@hiyab693:

ህ.ያ.ብ🌸🧸
ህ.ያ.ብ🌸🧸
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 10:08:12 GMT
68764
6311
603
192

Music

Download

Comments

destaw.amare3
🇨🇬ሠላም👌 ለአለም 👏👏 :
ከገነት ያስባረራቹህነ ላይበቃቹህ ደሞ በዚህ መጣቹህ[Tears of joy]
2026-11-04 03:21:16
96
memhiryiheyis
መ ይሄይስ :
ከመተያየት ለመቆጠብ የሚለው ለልጅቷም ግልጽ ነው እሷ የፈለገችው መልስ ለምን ሴቶች በደቡብ ወንዶች በሰሜን ይገባሉ የሚለውን መልሱልኝ ነው ያለች የተወሰኑ ኮሜንቶችን ስለአየሁ ነው ይሄን የፃፍኩ። ትርጉሙ ስለሁለት ነገር ነው 1ኛ, የሴትና የወንድ መቋሚያ በሰሜንና በደቡብ መሆኑ ቀጥታ የተወሰደው ከኖህ መርከብ ነው መፅሀፍ ቅዱስ በቀኝና በግራ አይልም ትርጓሜ ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ታቦት እንተ ኖህ በዘባቲ ድህነ እምኩይ አይህ(እማየ አይሀ) ሚለውን ያንቡ ኖህ በመካከል አፅመ አዳምን ይዞ ሴቶችንና ወንዶችን ግራና ቀኝ አድርጎ አሰቀምጧል የኖህ መርከብ ቤተክርስቲያን ናት 2 ቤተክርስቲያን በ4 ሀገራት ትመሰላለች በገነት በሲኦል በብሄረ ህያዋን በብሄረ በጹአን የምስራቅ በር የገነት ምሳሌ ዘፍ 2 በምስራቅም ኤዶም ገነትን ተከለ
2026-11-03 19:16:16
91
mergeta.alehubel
ፍኖተ ሕይወት ቅዱስ ያሬድ አካዳሚ ት/ቤት :
ወትቀውም ንግስት በየማንከ /ንግስቲቱ በቀኝህትቆማለች ይላል እህቴ
2026-11-05 07:45:48
5
use12abate
mele T :
tesasash wed kekegn new
2026-11-05 07:14:04
0
gize6654
gize :
good question
2026-11-05 04:04:16
0
habtamu782
habtamu :
@MAN ~1:መልሱ፣1)ሄዋን ከአዳም ከቀኝ ጎኑ ስለተገኘች ሁሌም በቀኙ ትሆናለች።2)አዳም ከተፈጠረ በኋላ ወደ ገነት በ40 ቀኑ የገባው በሰሜን በኩል ሲሆን ሄዋን ደግሞ የገባችው በ80 ቀኗ በደቡብ በኩል ነው ስለዚህ ቤተክርስቲያን የገነት ምሳሌ ስለሆነች ወንዶች ከቤተክርስቲያን በስተሰሜን ይሆናሉ ሴቶች ደግሞ በስተደቡብ ይሆናሉ ፣በቀኝ በኩል ደቡብ ሲሆን በግራ በኩል ሰሜን ይገኛል።3)ወትቀውም ንግስት በየማንከ ብሎ ንጉስ ዳዊት በመዝሙሩ ተናግሯል እና ሴት ሁሌም በወንድ በቀኝ በኩል ትሆናለች። መልካም ነው በርቺ🥰🥰🥰 ይኸው መልሱ አንብቢው
2026-11-05 07:38:33
5
user62597512666001
mahi :
erebakshi sreat hgnewwww
2026-11-04 21:08:21
0
lisanu31
Virile :
መዝሙረ ዳዊት 44 ቁ 9 አንብቢ
2026-11-03 17:56:26
28
brunounited21
BR..unitd(21) :
ay heyab
2026-11-05 06:10:18
0
flayingup
MAN ~1 :
መልሱ፣1)ሄዋን ከአዳም ከቀኝ ጎኑ ስለተገኘች ሁሌም በቀኙ ትሆናለች።2)አዳም ከተፈጠረ በኋላ ወደ ገነት በ40 ቀኑ የገባው በሰሜን በኩል ሲሆን ሄዋን ደግሞ የገባችው በ80 ቀኗ በደቡብ በኩል ነው ስለዚህ ቤተክርስቲያን የገነት ምሳሌ ስለሆነች ወንዶች ከቤተክርስቲያን በስተሰሜን ይሆናሉ ሴቶች ደግሞ በስተደቡብ ይሆናሉ ፣በቀኝ በኩል ደቡብ ሲሆን በግራ በኩል ሰሜን ይገኛል።3)ወትቀውም ንግስት በየማንከ ብሎ ንጉስ ዳዊት በመዝሙሩ ተናግሯል እና ሴት ሁሌም በወንድ በቀኝ በኩል ትሆናለች። መልካም ነው በርቺ🥰🥰🥰
