@fasilyirga: ቦሌ መድኃኒአለም ምን እየተካሄደ ነው?

fasil yirga
fasil yirga
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 November 2026 12:26:16 GMT
98746
7544
334
1236

Music

Download

Comments

nablis11
እስመ ለዓለም ምሕረቱ :
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን??? በቃ በፍርሐት በመንቀጥቀጥ ምንገባበትን ቤተክርስቲያን የሐብታሞች ሾው ማሳያ ሆነ።
2026-11-03 12:33:09
99
purely.beza
Beza Worku :
ምን ችግር አለው
2026-11-03 14:45:36
46
sami.21127
ግእዝ :
ምንም አላጠፋም ባክህ ቤተክርስቲያን የሁላችንም ነች የደሀውም የሀብታሙም
2026-11-03 17:45:53
5
user3bh8v0mh45
ማስት :
ምን ችግር አለው ሰውየው እኮ እግዚአብሔር ሞገስ አድረጎ ነው እንጅ ቦታ ጠፍቶ አይመስለኝም እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ
2026-11-03 14:52:24
49
sebez_2022
Titi :
ምን ችግር አለበት ለምትሉ ቤቱ የመድሀኒያለም እሱብቻ እሚከበርበት እንጂ ይሄ ፓርክ ማንም እሚቀልድባት አይደለችም 🤦🏽‍♀️ለምን ጫማ አውልቀን እንገባለን? ለክብሩ አይደለ🤷🏽‍♀️Why draw attention to themselves when our main purpose is to worship God, not to show off material possessions? They can do that somewhere else. This level of disrespect in a place of worship is beyond comprehension.
2026-11-03 18:35:16
1
user2616524042460
user2616524042460 :
ewent new wodema.fetar yetbkehe
2026-11-03 16:41:41
0
kidus_gurans7
kidus_gurans :
በታስብ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ የሰራዉ በጣም ስለሚወዳት ክብር ስላለዉ ክብር ያለዉ ቦታ መቶ ሰጣት በዛ ላይ ያባቱ ቤት አይደል እንዴ
2026-11-03 18:01:41
3
setinet.27
Ms Setinet 27 bussiness :
Ye abetu bet bitekem chiger alewi
2026-11-03 15:14:49
13
nk72369
ማርያም ማርያም :
የራሳቸዉ ቦታ አረጉት
2026-11-03 14:58:51
8
mkgigi4
Mko Gigi :
ቤቴን የንግድ ቦታ አረጋችሁት ብሏ እሱም ቃል እየተፈፀመ ነው።
2026-11-03 13:12:47
35
zelalem803
zelalem :
ምን እናቃለን ተስሎ መድሀኒ አለም ሰቶት የመድሀኒአለም በረከት ቢሆንስ
2026-11-03 15:16:03
1
why.369
ፍቅር 🇨🇦 :
ችግር የለም
2026-11-03 17:54:47
0
d_girma0712
Deacon Girma_ዲያቆን ግርማ :
ወንድሜ እነሱ ገንዘብ ካዩ ቤተክርስቲያኗን ከመሸጥ አይመለሱም የቤታችን ጉድ አያልቅም !
2026-11-03 16:08:43
7
yonatan_yo_
Yonatan y :
ምን ችግር አለው
2026-11-03 15:29:10
0
hiwitiekta
Hiwot Eyasu :
አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ[Pray][Pray][Pray]
2026-11-03 13:39:19
12
yemaryam0080
yemaryam :
ወንድሜ ጀግና ትክክለኛውን ነገር ንገራቸው ቤተ ክርስቲያን የእነሱ ሀብት ማስተዋወቂያ አይደለችም የፀሎት ቤት እንጅ🙏🙏🥰
2026-11-03 12:52:55
8
birukgeremew
ዲ.ን ብሩክ ገረመው (ዘመካነ ሕያዋን) :
ወድሜ መዝሙር አስመርቃለው እባክክ በለቱ ብትገኝልኝ ጥቅምት29ከቀኑ 7ት ነው በጎፋ ቅዱስ ገብርኤል ነው ብትገኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
2026-11-03 19:39:50
1
user5985028461633
wa 1621 :
አሳዛኝ 😭😭😭😭😭
2026-11-03 12:49:06
7
gebreher24
የጠራች ጨረቃ :
በትክክል
2026-11-03 15:09:57
1
kal32127
kal :
እማይደረግ ነገር ነው የተደረገ 😭😭😭
2026-11-03 17:23:01
0
fifif1223
Fikir :
Min cheger alewu betiru gonu binasbe min ale
2026-11-03 15:26:34
0
yyyyyiiiiiiiiiiiiii
የሚካኤል :
ትክክል ነህ ቤተክርስትያን መናፈሻ አይደለም
2026-11-03 14:48:31
3
walalaya2
abayneh ultra :
እውነት ነው
2026-11-03 15:16:25
1
meazamekonn
Meazi🙋🫰💃 :
አዎ በጣም መስመር እየታለፈ ነው
2026-11-03 15:10:34
2
To see more videos from user @fasilyirga, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About