@lidyaculturalfoodzone: @Nati Temesgen 🐅 @Khaleb @sakaso.jema @Sisko @Tesfhun_Films🎞️ @Dagi_money_prank @Temesgen Teferi @Gelila Hailu @Abayneh C. Hatiye

ሊዲያ ባህላዊ ምግብ ቤት
ሊዲያ ባህላዊ ምግብ ቤት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 11:03:53 GMT
4231
302
65
577

Music

Download

Comments

yeshuha386yosef156
מַבְרָטוּ יוֹסֵף :
Respect is not a privilege; it is a human right. Women deserve to be valued, heard, protected, and treated with dignity. A woman’s strength should be celebrated, not underestimated. Her voice should be heard, not silenced. Her rights should be protected, not violated. Let us build a society where every woman feels safe, respected, and empowered.
2026-11-03 14:49:27
2
apollos124ok
Apollos :
what is going on?, it is shame
2026-11-03 12:33:48
0
ashe10200
ashe10200 :
ፍትህ 😅 ግብሪን በመክፈል ግንባር ቀደም ለሆነችሁ ለ ልዲያ
2026-11-03 12:15:50
3
eftaah7
𝙛𝙞𝙠𝙧𝙚 𝙘𝙝𝙤𝙣𝙙𝙚 :
@𝙛𝙞𝙠𝙧𝙚 𝙘𝙝𝙤𝙣𝙙𝙚:ነፍስ የገደለ በስነስርዓት ተይዞ በእንክብካቤ ለህግ በምቀርብበት ዘመን ይህች ሴት ምንም አይነት ወንጄል ብትሰራ እንኳን የእነዚህ ፖሊሶች ድርጊት ተገቢ አይደለም የሴት ልጅ ክብር ማጉደል ከልክ በላይ ወንጄል ነው እነዚህ ፖሊሶች ተይዘው በህግ ጥላ ስር ሆነው መጠየቅ አለባቸው ይህ ወንጄል አጠቃላይ አሰዳቢ እና ከባድ እህቴ አይዞሽ ።
2026-11-03 14:41:27
1
gelilahailu1
Gelila Hailu :
begetasim woyne tekatelku😭😭
2026-11-03 11:11:54
2
nazadicha
Naza Dicha99 :
xosso tan eka😭😭😭
2026-11-03 12:54:43
1
lilisho059
Lili sho :
Justice🙅🏻‍♀️
2026-11-03 14:09:45
0
tititshome444
Trisit :
Yet naw 😳
2026-11-03 11:37:50
0
hfdreszxb.0
ይነጋል! :
weyne beyesusim endezih ayderegim newur new
2026-11-03 15:53:26
0
habiba17671
Habiba :
Beyesusim ayezosh 🥺
2026-11-03 13:03:15
1
amuluken2023
Muleken A :
ምንድነዉ?🥺 አስረዱን
2026-11-03 15:41:17
0
kiya5998
kiyu :
💪💪fith
2026-11-03 15:03:50
0
mom_demese8
mom :
enan enan enan enannnnnnn
2026-11-03 15:03:35
0
sandadicha
Sanda dicha(የንጉስ ልጅ )💪💪 :
😭😭😭😭Ara mindenawu
2026-11-03 15:30:54
0
yeatibiyakokeb
Atutu ⭐️ :
Beyesusim🥹
2026-11-03 14:27:24
0
timar.melese
ትእማር🦋❤ :
ምድነዉ ንገሩኝ
2026-11-03 11:11:11
0
dragonjema0
𝐃𝐑𝐀𝐆𝐎𝐍 𝐉𝐄𝐌𝐀 :
ይድረስ ለ ፌደራል ፍትህ አካል ፍትህ ለ እናት እና እህት
2026-11-03 13:20:14
0
zemaritkiyu
G/singerkiyu :
ስጀመር ምንም ብሆንም እንዲህ የማድረግ መብት የላቸውም ይሄ ህግ ሳይሆን ጥላቻ ጠል ነገር ነው ሴት ልጅ ብታጠፋ እምብ አልሄድም ብትል ራሱ ህግ የምፈቅደው ለሴት ልጅ የሴት ፖሊስ አምጥተው እንዲህ አይነት ችግር አለ እና ከእኛ ጋር መሄድ አለብሽ ነው ህግ የሆነ ነገር ልጠይቅ ብፈልግ ሰው እምብ አይልም ስለዚህ ይሄ የህግ ስራ አይደለም ይሄ ለላ ነገር ነው ስለዚህ በትክክለኛው ህግ ልጠየቁ ይገባል ፍትህ ለሊዲያ 😭 እኔ በሕይወቴ ካሜራ እንደት እንደምወድ በቃ ውስጤ ነው በካሜራ ያልወጣበት ይሄነ ስንቱን ቤቱ ይቁጠረው 😭
2026-11-03 13:05:38
0
binyamfikru1
B𝚒𝚗𝚢𝚊𝚖 F𝚒𝚔𝚛𝚞 :
በፍጹም እንዲህ አይደረግም! ሚሚዬ ይህ አይገባሽም በእውነት 😥 we need justice! ended!☝️✋🛑
2026-11-03 12:47:55
0
derejeso4
Dereje So :
2026-11-03 12:55:28
0
yenu.queen19
Yenu19🍎 :
Beyesusim🥹
2026-11-03 13:02:51
0
bekabw1
Bereket :
Ayizoshi yn ehit Tuma
2026-11-03 13:16:27
0
seni78583
seni :
mn gudi nw[Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-03 13:31:21
0
adimasu319
Adimasu :
Ara wuw
2026-11-03 13:40:25
0
foziyamathewos
foz :
በዚህ ልክ ፖሊስ ሴት ልጅን እንደ ዕቃ እያንከባለለ ሲወረውር ከማየት በላይ የሚያም ነገር ምን አለ🥹🥹ፖሊስ ጥፋት ላይ ሲገኝ በምን መንገድ እንኳ መጠየቅ እንደሚቻል ለሕዝቡ የተደበቀ እንጂ የተገለፀ ነገር የለም እርስ በርስ ይሸፋፈናሉ ፈጣሪ ይይላችሁ🥺
2026-11-03 14:21:13
0
To see more videos from user @lidyaculturalfoodzone, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About