@tewdaj45: ## ወጣቱ ዶክተር😭

tewdaj
tewdaj
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 12:09:58 GMT
67039
4923
133
293

Music

Download

Comments

zeleka.teshome
Zeleka teshome :
bnatchew and nagr ysrglt😭😭😭
2026-11-04 12:10:56
0
seni31910
seni :
እናትን ማጣት ቀላል ነገር አይደለም ሁሉ ነገር ነው የሚጨልመው
2026-11-03 17:21:47
42
elumnati1223
Brhan :
ተዉ እናቶች ማንም ያላሳየን ፍቅር ሰጣቹሁ አትሙትብን እድሜ ልክ አታስለቅሱን😭😭😭😭
2026-11-04 06:05:52
12
addisalemayehu1219
Addis🔥 :
አጀንዳ ይሄን ልጅ ብቻ የምናረገው እሚያግዘው እስከሚገኝ ተባብረን እናሳካዋለን ዶክተር እኮ ነው እንዴት ከምግብ ቤት ተመላሽ እየተቀበለ ይበላል ጎዳና ወድቆ ያማል የሀገር ሀብት የሆነ ሰው በህይወቴ ውስጤን የነካው እንደዚህ ዶክተር የለም እናድነዋለን
2026-11-03 21:09:35
9
merkeb325
merkebe :
እናት የሁሉ ድክመት
2026-11-03 16:54:23
16
12maraki
12maraki :
እያየሁት ሳላስበው እያለቀስኩ ነው ወይኔ አንጀቴን ነው የበላኝ
2026-11-04 05:55:43
2
abemelek138
Bekalu(MD,Consultant ACCPM) :
የእናት ሞት😭😭😭
2026-11-04 07:35:12
1
kertataw022
kertataw :
የእናት ሞት ያማል
2026-11-04 11:41:55
2
senyet11
𝙨𝙚𝙣𝙮𝙩𝙚 :
እባካችሁ ተርዳድቶ ጤናውን መልሶ ወደ አራሱ እንዲመለሰ ማድርግ ልጁ ይጠቅማል
2026-11-04 11:23:39
1
mlkaa.ashu
era bro :
ብሮ ተረጋጋ በእርግጥ የእናት ሞት ከባድ ነው
2026-11-04 16:02:15
0
user4867503821172
abdu abdu :
አላህዬ አስቀድመኝ
2026-11-04 05:39:49
0
david.zong
𝔨𝔦𝔪 𝖙𝖎𝖐 𝖔𝖋𝖋𝖎𝖈𝖊 :
ሰንት ሰው ነው ወደ ሱስ የሚገባው ወንድ ልጅ እናቱን ሰትሞት ልቡ፣ ቅሰሙ ፣ ሁሉ ነገሩ ይሰበራል ያዝናል አናት ማለት ሁሉ ነገር ናት ነብስ ይማር 🪦💔🥹🥺🤦‍♂️
2026-11-04 09:47:34
0
abiy_mok
abiy_mok :
ለምንድነው ግን ወንዶች እናቶቻችንን እንዲህ የምንወዳቸው?
2026-11-04 07:47:05
4
frvdbvsjshcdjsbcddbshsbs
fasika :
አሳዘንከኝ
2026-11-04 08:41:15
0
nunu87586
nunu :
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔጌታ😭😭😭😭
2026-11-04 06:43:20
1
backupaccounto1
🌸Rahel 🦋 Shamebo🌺 :
ጀግናው አዞህ💞💞💞
2026-11-04 06:19:08
1
yaredtesfaye47
Niku Z/waju-ንቁ ዘመኑን ዋጁ :
እረ የዚህን ልጅ ቪዲዮ በየውት ቁጥር ውስጤ ይረበሻል በጣም ነው ያሳዘነኝ
2026-11-04 11:28:36
1
meselu522
meselu :
አይ እናት ዋጋ ሲያንስሽ ነው እያደረ ያማል ብዙ ነገር ታጎድላለች
2026-11-04 14:18:26
1
keta.gesu.hulum.ya
Kalu abayneh :
enatea enatea mameee 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-11-04 08:07:59
1
menoryiketelal
menoryiketelal :
ይርዳ
2026-11-04 07:53:27
1
hailu89
sariye :
እናት የሁላችን ድክመት ነች
2026-11-04 07:11:17
1
user9308499175806
Mes@Hello :
Enat hiyiwot nat
2026-11-04 07:58:19
1
ab37461
ab :
ወይኔ አምላኬ እናትን ግን ከምን ሰራት የእድሜ ልክ ህመም
2026-11-03 19:02:05
4
astertakele85
asti :
ለምን ወደመፍትሄው አትገቡም አደኑት እባካቺሁ
2026-11-04 12:50:34
1
sebrin655
sebrin 655 :
አዎ እመሙን የሚያውቀው ያቀዋል
2026-11-04 11:36:12
1
To see more videos from user @tewdaj45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About