2026-11-03 17:11:32
16
endalk21362
Endalk13/21/27 :
የኔ ቆንጆ ዋናው ነገር መተያየትን ለማስቀረት ነው ከተያየን አመነዝርን ማለት ነው እሽ
2026-11-05 04:15:53
2
burajr30
Bura Jr :
11qq
2026-11-05 09:13:31
1
no.pain.no.gain370
no pain no gain :
1ኛ አዳምና ሄዋን እግዚአብሄርን አስቀይመው ሳለ ሳይተያዩ ሲፀልዩ ስለ ነበር። 2ኛ የሰው ልጂ ፍላጎቱ ያልተ ገደበ ስለሆነ ሲያይ ሊሰናከል ይችላል 3ኛ እይሄ ህግ ቀኖናና ዶግማ ካሚባሉት ህጎች አንዱ ደግማ የሚባለው ህግ ነው ስለዚህ ልቀይረው አንችልም ችግር አለው
2026-11-05 01:57:40
10
tade2607
tade :
ከዐይን ሻወር ለመከላከል ነው ።
2026-11-05 06:54:47
4
alexyeene4
@🌷ዘ-ማርያም/🌹Z-Mariam🌹 :
እህታለም፣ሐጢያት በ3መንገድ ነው የሚሰራው 1.በሳብ 2. ሀልዎት 3.በግብር ስለዚህ ከ3ስቱ በአንዱ ሊፈፀም ይችላል፣መላዕክት አይደለንም።
2026-11-03 15:07:14
10
estifo7889
@estifa-⚡️ :
hiiiii
2026-11-04 12:43:06
0
haftom4310844403813
haf4310844403813 :
እንዳንሳሳት ቀልባችን ሁሉ ፀሎት ላይ እንድናደርግ
2026-11-03 14:22:24
20
desu2026.at.here
LNP :
እህቴ ማወቅ ከፈለግሽ ቤተክርስቲያን ሙሉ እመቤት ናት ሥርዓተ-ቤተክርሥቲያን ኮርሥ ውሠጅ ጥሩ ነገር ታገኛለሽ
2026-11-03 15:33:10
9
alamayo.1919
Alamayo 1919 :
ይሄዉልሽ እዴት መሰለሽ አዳምና ሄዋን በገነት ባሉግዜ ሄዋን አዳምንእፀበለስ አብልታልታ ባሳተችዉ ግዜ አግዝሀብሄር ከገነት ባባረራቸዉ ግዜ ሄዋን በቀኝ በኩል ሸሸች አዳም ደሞ በግራ በኩል ሸሸ ይሄን ለማስታወስ ይመስለኛል
2026-11-03 12:37:52
9
asse_21
Asse Iron Man :
ለጥያቄሽ መልስ መዝሙረ ዳዊት 44÷9 ታገኝዋለሽ:: ቤተክርስቲያን ሙሉ ስንዱ ናት:::
2026-11-03 18:37:24
5
user9524804679672
,,🙏በጌታ ደስ ይበላችሁ :
ምንም፡ችግር፡ዬለም፡የሀይማኖት፡አባቶች፡ያመጡት፡ህግ ነው፡በአድ፡ብንቀመጥ ምንም፡ችግር፡የለም፡እና፡ሌላም፡ጠይቂ፡ጌታ፡ይባርክሽ፡እሺ🥰🥰🥰
2026-11-05 03:28:47
0
user4309794916691
hunachew,44tu :
አረ ተይ በመዳኒአለም አሁን ጠፍቶሽ ነው
2026-11-05 08:07:50
2
melaku.gzat
ከመልክ እድል ያምራል :
መዝሙረ ዳዊት 44 አንብቢ
2026-11-04 11:09:16
3
yoniuser56965612
@🅈 🄾 🄽 🄸 :
ሄዋን በቀኝ ጎን ኣዳም ነዉ የተፈጠረች ይባላል
2026-11-04 19:04:08
1
dessalegn2020
Desu1621 :
ሃሳባቺን እዳይሰረቅ ነው
2026-11-04 12:11:55
3
To see more videos from user @hiyab693, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About