@thereisnolove01: ውዴ - የኔ ቆንጆ -የኔ ማር ፦ ታውቂያለሽ እኔ አንቺን ከልክ በላይ እወድሻለሁ ይወደኛል ብለሽ ከምታስቢው ይበልጣል ደግሞ እኔ አዲስ ስም አውጥቼልሻለሁ እኔ ብቻ የምጠራሽ ስምሽም ➥ማልካ ብየሻለሁ ፍቺውም ንግስት የሚል ነው አንቺ የኔ የልቤ ንግስት ነሽ 💯 እማ የኔ ጣፋጭ ..እኔ ብዙ አይነት ህመም ታምሜ አውቃለሁ ግን አንቺን የኔ አይደለችም ብየ ለራሴ ለመናገር የሚከብድ ወይንም የሚያም ነገር የለም!!! ➥ የኔ ፍቅር ካንቺ ምን አይነት ፍቅር እንደያዘኝ አላውቅም ዝም ብለሽ በየቀኑ ትናፍቂኛለሽ እመኚኝ አንቺን እንደወደድ ኩሽ ሌላ ሰው ወድጄ አላውቅም በዚህ አለም የመጀመሪዬ አንቺ ነሽ ለኔ የደስታዬ ምንጭ ለዛ ነው(ማልካ )ያልኩሽ የኔ ፍቅር አንቺ የኔ ባለመሆንሽ አላዝንም ብዬ አልዋሽሽም ግን ከኔ ከኔ ውጪ ከሌላ ሰው ጋር ባይሽ ግን ለዘላለም ከህይወቴ አስወጣሻለሁ ለምን ካልሽኝ ባለኝ አቅም ሁሉ አፈቅርሻለሁ ግን አንቺን ከሌላ ወንድ ጋር ተቃቅፈሽ ከማይ እኔ ከሌላ ሴት ጋር ባድር ይሻለኛል ➥የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ የኔ ሳቂጣ የኔ ለልዕልት ታውቂያለሽ አንቺን ምን ብዬ ልጥራሽ የአለም ቆነጃጂቶች ስሞች ቢደመሩ እራሱ አንቺን አይገልፁሽም ዝምብዬ የኔ ማር ልበልሽ ግን አፍቅሪኝ አልልሽም እኔ እንዳፈቀረኩሽ ተጎጂ አልልሽም እኔ እንደተጎዳሁት አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም ከቶ አያረካኝም ግን ብቻ አደራ ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ ከህሊናሽ ካራኩ ቢቆጠሩ አመታት ታፈቅራኝ ይሆናል አንድ ቀን ምን አልባት ብየ አስባለሁ የኔ አበባ ➥ የኔ ማር አንቺኮ ለኔ ምን እንደሆንሽ ታውቂያለሽ ካየሁባት ቀን ጀምሮ ህይወቴን በሙሉ አለችልኝ እያልኩ ለራሴ የነገርኩት በልቤ ያስቀመጥኩሽ አንቺን ብቻ ነው ታውቂያለሽ የኔ ሳቂታ እኔ ባንቺ ፍቅር በጣም ብዙ ጊዜ አንቺ ሳታውቂ እኔ በሳቅሽ ወጋገን ደምቄ ነበር እውነት እውነት እልሻለሁ የህይወት ትርጉም ወይም ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያወኩት ባንቺ ነበር ስለዚህ የኔ ማር እባክሽን ይቅር በይኝ በጣም አስከፍቼሻለሁ እባክሽን የጨቀነው ልብሽን አላልተሽ ያደማሁትን ያቆሰልኩትን አንቺነትሽን በፍቅር እንዳክመው አንድ እድል ስጪኝ እወድሻለሁ 😀..👉ባክህ አውቄ ነው ይህንን ካልካት የመጨረሻ ደደብ ነው ብላ የምታስበው ስለዚህ ምን ማድረግ እንዳለብህ የሆነ ቪዲዮ እለቃለሁ እስከዛው ድረስ ፎሎ አድርገህ ቆይ
ALi
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 09:02:27 GMT
Music
Download
Comments
@ቤቲ የእናቷ የጎንደሯ ንግሰት&✟❤👑✟👈 :
አይ እንኳን የሚያቆላምጠኝ አቆላምጨውም አልተሳካልኝ እኔ አድለቢሷ😭😭😭😭😭
2026-11-03 19:54:22
5
🇨🇬🇨🇬🇨🇬ታምራት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
ሐሣቡ የሚገርም እውነት አለው።
