@kokobtega:

kiya
kiya
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 03 November 2026 09:12:06 GMT
29007
635
144
293

Music

Download

Comments

hiwi12421
Hiwet Demisew :
የኔስ ጉድ አንድቀን እተቀመጥኩበት እንቅልፍ እንደወሰደዉ ሆኘ እናቴ አዝላኝ ስትሄድ እህኔኮ አልወሰዳትም ስትለኝ ኧረ ወስዶኛል አልኩ ጌታን
2026-11-08 18:43:26
5
sefrash.tegene12
𝑦𝑎𝘣𝐮𝐮𝐮 :
እኔስ ሁሌ መሸከም ሲሰለቸኝ እሳቱ ዳር መኝታ ደለደልን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-03 15:41:03
4
foze562
ቁርአን የልቤ ብርሀን🥀🎧📿 :
ወላሂ ታናሽ ወድሜ አቅፌ ስወስደው አውቆ ጫን ይለኛል እያገዳገደኝ ወስጀ ላስተኛውስል በሳቅ ልሞት እኔ ተናደድኩ ወላሂ😂😂😂😂
2026-11-11 15:58:46
3
my.shoa4
my shoa :
ይንኑ ፈርቼ ገና በፀሀይ ተኝ አልኳት እምቢ አለች
2026-11-09 06:18:59
2
halimaeshetu8
Queen...🤴ያባቷ..☪️ :
ወንዲሜን ነበር ማታ ማታ ሁሌየማነሳዉየኔ ትንሺየ😂😂😂
2026-11-14 18:51:20
0
e.mu202
Eimu ያባቷ ልእልት😍😘 :
እኔሥ አልሸከምም ወሀየን ቾፍ አርጌ ቅሥቅሥ ነው😁
2026-11-04 00:21:59
2
asiyayimam521
እዱኒያ ታአብ :
አይይይ እኔ አማቴነበረች እድህ አርጋየምታስተኛኝ😂😂😂😂
2026-11-14 13:35:38
0
habt085
አንድ ለናቷ H 👈🙎‍♀️የቦረናዋ🦋 :
የኔ ስራናት በክረምክ ማታ ማታ እኩሽና አምሽተን ወደመኝታ ቤት ስሄድ ጭቃ እዳይነካኝ የተኛሁ አመስላለሁ አቅፎ ካደረሰኝ ብሀላ እስቃለሁ 🤣🤣🤣
2026-11-03 15:20:45
3
mekdi.tsegaye7
mekdi tsegaye :
ደሞኮ እቅልፍ አይወስዳቸውም ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-04 18:35:41
3
user4845111192208
ዜዷ ነኝ ተስፈኘዋ❤❤ :
አይ ወንድሞቸ አሁንስ ናፈቁኝ ታናሾቸ ከኩሽና ወደ ቆርቆሮ ቤት😁😁😁🥺🥺
2026-11-13 17:35:57
1
meazi771
መአዚ :
ሁሌ እንዳስመረረችኝ😁
2026-11-15 20:11:11
1
101045m1
ዉድ እቃ ያለቦታዉ እርካሽ ነዉ :
የወድሜን ልጆች እኔ ደሞ ከኛቤት ወደ እቤታቸዉ ደሞኮ ከኛ ቤት ካላመሹ ይሞታሉ😂😂😂😂😂😂
2026-11-04 07:05:48
2
biruktawit547864
𝔹𝕚𝕣𝕦𝕜𝕥𝕚💎🦅 :
ይች የኔ ስራ ነች ደግሞ እኮ እየሰመው ዝም የምለው ነገርስ😂🤭
2026-11-10 04:16:26
2
mekdelawit296
Preety girl🌸 :
getan enem be wenedeme tekatelekuegn😂
2026-11-17 14:37:11
0
sa180013
Sa apo❤ :
እኔ ታናሽ ወንድሜ🤭🤭🤔🤔😂😂😂
2026-11-03 18:13:50
1
user5550594263939
Abiniw :
ታናሽእህትእናወንድምያለውያቀዋል
2026-11-03 13:14:43
0
tnshaye
ቤቲ ሳይንቴዋ💝💝💝 :
ወንድሜ,ስንደርስ ይስቃል 😂😂😂የኔትንሺየ,ንፍቅ🙏🙏
2026-11-04 15:35:14
1
sefisetito
sefisetito :
እደኔ😂😂😂😂
2026-11-03 17:34:56
1
radi.md5
ስልኬ መድረሳየ :
እኔ ልጄን ነበር እንዲህ እምንባባላው አይይ
2026-11-12 15:44:55
0
user6814061607676
Ⓣ ⓕⓤ💞 :
እኔስእዉሀ እያለየምንመሸከም
2026-11-13 10:00:11
0
birteasemare
ቡርቴ :
ማርያምን እየሰመዉ እንደተኘው ሁኜ እህቴ ታቅፋ ስትወስደኝ ዝም ብዬ ልክ ስታስተኛኝ እስቅባት ነበር ደግሞ እኮ እግሬንም ስታጥበኝ ፀጥ🤣🤣
2026-11-18 09:01:51
0
dksjcks
12🙏21 :
እ ከሁሉም በፊት የምተኘዉ እኔ
2026-11-15 17:21:20
0
my.love.mom792
my Love mom😘😘 :
ያኔም ስራ ነበር ልክ እንዳ ዋሰድት ታሸክሜ ዞር አራገት ነበር 😂😂
2026-11-13 12:47:25
0
toyba9374
𝐨𝐧𝐞 𝐝𝐚𝐲 :
አይይ 😁😁
2026-11-13 17:03:02
0
absalat1220
Absalat :
🤣
2026-11-03 13:53:54
0
To see more videos from user @kokobtega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About