@gechhousemarket1: ሰነድ አልባ ይዞታዎችና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መመሪያ ምን ይላል❓❓ #ሰነድአልባይዞታዎች #አዲስአበባመሬትናልማትአስተዳደር #addisababa #eth #ethiopia @TikTok Shop 🇺🇸 @TikTokskil

GECH  HOUSE BROKER
GECH HOUSE BROKER
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 10:14:04 GMT
25839
1110
48
277

Music

Download

Comments

semedabdu
abdu cr7 :
bro 1988 ayer karta yalew liz snte new
2026-11-03 16:19:00
1
user1210472920133
user1210472920133 :
ካርታውን ለማውጣት ተችግረናል ምፌቴውንሰ ምንድነው ተገላታን
2026-11-03 16:52:29
0
dada80096
Dada :
የ 1997 ካርታ ለማውጣት የቤቱ ፊትለፊት ወይም ግምባር ስንት ሜትር መሆን አለበት? በፊት 7 ሜትር ካልሞላ ካርታ አይወጣለትም ይባል ነበር አሁን ላይ መመርያው ምን ይላል?
2026-11-03 18:46:56
3
user8856939677841s
Shemsu Aman :
ያንተ መረጃ ግልፅና የሚያረጋጋ ነዉ አንዳንዶች ግን ተረድተዉም ሳይረዱ ዉዥንብር የሚነዙ አሉ ከ1988 በኋላ ያልከዉን ሌሎች ግን ከ1988 በፊት እያሉ ያወናብዳሉ
2026-11-03 16:41:38
0
mulat.as
mulat :
የ2003 የአየር ካርታስ ተስፋ አለው ወይ?
2026-11-03 16:57:08
3
mekltkefal
Meklt Kefal :
የት ነው ሂደቱን የምንጀምረው ማሟላትስ የምገባን ሰነዶችስ ምን ምን ናቸው ወንድም
2026-11-03 20:45:57
1
tehab30
teshe :
በ1997 ዓ/ም የአየር ካርታ ያለው ይዞታ በፕላን ተቃርኖ ምክንያት ካርታ ሳይሰራለት ቀርቶ በልማት ሲፈርስ ምትክ ቦታ 75 ካሬ ብቻ እንጂ ለሚፈርሰው ቤት ካሳ አይሰጥም የሚል ምላሽ ከ ክ/ከ እየተሰጠ ነው ምን ትላለህ??
2026-11-03 15:39:44
0
www.tiktok.comboru
assefa :
ያለውን ችግር ማረሳሳት ነው የያዛችሁት !
2026-11-03 15:10:33
0
addis_f.a
F-A :
❤️🥰❤️ወንድሜ ይቅርታ በ 2004 2005 ዓ/ም ሰነድ አልባ ካርታ እንድነወስድ ጥሪ ተደርጎ ነበረ ነገርግን የቀበሌ ቤት ቀላቅለሃል በማለት ካርታውን ከለከሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
2026-11-03 17:23:39
0
hamiti080
ቱቱሻ :
በአንድ ሀገር ላይ የተለያየ ህግ ኦሮሚያ እስከ2003ድረስ መብት ፈጥሯል እዚህስ ሀገር ይለያያል እንዴ
2026-11-03 18:30:26
0
metiku72
metiku :
የቀበሌ ፓርሴል አለው ምን ማረግ እችላለሁ
2026-11-03 18:32:07
1
tarebashgardo
tare @#gr :
1967 ye mareti gibir alegni gin idet ishali
2026-11-03 20:11:26
0
erzik2160
erzik nurhusen :
Y 2033 yeayer Carta nbern yhon negr blng
2026-11-03 18:18:47
0
yoyo19008jbfj
Amen 123 suuuu :
የ2003 ይካተትልኝ ነበር
2026-11-03 18:08:59
0
user6983543528413
daha :
2003?????
2026-11-03 17:52:28
0
kibnesh.tafa
Kibnesh tafa :
የሸገረ የለም እንደ
2026-11-03 18:07:04
0
iwuehbw
iwuehbw :
ተመስገን ይህን ስላካፈልከኝ
2026-11-03 19:01:09
0
tarebashgardo
tare @#gr :
ye arsderi liji negni
2026-11-03 20:12:11
0
alijuyi
Ali Folla :
@በምል ልክ ጊዜነው የሰረነው
2026-11-03 17:11:24
0
woldetensai
ብርቅርቅታ :
ስለ ሰጠኸን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ በቀጣይ ስለ2003 አዲስ መረጃ ከመጣ መረጃውን እንደምታጋራን እርግጠኛ ነኝ
2026-11-03 17:18:20
0
mebafurniturehawasa2
meba furniture hawassa :
@ቆለኛው: መጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ለምሳሌ አርሶ አደሩ ለረጅም አመታት ይዞት የኖረውን መሬት አንድ ግለሰብ በ2016 በሰፈር ውል ቢገዛው ምንድን ነው የሚሆነው ብሮ????
2026-11-03 22:22:26
0
kicking089
kiki :
የአየር ካርታ ባይታይስ? ምን መሰፈርት ሟሟላት አለበት?
2026-11-03 19:06:46
0
user8540793728883
user8540793728883gekt.mrsrm :
መመራው፣አዲስ፣አበባ፣ብቻ፣ነው፣የሚሠራው፣ሸገር፣ሲቲ፣መች፣ይሠራል፣ሁለት፣መግስት፣ነው፣እዴ፣ያለው
2026-11-03 17:46:25
0
masti.baba78
Masti Baba :
2003
2026-11-03 17:31:11
0
alima.abidesa
Alima Abidesa :
ጥሩ ነው
2026-11-03 15:14:27
0
To see more videos from user @gechhousemarket1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About