ነገር ግን በተለያዩ የሰው ልጅ ፍላጎቶች የተመረዘው አዕምሯችን ሚዛናዊ ስሌቱ ቀመሩ በራሣቺን ሐፂያትና ራስ ወዳድነት በመነጠቃቺን እንደባቢሎን ሰዎች እንዳንደማመጥ ሆነናል።
አይገባንማ አርቴፊሻልነት ውጦናል!😭😭😭
2026-11-03 15:40:29
3
የሁሉም ሀጢያት መነሻው መኖር ነዉ :
እጠብቃለሁ ብሮ
2026-11-04 13:56:03
0
lij yared :
መራር አቅ
2026-11-04 07:57:37
1
𝓴𝓲𝔂𝓪𝔂𝓮🔗🎶🌸🔐 :
አላከልኝም እሽካሁን
2026-11-03 18:28:51
0
🚬 ዱ💚ር 💛ዬ ❤️ ዉ ➛🧷 :
ይህንን ሁሉ ከምታነብ ብንለያይ ትመርጣለች
2026-11-03 17:37:04
4
user7629598460982 :
ፍቅር በቃላትድርደራ ሳይሆን በእምነትና በተቻለ አቅም ለጋራ ለውጥ ፍቅረኛንከነችግሩ ተቀብሎ ከችግሩ ለማውጣት ራስን ዝቅ አድርጎ ነገ ከተሻሉት የተሻለ የፍቅር ቤተሰብ መመስረትነው።ላለለት
2026-11-03 22:30:42
1
k̤a̤r̤a̤n̤ :
ውዴ - የኔ ቆንጆ -የኔ ማር ፦
ታውቂያለሽ እኔ አንቺን ከልክ በላይ እወድሻለሁ ይወደኛል ብለሽ ከምታስቢው ይበልጣል
ደግሞ እኔ አዲስ ስም አውጥቼልሻለሁ እኔ ብቻ የምጠራሽ ስምሽም ➥ማልካ ብየሻለሁ ፍቺውም ንግስት የሚል ነው አንቺ የኔ የልቤ ንግስት ነሽ 💯🥰🥰
2026-11-04 06:13:39
0
አወል እንዲሪስ :
😢😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-03 19:14:18
0
😈ዘመኑ ነው አሉ) :
እስከመጨረሻው አንብባችሁታል ግን😂😂😂😂
2026-11-04 02:33:21
0
Mayet Degen :
ፈራው እረለኔዋ ላኩላት 😁😁😁😁
2026-11-04 02:39:50
0
Tibebe :
በጣም የሚገርም አገላለጽ ነው ። ተባረክ
2026-11-03 18:35:01
0
ጎጃሜው 💪💪💪 :
በጣም የሚገርም ነው
2026-11-03 22:33:39
0
meles :
በጣም ደስ የምል አባባል
2026-11-03 20:11:41
0
TEMESGEN 💚💛❤️⛪ :
ለምን አትሄድም ይሄን ሁሉ እያልኩ እምጃጃል
2026-11-03 17:00:58
0
ousman :
ሀየ
2026-11-03 11:24:40
0
Gech 333 :
ይሜሜሜሜሜምምምምምምምምምምም
2026-11-03 12:30:37
0
kedir ልብ ያለውልብ ይበል :
እኔነኝያኮረፍሁት
2026-11-03 17:20:42
0
ጅንኑ :
እስከመጨረሻ ያነበበ 🤣🤣🤣
2026-11-04 04:38:16
1
geche.coy. :
ጅልነቴ ይሄን ሁላ ማንበቤ😳
2026-11-04 12:33:34
2
MGT.D 👌👍 :
ችግሩ እንኳን ይሄን ያክል ልታነብ ትንሽ በዛ ያለ ከፃፍኩላት ኖት አደረግከው ነው የምትለኝ
2026-11-03 17:43:03
1
Iይናክ ላርሳሻ አልቆጬኛን :
አረ የረሱጉደይ ኢኔ ለረሱ ኑሮ አኩርፎኘል ኡሱወን ልላማማጥ ኢንዴ[Snicker][Snicker][Innocent]
2026-11-03 15:14:50
0
mele :
👍👍🤦♂️
2026-11-03 19:28:02
0
ቤቲ ቀበጧ :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-04 05:41:17
0
ብርሀኑ :
❤️❤️❤️
2026-11-03 12:32:57
0
To see more videos from user @thereisnolove01, please go to the Tikwm
homepage.