@cheru21231: ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረትን ሳውቃት ዘንድሮ 5ኛ ዓመቴ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ደጇ ስረግጥ በታሪክ አውድ ከተመዘገበው ክዋኔ አጤ ምኒልክ ክርስትና የተነሱባት፣ የንጉስ ሣህለ ሥላሴ ቤተመንግስት ቅሬተ አካል ያለባት፣ በአድዋ ጦርነት ጊዜ ለሃገራቸው ትልቅ ገድል የተጋደሉ የፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ /በፈረስ ስማቸው አባ ጎራው/ ወደ ጦርነት ሲሄዱ ከፊት ከተመታሁ አንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቅበሩኝ ከኋላ ከተመታሁ አሞራ ይብላኝ ብለው የተሳሉባት እንደሆነች ስለማውቅ ወደ ቦታዋ እንደደረስኩ ይህንን ታሪክ ያሳዩኝ ዘንድ መልአከ አርያም መምህር ኃይለማርያም ማለደን ያነበብኩት እውነት ነው ወይ አልኳቸው፡፡ አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ታሪክንናሃይማኖትን አጣምራ የያዘች የአደራ ስፍራ፣ የቃል ኪዳን ምድር፣ የበረከት መገኛ፣ የቃለ እግዚአብሐየር መፍሰሻ እንደሆነች ጨምረው ነገሩኝ፡፡ በእጃቸው ከያዙት ብዙ ቁልፍ መካከል መርጠው የንጉስ ሳህለ ሥላሴን ቤተመንግስት ከፍተው አሳዩኝ፡፡ ደስ የሚል እንባን ቅርር የሚያደርግ የአባቶቻንን አሻራ፣ የሁለቱ ልጆቻቸው የሃይለለመኮትና የሰይፉን የትውልድ ሥፍራ፣ ሃይለ መለኮት አጤ ምኒልክን የወለዱበትን ታክ፣ የወይዘሮ እጅግአየሁ አድያሞንና የእራት ዝግጅቱን ነገር እያዋዙ በተማረ ሰው ልክ ነገሩኝ፡፡ አይ ብልሃት! ትልቅ ሰው መጀን አልኩ በልቤ! ደስ አለኝ ደግሞ በምናቤ ንጉሱ ቤተ መንግስት ሺህ ዓመት ይንገሱ ያልኩ መሠለኝ፡፡ ይህንን ዐይተን ሾላው ሥር አረፍ ብለን በ1836 ስለመተከሉ ካህናቱ የስብሐተ እግዚአብሔር መናገሪያ፣ የቅኔ መዝረፊያ እንዳደረጉትና ዛሬም ድረስ ምዕራፈ ቅዱሳን የተሰኘ የጸሎት ሥፍራ እንደሆነ አሳዩኝ፡፡ እንዲሁ እያስገረሙኝ ወደ ትልቁ ዋርካ ወደ ፊታውራሪ ገበየሁ የከበረ አጽማቸው ወዳለበት ሥፍራ ወሰዱኝ፡፡ እንቅ አርጌ አልስማቸው ነገር ብቻ የሆነ የአርበኝነት መንፈስ ነው መሰለኝ በቃ ውርርር የሚያደርግ ስሜት ያመጣል፡፡ ለሃገር የሚከፈል መስዋዕት ሃይማት የሚፈጸም ተጋድሎ…. ምን ልንገራችሁ ማስደሰቱን! የከበረ አጽማቸው በክብር ተቀምጧል፡፡ አጽማቸው ከወደቀበት ሥፍራ የመጣበት ባለአደራ ሳጥን ታሪኩ ተጽፎበት ማንነቱን ይናገራል፡፡ የሚያነብ ካለ ታኩ ይጮሃል………. እኔ ሄጄ አየሁ እናንተም እየሄዳችሁ እዩ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ጉዞ እንዳለ አውቃለሁ የገዳሙ ነው በግልም በማህበርም ለሚመጣ ሁሌም ገዳሙ ክፍት እንደሆነ አውቃለሁ ደርሳችሁ በረከት ተቀበሉ የጉዞ ስልክ 0912162878 /0921137805 ደውሉ #አዶናይ #ሰሚነሽኪዳነምህረት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryou #fyp @እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት Official @ብሩክ ዘሰሚነሽ ሚዲያ BIRUK ZESEMINESH
መታሰቢያ
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 07:40:51 GMT
Music
Download
Comments
abeja :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]እናቴ
2026-11-03 15:10:11
0
maki maki 🧸🧸 :
enate melsshn yemtebkew ene 🥺🥺🥺
2026-11-03 07:44:26
5
ህያብ :
ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ
2026-11-03 10:00:53
1
Meseret :
amennnnn
2026-11-03 10:56:12
1
ምስጥራዊት 💚💛❤ :
እናቴሖይ ሚስጥረኛየ እማዋይሽ እባክሽን ለምስክርሽ አብቄኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-11-03 12:06:41
1
ኢየሩስ 💒የማሪያም ልጀ💒💒 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-03 13:11:47
1
Eshetu⚽️ :
enati ebakish marign bemiret ejish kobgn ahun bezih sihat bechejuara beshita eyetesekayew new tselyulgn
2026-11-03 16:22:28
0
ሰሚነሽ 16/22/23 :
2026-11-03 08:33:07
1
masi :
Ameeeeen Ameeèn Ameeeeen aneteee💓💓💓💓💓
2026-11-03 14:57:49
0
Kiya inat :
[Red heart][Red heart][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-11-03 13:23:27
1
💗ቡችላዬ...ⓩ❣️❣️ :
🙏🙏🙏
2026-11-03 07:48:06
1
@hewi➁➂ :
🙏🙏🙏
2026-11-03 09:42:03
1
Hyab :
❤️❤️❤️
2026-11-03 13:32:59
1
hiwot :
🙏🙏🙏
2026-11-03 10:57:12
1
Birtukan worke :
💚💚💚
2026-11-03 10:02:57
0
ት❤️ዙ❤️የ♥️ማ❤️ር♥️ያ❤️ም♥️ል❤️ጀ♥️ :
🙏🙏🙏
2026-11-03 11:46:38
1
habtila62 :
🙏🙏🙏
2026-11-03 13:27:39
1
derelove01 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-03 08:36:45
1
(Eldana(Demeke🖤🖤)💔💔) :
🙏🙏🙏
2026-11-03 08:25:52
0
ናፍቆት@💚💛❤️ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-03 10:11:07
0
ℎ𝑎𝑏𝑡𝑖𝑠ℎ 𝑚𝑎𝑛 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-03 15:07:42
0
ብር፦የመንግስትነው😂😂😋😋 :
🙏🙏🙏
2026-11-03 15:23:22
0
Eyob tesfu :
🙏🙏🙏
2026-11-03 12:49:52
0
abrsh yemariyam lig :
[Pray][Pray][Pray]
2026-11-03 12:52:03
1
SamPick 🦋 :
🥰🥰🥰
2026-11-03 07:54:01
0
To see more videos from user @cheru21231, please go to the Tikwm
homepage.