabad nw banatuaw tifat lijoche bamahal masakayatacho yenewa eyen enkuan belekilat ahunem tsab nw gen kale zemen ye life challenge ga yebet wust salam matfat nagarun yibalt yababisewal anchi gen thank u lamekerish Karewun lamiste techewalew🙏🙏🙏🙏
2026-11-04 18:52:52
2
kingofgonder
ጎንደሬው የሚስቱ ቁስለኛ :
እኔ እንኳ ስራየ ተቋረጠ ገንዘብ ቸገረን ስራም ዙሬ ማግኘት አልቻልኩም ተፋታን 😭😭😭😭😭😭
2026-11-04 10:45:46
3
yaynfayaynabebe
faley :
ጭራሽ መኪና የአስቤዛ ለማግኘት እንኳን ፈተና ነው አመስጋኝ መሆን ጥሩ ነው
2026-11-04 02:51:50
3
user8541811810043
ummi Ayimen :
ጥሩ ምክር ነው
2026-11-04 15:45:29
1
betifkr07
beti :
eshi
2026-11-04 04:42:09
1
recorder019
Rose መሪ 🍇 :
ወይኔ
2026-11-03 07:42:49
3
asem50392
asem123 :
አስተማሪ ምክር🙏🙏🙏
2026-11-03 13:50:44
2
getahun.alemu0
Getahun Alemu :
የብዙ ባለትዳሮች አብሶ በሚስቶች ላይ የመጣ ወረርሽኝ ትዳርን የመሰለ ህይወት በትኖ መጨረሻላይ መፀፀት ተመልሶ ላይገኝ ፈጣሪ ይርዳቹ
2026-11-03 23:44:44
1
user5905741028414
bokayoganerese :
ይመናችሽ
2026-11-03 17:45:58
1
temutemudemke
ቦረና ብለሺነይ :
እኛቤት ያለጉዲ
2026-11-04 16:04:05
1
god.is.gooddd32
ደግ ብቻ ሁን 27!!! :
eiseye yibelishe[Victory][Victory]
2026-11-04 04:04:04
1
habeshawamare
19 :
yenewam endanchi neberwch
2026-11-03 15:55:18
0
babyadugna
ማክቤል :
ደነዝ ሆነሽ እንዴት ዩንቨርስቲ ውጤት መጣልሽ!?
2026-11-03 17:56:29
2
To see more videos from user @woyineta26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About