@waltagps1: መሪን በትክክል ማዞር ለከበዳችሁ ይሄ ለእናንተ ነው! 😱🚗🛞 ሁለቱንም እጆችህን በመሪው ግራና ቀኝ አስቀምጥ። ወደ መታጠፍ በምትፈልግበት አቅጣጫ አንዱ እጅህ ሲገፋ ሌላኛው እጅህ ደግሞ ይጎትታል! እጆችህን ሳታሻግር በዚህ መንገድ በለስላሳና በተቆጣጠረ ሁኔታ መሪውን ማዞር ትችላለህ! 🤯 መሪህን በትክክል እንደምትቆጣጠረው ሁሉ፣ መኪናህንም ከሌባ በዋልታ ጂፒኤስ ተቆጣጠር! በስልክህ አንዲት ንክኪ ሞተሩን የትም ቦታ ሆነህ ማጥፋት ትችላለህ! 🛑📱 ከመኪና መንዳት ምን በጣም ከብዷችኋል? ኮመንት ላይ ፃፉልን! 👇 ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። አዲስ አበባ አዳማ መቀሌ ሀዋሳ ድሬዳዋ ጅማ ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 የደንበኞች አገልግሎት #DrivingTips #SteeringWheel #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #WaltaGPS #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #CarSecurity

Waltagps
Waltagps
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 11:59:43 GMT
3009
182
1
19

Music

Download

Comments

ebeyehumezgeb
eb12345678 :
መሪ መቆጣጠር
2026-11-03 12:10:51
0
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About